Ethio Education 4 All
رفتن به کانال در Telegram
This channel provides 📌 Educational information 📌 Text Books ፣ Guides ፣ Modules ፣ Notes 📌 Exams ፣ Exercises ፣ Worksheets 📌 Research & Proposals ፣ .... 📝 Send questions, comments, or suggestions through 👇 👉 @EducConsultBot
نمایش بیشتر247
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
"በጥቅሉ የዘንድሮው ውጤት ካለፉት 2 ፈተናዎች የተሻለ ነው" ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
ዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑት ተማሪዎች ያለፉት 36,409 (5.4 በመቶ) ናቸው።
አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 10,690 (21.4 በመቶ) በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል።
በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው። በትግራይ ከቀላሚኖ ት/ቤት 675 ከ 700 ከፍተኛ ውጤት ሆኖ ተመዝግቧል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ 700 ይሄን ያህል ውጤት ሲመዘገብ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
በሀገር ደረጃ ከተፈጥሮ ሳይንስ ከካቴድራል ት/ቤት 575 ከፍተኛው ውጤት ሆኖ ተመዝግቧል።
ከማህበራዊ ሳይንስ ከኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት 538 ከፍተኛው ውጤት ሆኖ ተመዝግቧል።
በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ከፍተኛው ውጤት የመጣው በሴቶች ነው።
ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም።
በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል።
Via:- tikvahethiopia
#NGAT
ሀገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከዛሬ ከሰዓት ጀምሮ መሰጠት ጀምሯል፡፡
ፈተናውን ለመውሰድ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በፈተና ማዕከልነት ከመረጡ ተፈታኞች በስተቀር ፈተናው በመላ አገሪቱ በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በኦንላይን እየተሰጠ ይገኛል፡፡
ፈተናውን ለመውሰድ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በፈተና ማዕከልነት ለመረጡ ተፈታኞች ብቻ የፈተናው መስጫ ጊዜ መለወጡን ትምህርት ሚኒስቴር ትናንት ማሳወቁ ይታወቃል፡፡
Via:- tikvahuniversity
የ NGAT ደንብ እና ስርዓት
የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከነገ ነሐሴ 30/ 2016 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን ይሰጣል፡፡
ተፈፃሚ የሚሆኑ የፈተናውን ደንብ እና ስርዓት ፦
ለተፈታኞች
► ሞባይል፣ ካልኩሌተር እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ይዘው ፈተና ክፍል ውስጥ መግባት አይችሉም፡፡
► ወደ መፈተኛ ክፍል ሲመጡ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ እና Pass Card ብቻ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
► ፈተናው ከሚጀምርበት ሰዓት ከ30 ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት መፈተኛ ክፍል መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡
ለፈታኝ መምህራን
► ማንኛውም ፈታኝና አስተባባሪ ተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) ይዞ ወደ መፈተኛ ክፍል መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው።
► በፈተና ወቅት ተፈታኞችን ከመቆጣጠርና የፈተና አሰጣጥ ደንብ ከማስከበር ባለፈ ሌሎች ነገሮችን እንዲፈጽሙ አይፈቀድም።
Via:- tikvahuniversity
Starlink ፥ የወደፊቱ የአለማችን የኢንተርኔት አብዮት ምንድን ነው?
