cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✞✟ ኦርቶዶክሳዉያን ✞✟

እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የተከፈተው ለኦርቶዶክሳውያን እና ማወቅ ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰው ነው ✞መዝሙር ✟ግጥም ✞ኦርቶዶክሳዊ ፎቶ ያገኙበታል

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
522
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
🕊  💖 ▬▬   †    ▬▬ 💖  🕊   [     ያ ለ    እ ም ነ ት !     ]          [ ክፍል - ፩ - ]      💖    ድንቅ ትምህርት   💖 🕊 በመምህራችን በቀሲስ ኅብረት የሺጥላ  🕊 ▬▬▬▬▬▬   †    ▬▬▬▬▬▬ ❝ ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም ፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና። ❞ [ ዕብ . ፲፩ ፥ ፮ ]  ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊሰማው የሚገባው እጅግ ድንቅ ተከታታይ ትምህርት !  💞 †                       †                         † 💖                    🕊                     💖 👇
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🕊  💖 ▬▬   †    ▬▬ 💖  🕊               [          በብዙ መከራ !        ] በብዙ መከራ ፣ በብዙ ችግር ፣ በብዙ ምድራዊ ጉስቁልና ውስጥ ሆነው ፤ ረሀቡን ጥሙን ሁሉ እየታገሱ በፍጹም ትሕትናና በትሕርምት ያለ እረፍት እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ፤ መንጋው በአራዊት እንዳይነጠቅ ፤ ነፍሳት ሁሉ ለእግዚአብሔር መንግሥት እንዲበቁና እንዲድኑ የሚተጉ እውነተኛ ንጹሐን አባቶቻችን ካህናትን የቤተክርስቲያን አምላክ በዕድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን። ያለ ካህናት አባቶቻችን ፣ ያለ ጠባቂና ያለ እረኛ ከመቅረት የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይሰውረን። [  እጹብ የሚያሰኘው የአባቶቻችን ክብር !  ] ❝ ይህን እሳት ያለ ጉጠት ሳይፈራ የሚዳስስ ካህን እንደምን ያለ ነው ? ለዚህ ለመዳሰሱ አንክሮ ይገባል ! በመሰዊያ ላይ ይህን ሕብስቱን የሚፈትተው ካህን እንደምን ያለ ነው? ለዚህ አንክሮ ይገባል ! ... የእግዚአብሔርን በግ ለመሰዋት ጣቶቹ ወቅለምት የሆኑለት ይህ ካህን እንደምን ያለ ነው ? ! ለዚህ አንክሮ ይገባል ! አንደበቱም መናፍቃንን ከምዕመናን ለመለየት ሰይፍ ሆነለት ፤ ምዕመናንን ከአምላካቸው ደም አንድ የሚያደርጋቸው ይህ ካህን እንደምን ያለ ነው?! ለዚህ አንክሮ ይገባል ! ❞ [ አርጋኖን ዘሰኑይ ] †                       †                         † 💖                    🕊                     💖
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
                        †                         🕊  💖        ሰ ላ ም ታ        💖  🕊ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሠሮ ለሰጣን ▸ አግዐዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም ❞ 🕊 ❝ ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው ፤ አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ። ❞ ▬▬▬▬▬▬   †    ▬▬▬▬▬▬   በደሙ ክቡር በዕፀ መስቀሉ ተቀደሰት ቤተክርስቲያን እምድኅረ ተንሥአ እሙታን። ❞ ትርጉም ፦ [ ከሙታን ከተነሣ በኋላ በክቡር ደሙ ቤተ ክርስቲያን ተቀደሰች። ] [ ቅዱስ ያሬድ ] 🕊 🕊  💖    ክብርት  ሰንበት    💖  🕊 †                       †                         † 💖                    🕊                     💖
نمایش همه...
አምላካችን በወዳጆቹ ምልጃ ሃገራችንን ከክፉው ሁሉ ይሠውርልን:: [  †  ግንቦት ፲፱ [ 19 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት   ] ፩. አባ ዓቢየ እግዚእ ጻድቅ [ ኢትዮዽያዊ ] ፪. አቡነ ዮሴፍ ብርሃነ ዓለም [ የ፲፪ [ 12 ]ቱ ሐዋርያት መቃብር ከጌታ የተገለጠላቸው ኢትዮዽያዊ ] ፫. አቡነ ብስጣውሮስ ዘሐይቅ እስጢፋኖስ [ ኢትዮዽያዊ ] ፬. ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት ታላቁ [ ፯ [7 ] ጊዜ ሙቶ የተነሳ ] ፭. "805,007" ሰማዕታት [ በአንድ ቀን ብቻ የተገደሉ ] ፮. አባ ይስሐቅ ገዳማዊ [   †  ወርኃዊ በዓላት    ] ፩ ፡ ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት ፪ ፡ ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት ፫ ፡ ቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስ ፬ ፡ አባ ስነ ኢየሱስ ጻድቅ " በተኩላና በእባብ ላይ ትጫማለህ:: አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ:: በእኔ ተማምኗልና አስጥለዋለሁ:: ስሜንም አውቁዋልና እጋርደዋለሁ:: ይጠራኛል እመልስለትማለሁ:: በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋር እሆናለሁ:: አድነዋለሁ: አከብረውማለሁ:: ረጅም እድሜን አጠግበዋለሁ:: ማዳኔንም አሳየዋለሁ:: " [መዝ.፺፥፲፫] † ወስብሐት ለእግዚአብሔር † † ወለወላዲቱ ድንግል † † ወለመስቀሉ ክቡር † [ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ  ]          †              †               † ▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬ 💖                   🕊                    💖
نمایش همه...