For Students EI Tutor Centre (Sebe)
رفتن به کانال در Telegram
211
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-230 روز
آرشیو پست ها
A Rat Swallowed A Diamond. The Owner Of The Diamond Contacted A Man To Kill It.
When The Rat Hunter Arrived, There Were More Than 1000 Rats Bunched Up And One Sitting By Itself Away From The Rest. He Spotted & Killed The One Sitting By Itself & To The Owners Surprise, It Was The One That Had Swallowed The Diamond.
The Amazed Owner Of The Diamond Asked, "How Did You Know It Was That Rat?" He Responded Very Easy, When Idiõts Get Rich, They Don't Mix With Others.
-- Chinua Achebe
@ETHIO_ENTRANCEG12 readingcomprehensionquestions4thedition.pdf3.61 MB
አያት ከልጅ ልጃቸው ጋር ቁጭ ብለው እያወጉ ሳለ እርግብ መጥታ የሳሎን መስኮት ላይ ታርፋለች...እያትም ወደ እርግቧ እየጠቆሙ...
"ልጄ እቺ ምንድነች...?" ይሉታል
እሱም " እርግብ " ሲል ይመልሳል
" እቺ ምንድነች? " ደግመው
" እርግብ አብዬ "
" እቺ ምንድነች? " ለሶስተኛ ግዜ አሉት
" እርግብ አልኩኝኮ አብዬ " በመሰላቸት ሥሜት
" እቺ ምንድነች " ለአራተኛ ግዜ
" እንዴ አያቴ ምነው እርግብ እያልኩህ ሥለምን ደጋግማህ ትጠይቀኛለህ...? " ይላል የልጃቸው ልጅ በመሰላቸትና በቁጣ ሥሜት...
እሳቸውም ወደጓዳ ገቡና አንድ ማስታወሻ ይዘው ወጡ ከዛም አንድ ገጽ ላይ ከፍተው እንካ አንብባትማ ብለው ሰጡት...
እሱም ማንበብ ሲጀምር እሱ የሶስት አመት ልጅ ሳለ አያቱን የጠቀያቸውን ጥያቄ አስተዋለ...
" አያቴ እቺ ምንድን ናት? "
" እርግብ "
" አያቴ እቺ ምንድናት? እየሳቀ "
" እርግብ "
፧
፧
፧
እያለ ሲቆጥር እሱ ሃያ አምስት(25) ግዜ ጠይቋቸው ነበር እሳቸውም አለመሰልቸት ሃያ አምስት ግዜ መልሰውለት ነበር...እሄንን ሲያነብ አይኑ እምባ አቅርሮ ወደ አያቱ ቀና አለ ።
፧
እሳቸውም እንዲህ አሉት
" እኔ ያንን ያህል ግዜ ሥትጠይቀኝ ያለመሰልቸት መልሼልህ ነበር ከዛም በላይ ብትጠይቀኝ ልመልስልህ ዝግጁ ነበርኩ አንተ ግን ገና በአራት(4) ግዜ ጥየቃዬ መሰላቸትህ ለምን ነው ልጄ..? አሉት
ምንም ሳይናገር እንባው እየፈሰሰ እግራቸው ላይ ወደቀ እሳቸውም ቀና አርገው አቀፉት ።
፧
❇️ እኛ ልጆች ሳለን ጥያቄዎቻችንን ፣ ፍላጎቶቻችንን ፣ ለቅሶአችንን የታገሱንን ሰዎች እኛም ሰው ስንሆን ልንታገሳቸው እንጂ ልንበሳጭና ልንሰላችባቸው አይገባም ። እኛ ማልቀሳችንን ሳይሆን ከለቅሶአችን ጀርባ ያለውን ምክንያት ለማወቅ የተጉትን የኛነታችን ምክንያቶች ልንሰለቻቸው አይገባም ።
፧
ጥያቄቸውን ሳይሆን ከጥያቄቸው ጀርባ ያለውን ነገር ፣ ቁጣቸውን ሳይሆን በቁጣቸው ውስጥ ያለውን ቀናነት እና መልካምነት ለማንበብ እና ለመረዳት ግዜ እንውሰድ እነሱ ሥላሉ ነውና እኛም የኖርነው እነሱም ናቸውና እንደሰው እንቆም ዘንድ ከሰውነት ተራ የወጡት ። ሁሌም እኛን እኛ ያደረጉንን ክብር እና ፍቅር እንስጣቸው አንሰላች ።
✍️ከማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተገኘ
👌ንስር አሞራ በእድሜው አጋማሽ ማለትም በ35 - 40 ባለው እድሜው ላይ ከባድ ነገር ይገጥመዋል ..