Starlink በኤለን መስክ ድርጅት SpaceX የተመሰረተ የሳተላይት ኢንተርኔት ፕሮጀክት ነው።
የዚህ ፕሮጀክት ተቀዳሚ ተልዕኮው በዓለም ዙሪያ ላሉ የኢንተርኔት አገልግሎት ለማያገኙ ገጠራማና ሩቅ የአለም ክፍሎች ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ ነው።
Starlink ብዙ ቁጥር ያላቸው Low Earth Orbit (LEO) ሳተላይቶችን በጋራ በማሰማራት የፋይበር ኦፕቲክና የሞባይል ኔትዎርክ ግንኙነት የማያገኙ አካባቢዎችን አስተማማኝና ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ለማቅረብ አልሞ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።
ዋና ዋና ባህሪያቶች
❶ Global Coverage: የስታርሊንክ የሳተላይት ኢንተርኔት መላው ፕላኔት የሚሸፍን ሲሆን ይህም ቀደም ሲል የኢንተርኔት ግንኙነት የማያገኙ የአለማችን ክልሎችን ተደራሽ ያደርጋል።
➋ High-Speed Internet: ስታርሊንክ ከባህላዊ የኢንተርኔት አገልግሎት አቅራቢዎች ጋር የሚወዳደር የብሮድባንድ ፍጥነትን የሚያቀርብ ሲሆን Online Gaming, Video Conferencingና የመሳሰሉ real-time online ስራዎችን በጥሩ ፍጥነት መከወን ያስችላል።
➌ Easy Installation:
StarLink ለመጠቀም በጣም ቀላል የሆነችና በቀላሉ ከታ ቦታ ማንቀሳቀስ የምትቻል Dish ሲኖረው ማንኛውም ቦታ ላይ በማስቀመጥ እራሷን ከሳተላይት ጋር ማስተካከል ትችላለች። ከዚህ በተጨማሪ LTE connection ላላቸው የሞባይል ቀፎዎች የፅሁፍና የድምጽ መልዕክት እንዲሁም የኢንተርኔት አገልግሎት ያገኛሉ ተብሏል።
➍ Constant Updates: ስታርሊንክ ተጨማሪ ሳተላይቶችን በማምጠቅ እና ሶፍትዌሩን በማዘመን ኔትወርኩን በየጊዜው እያሰፋ እና እያሻሻለ ይገኛል። አገልግሎቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ ብዙ የአለም ክፍሎችን እያካለለ ነው።
❺ Disaster Response: አሁን የምንጠቀምባቸውን የኢንተርኔት አቅራቢ ድርጅቶችን infrastructure በተለያዩ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ቢወድሙ communication ይቋረጣል። የስታርሊንክ ሳተላይት ከዚህ ነገር ነጻ ሲሆኑ ለድንገተኛ አገልግሎቶች እና እርዳታ የሚፈልጉ የተጎዱ ሰዎችን በቀላሉ ማግኘት ያስችላል።
በአሁኑ ሰአት በተወሰኑ የአለማችን ሃገራት ስራ የጀመረው StarLink ከአፍሪካ ሃገራት ናይጀርያ፣ ጋና፣ ሴራሊዮን፣ ማላዊ፣ ዛምብያ፣ ቦቶስዋና፣ ማዳጋስካር፣ ሩዋንዳ፣ ኬንያና ደቡብ ሱዳን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ናቸው።
ይህን አገልግሎት ለመጠቀም ክፍያው ያን ያክል ውድ የሚባል አይደለም። ከሃገራት ሃገራት ልዩነት ቢኖረውም ያልተገደበ high-speed ዳታ ለመጠቀም በወር ለግለሰብ 120 ዶላር ለ Business ደግሞ ከ 140 - 5000 ዶላር መክፈል ይጠይቃል።
በሀገራችን በተለይ በገጠሪቱ የሀገራችን ክፍል ብዙ ሰው የኢንተርኔት አገልግሎት አያገኝም። ይህ ነገር በሃገራችን ቢጀመር ብዙ ሰው የሚጠቀም ይመስላችኋል? ሀሳባችሁን አካፍሉን።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ መግለጫው ተከታትሏል።
ዩኒቨርስቲው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል በዚሁ መግለጫ አስታውቋል።
የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕረዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ፥ ራስ-ገዝ ዩኒቨርስቲ ሆኖ የተቋቋመው ዩኒቨርሲቲው ተቋማዊ ነጻነት፤ አስተዳዳሪዊ ነጻነት፤ የፋይናንስ ነጻነት እና አካዳሚክ ነጻነት ማግኘቱን ገልጸዋል።
"ይህም መምህራኑን ሆነ ተማሪዎችን የመምረጥ መብት ይሰጠዋል" ሲሉ ገልጸዋል።
አዲስ ይተገበራል በተባለው የቅበላ አሰራር በ2014፤ 2015 እና 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የሚወጣውን መስፈርት ታሳቢ አድርገው በዩኒቨርሲቲው ፖርታል https://portal.aau.edu.et መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል።
መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው ?
ዶ/ር ሳሙኤል ፥ አንዱ መስፈርት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን 50 በመቶ በላይ ማምጣት እንደሆነ ገልጸዋል።
ይህ ግን የተመዝጋቢዎችን ቁጥር ባገናዘበ መልኩ 60 ወይም 70 በመቶ ድረስ ከፍ ሊል እንደሚችል ጠቁመዋል።
በመቀጠልም ዩኒቨርስቲው በራሱ የሚያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና (Undergraduate Admission Test) የሚኖረው ሲሆን ይህንን ፈተና ማለፍም ሌላው ዩኒቨርሲቲው ያስቀመጠው መስፈርት ነው ብለዋል።
ፈተናው ምን መልክ ይኖረዋል ?
በዩኒቨርስቲው መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚቀርበው የፈተና ይዘት ምን መልክ አለው በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ዶ/ር ሳሙኤል ፈተናው የአፕቲቲውድ (Apptitude) መልክ የሚኖረው እንደሆነ ጠቅሰው የተማሪዎችን የቋንቋ፤ የማመዛዘን እንዲሁም የቀመር አቅማቸውን የሚለካ እንደሚሆን ጠቁመዋል።
ፈተናው ከሌሎች የመግቢያ ፈተና ጋር ተመሳሳይነት ሊኖረው እንደሚችል ያነሱት ፕሬዝዳንቱ ሆኖም የሚወጣው ፈተና ሙሉ በሙሉ የዩኒቨርስቲው እንደሚሆን አስረድተዋል።
የክፍያ እና የስኮላር ሺፕ ሁኔታ በተመለከተ ምን ተባለ ?
በዩኒቨርስቲው ለመማር ጥያቄ የሚያቀርቡ ተማሪዎች በሁለት አይነት መንገድ እንደሚስተናገዱ ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል።
አንደኛው መስፈርቱን አሟልተው እና ሙሉ ክፍያ ከፍለው የሚማሩ ተማሪዎች ሲሆኑ ሌላው መንግስት ስፖንሰር ሺፕ እንዲሰጣቸው የሚጠይቁ ተማሪዎች ናቸው።
ይህን በተመለከተ የተቀመጠ ኮታ እንደሌለ የገለጹት ዶ/ር ሳሙኤል እንደ እቅዳቸው ግን 50 በመቶ በመንግስት 50 በመቶ በግል ወጪያቸው የሚሸፈንላቸውን ተማሪዎች ለመቀበል እንደሆነ ገልጸው ካልሆነም ቁጥሩ በተወሰነ መልኩ ልዩነት ሊኖረው እንደሚችልም ጠቁመዋል።
መንግስት ከፍተኛ ብቃት ያላቸውና ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎችን ለሀገር በሚፈለጉ የስልጠና መስኮች ወጪን ጭምር በመሽፈን የሚያስተናግድበት ሥርዓት እንደሚኖር እና ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ከታዳጊ ክልል ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥም ተመላክቷል።
ተማሪዎች በሚያመለክቱበት ወቅት ብዙ ቅጾችን እንደሚሞሉ ፤ ስኮላርሺፕ የሚጠይቁ ተማሪዎች ከፍለው መማር እንደማይችሉ የሚያሳይ ማስረጃ ከሚመለከተው አካል ማሟላት እንደሚጠበቅባቸው እና የሚያስገቡት መረጃ ትክክለኛነቱ እንደሚጣራና ሐሰተኛ ሆኖ ከተገኘ የህግ ተጠያቂነት እንደሚያስከትል ጭምር አንስተዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ዩኒቨርስቲው በተከታታይ እንደሚሰጥ አረጋግጧል።
Via:- TikvahEthiopia
43,500 የመስክ መረጃ ሰብሳቢዎች ይፈለጋሉ።
መ/ቤት፦ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት
የስራ መደብ፦ የመስክ መረጃ ሰብሳቢ
ብዛት፦ 43,500
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 የበጀት ዓመት ለሚያካሂደው የ2ኛው ዙር የግብርና ናሙና ቆጠራ 43,500 የመስክ መረጃ ሰብሳቢዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ቅጥሩ 1 ዓመት ነው።
ለሥራው ማመልከት የሚፈልግ ማንኛውም ዜጋ በዚህ ሊንክ http://lmis.gov.et ሌበር ማርኬት ፖርታል ላይ በመግባት ማመልከት ይችላል።
መስፈርቶቹ ምንድናቸው ?
የትምህርት ደረጃ ፡- በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው ሆኖ ፖርታል ላይ በተገለጸው መሠረት፣
የስራው ቆይታ ፦ 1 ዓመት
ቋንቋ ፦ ለሥራ የሚመዘገቡበትን አካባቢ ቋንቋ የሚችል
ፆታ ፦ አይለይም
የጤና ሁኔታ ፡- በገጠርና በከተማ ቀበሌዎች ተዘዋውሮ መስራት የሚችልና ለዚህም ፍቃደኛ የሆነ
ለመመዝገብ ምን መከተል ይገባል ?
1. በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት የሌበር ማርኬት ፖርታል ላይ ይህን ማስፈንጠሪያ lmis.gov.et በመጠቀም መረጃውን መሙላት፣
2. ምዝገባ ካጠናቀቁ በኋላ በስልካችሁ የሰራተኛነት መለያ ቁጥር ይደርሶታል፣
3. የደረሰዎትን የሰራተኛነት መለያ ቁጥር በመያዝ እና አቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ በመሄድ አሻራ መስጠትና ምዝገባውን ማጠናቀቅ።
⏱ መረጃው የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎትና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ነው።
🎙 መረጃውን ለሌሎችም ያጋሩ !!!
Via ፦ tikvahethiopia
ነጻ የኮዲንግ ስልጠና ይውሰዱ!
በዌብ ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፎች የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ስልጠና ዕድሎች ተጠቃሚ ለመሆን https://www.ethiocoders.et/ ላይ ይመዝገቡ፡፡
ስልጠናውን በተሰጡት ስምንት ሳምንታት ለሚያጠናቅቁ ብቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል፡፡
ይመዝገቡ 👇
https://www.ethiocoders.et/
Source: tikvahuniversity
#GAT #Update
በ2017 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ያላቸሁና በተለያዩ ምክንያቶች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያመለጣችሁ አመልካቾች እስከ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም ድረሰ በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
አመልካቾች በየተመደባችሁበት የፈተና ማዕከላት እና የመፈተኛ ፕሮግራም መሰረት ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናው የሚሰጥ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
ለፈተና ወደ ማዕከላት ስትሔዱ የተሰጣችሁን User Name and Password እንዲሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይጠበቃባችኋል።
Source: tikvahuniversity
Repost from Airdrop & Crypto 💰💰
Binance ዛሬ የ Cat ምስልን ከራሱ logo ጋር በመልቀቅ ስለ $Cat listing ፍንጭ ሰጥቷል።
ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ መልኩ የ Binance cap ያደረገ Dog በመልቀቅ ስለ $Dogs listing ቀድሞ አስተዋውቋል።
Link - t.me/catsgang_bot/join?startapp=urv6riQDmWkPjmqFWYWIw
ለክሪፕቶከረንሲ፣ ኤርድሮፕ እና ለቴክኖሎጂ መረጃዎች Airdrop & Digital Business ቻናልን ይቀላቀሉ ፤ ያጋሩ 🙏
@EthioTechnoBusiness
@EthioTechnoBusiness
@EthioTechnoBusiness
Unofficial Telegram Apps
~~~
Telegram Open Source በመሆኑ ከቴሌግራም official app የምናገኘውን አገልግሎት ሌሎች ተመሳሳይ የሆኑ አፖችን በመጠቀም ማግኘት እንችላለን። ከነዚህ apps መካከል ፦
⚫️ Nicegram
⚫️ Hulugram
⚫️ Neko gram
⚫️ Ime messenger
⚫️ Aka
⚫️B gram
⚫️ Telegray
⚫️ Pre tel
⚫️ Null gram
⚫️ X tele messenger
⚫️ Sky gram
⚫️ NekogramX
⚫️ Telegram X
⚫️ Plus Messenger
⚫️ Kotatogram
⚫️ Unigram
⚫️ Graph Messenger
⚫️ Ritmgram
⚫️ Ninjagram
⚫️ Mobogram
⚫️ Best gram
⚫️ Peace gram
⚫️ Tgconnect
⚫️ Vidiogram
ሌላ የቀረ ካለ ጨምሩበት.....✍️
እናንተስ የትኛውን Unofficial app ትጠቀማለችሁ? ምን የተለየ feature አለው?
___
የኤርድሮፕ ፣ ክሪፕቶ እና አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃ የሚጋሩበትን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇
t.me/EthioTechnoBusiness
☝️☝️☝️☝️
Repost from Airdrop & Crypto 💰💰
TapSwap Daily Cinema Codes
18th August
Task: Make $755 While You Sleep
Answer:
quorum
Task: 7 Laziest Ways to Make ...
Answer: replay
Task: How To Make $12,000/month
Answer: lambo
Task: TapSwap Education. Part 2
Answer: 5UY4W1
Task: How To Spot 100X Altcoin
Answer: lachesis
Task: Start Your Business Under $100
Answer: liquid
Start TapSwap Bot
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_564726315
☝️☝️☝️☝️☝️Repost from Airdrop & Crypto 💰💰
TapSwap Daily Cinema Codes
18th August
Task: TapSwap UPDATE!
Answer:
airnode
Task: 15 Time Management Tips
Answer: taint
Task: Reselling In 2024 (EASY $10,000)
Answer: pair
Task: Earn $500 by Reviewing Products
Answer: fakeout
Task: Make REAL MONEY before 2025
Answer: money
Task: Passive Income
Answer: network
Task: Earn $5,000 with chat GPT
Answer: newb
Task: Make Your First $100,000
Answer: moon
Task: Travel and Earn Money
Answer: bag
Task: 50$ Per Survey + Instant...
Answer: dumping
Task: High Paying Micro Task...
Answer: custody
Task: Make Money Playing...
Answer: monopoly
Task: 7 Best Cash Back Apps
Answer: gwei
Task: Avoid this To Become Rich
Answer: libp2p
Task: Earn $300/Daily From Bi...
Answer: jager
Task: 15 Powerful Secrets to...
Answer: long
Task: 10 Best Budgeting Apps
Answer: node
Task: Sell Your Photos for $5...
Answer: scam
Task: 10 Best Dropshipping Ni..
Answer: perpetual
Task: 10 Habits of Millionaires
Answer: mainnet
Start TapSwap BotRepost from Airdrop & Crypto 💰💰
Dogs Update
Dogs አሁን claim ማድረግ የምትችሉት የቴሌግራም ፣ OKX ፣ Bybit... ዋሌታችሁን verify ያደረጋችሁ ብቻ ናችሁ። Verified ዋሌት የሌላችሁ ደግሞ ከ August 20 በኋላ ወደ TonKeeper እና ሌሎች non-custodial ዋሌቶች claim ማድረግ ትችላላችሁ።
Dogs claim ለማድረግ ሁለት የዋሌት አማራጮች አሉ ፦ Custodial እና Non-custodial wallet።
❶ Custodial የሚባሉት የግድ በ passport ፣ National ID ወይም በ መንጃ ፍቃድ Verify ማድረግን የሚጠይቁ wallets ናቸው። OKX ፣ BYBIT እና የቴሌግራም Wallet ተጠቃሽ ናቸው።
Dogs ከትናንት ጀምሮ ወደነዚህ wallets claim ማድረግ የተጀመረ ሲሆን ምንም አይነት gas fee የለውም።
➋ Non-Custodial የሚባሉት ደግሞ ምንም አይነት Verification የማይጠይቁ Wallets ናቸው። ከነዚህ መካከል ዋነኛውና ተጠቃሹ TonKeeper ነው።
Dogs ከ August 20 በኋላ ወደነዚህ wallets claim ማድረግ ይጀምራል።
ተጨማሪ ነጥቦች ፦
❶ Verified wallet የሌላችሁ ፣ ከአንድ በላይ በሆነ አካውንት የሰራችሁ እንዲሁም ስለ Crypto ብዙ እውቀት የሌላችሁ ወደ Tonkeeper claim ብታደርጉ ይመከራል።
➋ Verfied ዋሌት ያላችሁና ቶሎ መሸጥ የምትፈልጉ ቴሌግራም Wallet claim ብታደርጉ አሪፍ ነው።
➌ Verfied ዋሌት ያላችሁ ሳትሸጡ ለማቆየት የምትፈልጉ BYBIT ብትጠቀሙ ይመከራል።
➍ Verfied ዋሌት የሌላችሁ ወደ Telegram Wallet Claim ማድረግ ትችላላችሁ። ነገር ግን P2P ላይ መሸጥ አትችሉም።
ተጨማሪ ጥያቄና ማብራሪያ የምትፈልጉ Comment ላይ ።
@EthioTechnoBusiness
Repost from Airdrop & Crypto 💰💰
NotCoin New Pools
NotCoin ላይ 2 አዲስ Pools ተጨምረዋል። ስሯቸው !!
Join - NotCoin
TON Dating
Bronze lvl - 0.002 not/h Gold lvl - 2 not/h Platinum - 10 not/hExclusive 40cm Physical Art Toy
Bronze lvl - 0.002 not/h Gold lvl - 2 not/h Platinum - 10 not/hLink - https://t.me/notcoin_bot?start=er_28197241 ☝️☝️☝️☝️
Repost from Airdrop & Crypto 💰💰
Dogs 2 Days Left
Dogs list ሊደረግ 2 ቀን ብቻ ነው የቀረው።
Dogs ላይ በቀላሉ Task በመስራት እና 5 ሰው Invite በማድረግ ብቻ 30,000 Dogs ማግኘት ትችላላችሁ። 30,000 Dogs ማለት ደግሞ አሁን ገበያ ላይ ባለው ዋጋ ወደ $100 USD ገደማ ነው።
ስለዚህ ያልጀመራችሁ ይህ እድል አያምልጣችሁ አሁኑኑ ጀምሩት !!!
Joining Link ... 👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=jADZAfTYQuy5qo9VvLn5NA
Repost from Airdrop & Crypto 💰💰
Dogs Auguat 14 list ይደረጋል። ስለዚህ 3 ቀን ብቻ ነው የሚቀረው ማለት ነው። ያልጀመራችሁ እንዳትቆጩ ጀምሩት!
Dogs Task በመስራት ብቻ 30,000 Dogs ማግኘት ትችላላችሁ። 30,000 Dogs ማለት ደግሞ አሁን ባለው የ pre-market ዋጋ ወደ $100 ገደማ ነው።
Dogs ላይ በትንሹ 30000 የሚያሰጡ ታስኮች አሉ! ሁሉንም tasks ስሩ። 5 ሰው Invite ካደረጋችሁ ደግሞ 20,000 dogs ማግኘት ትችላላችሁ።
Dogs ምንም ሳትሰሩ በቀላሉ ገንዘብ የምታገኙት Airdrop ነው። በቀን አንድ ጊዜ መግባት ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ።
.
.
.
ጀምሩት ... 👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=jADZAfTYQuy5qo9VvLn5NA
Repost from Airdrop & Crypto 💰💰
Memeland ከ NotCoin በተጨማሪ ከ5 አይነት በላይ ገበያ ላይ ባሉ MemeCoins mine የሚደረግበት Best Airdrop ነው። ሞክሩት !!!
Start
https://t.me/metaland_bot/click?startapp=564726315