የመጀመሪያው :- ምግቡን ለማደን የሚገለገልበት ጥፍሮቹ ከመጠን በላይ ስለሚያድጉ ምግቡን ከመሬት ላይ ማንሳት ያቅተዋል ...
ሁለተኛው :- አጥንትን ሳይቀር መስበር አቅም ያለው አፉ(መንቁሩ) ስለሚታጠፍና ስለሚጣመም ምግቡን እንደወትሮው መመገብ ይሳነዋል ...
ሶስተኛው:- ክንፉና በአካሉ ላይ ያሉ ላባዎች ስለሚከብዱት ያ ሰማየ ሰማያትን እየሰነጠቀ ይበር የነበረው ሀይሉ ይክደዋል።
👌አሁን ንስር አሞራ ያለው ምርጫ ሁለት ነው።
⓵ኛ. ካረጀ አካሉ ጋር ዝም ብሎ በመቀመጥ ሞቱን መጠበቅ ?
⓶ኛ. አምስት ወር የሚፈጅ ስቃይና መከራ ያለበት መስዋዕትነትን ከፍሎ ቀሪውን 35 አመት በደስታ ማሳለፍ ?
👌የመጀመሪያውን ከመረጠ በእድሜው አጋማሽ ይሞታልና ታሪኩ እዛ ጋር ያበቃል።
👌ሁለተኛውን ምርጫ ከመረጠ ግን እነዚህን አምስት መስዋዕትነቶች ማለፍ ይኖርበታል።
👉1ኛ. ከፍተኛ ተራራ ላይ በመውጣት የብቻውን ጎጆ ይቀልሳል።
👉2ኛ. ጎጆ ከቀለሰ በኋላ የመጀመርያ ስራዉ የአፉን መንቁር ከአለት ጋር በማጋጨት ነቅሎ ይጥላል።
👉3ኛ. ይህን ካደረገ በኋላ አዲስ መንቁር ይወጣለታል፡፡ መንቁሩ እስኪያድግ ድረስ ታግሶ በጎጆው ምንም አይነት ምግብ ሳይመገብ መቆየት ግዴታው ይሆናል፡፡
👉4ኛ. አዲስ መንቁር ከበቀለለት በኋላ በአዲሱ መንቁሩ የገዛ እግሩን አሮጌ ጥፍር ነቃቅሎ ይጥለዋል።
👉5ኛ. አዲሱ የእግር ጥፍር ከበቀለለት በኋላ ደግሞ ይህንን አዲስ ጥፍር እንደ መሳርያ በመጠቀም በሰዉነቱ የተጣበቁትን እንዳይበር እንቅፋት የሆኑትን የገዘፉና ያረጁ ላባዎችን ነቃቅሎ አዲስ ላባ ያበቅላል።
👌ይህን በጀግንነት ከተወጣ በኋላ እንደገና ራሱን በራሱ ወልዶና ወጣት ሆኖ ወደ ንስሮች መንደር ብቅ ይላል፡፡
"ንስር አሞራ የጥንካሬ ተምሳሌት ነው!"
ካነበብነው
Repost from For Students EI Tutor Centre (Sebe)
Questions about Types of paragraph
1. "Malaria is a serious illness caused by parasite which is spread by Anopheles mosquito." The statement is likely taken from beginning of a/an ___text .
A. Descriptive
B. Argumenttative
C. Narrative
D. Expository
2.Nathan John Feuerstein was born in
Gladwin, Michigan , on March 30, [3][4] 1991. [5] His parents divorced, and he was raised by his mother until his father had to take him away when her boyfriend abused him. The statement is likely taken from beginning of a/an ___text .
A. Descriptive
B. Argumentative
C. Narrative
D. Expository
3. Kebede's ambassador made kebede look dope.It fits with his wide armed chest.The statement is likely taken from a/an ___text .
A. Descriptive
B. Argumenttative
C. Narrative
D. Expository
4.You have to study at night because sleeping after studying can consolidate information and improve recall.The statement is likely taken from a/an ___text .
A. Descriptive
B. Argumenttative
C. Narrative
D. Expository
5. Mechanics is the branch of physics that deals with the action of forces on material objects with mass. The statement is likely taken from a/an ___text .
A. Descriptive
B. Argumenttative
C. Narrative
D. Expository
6. During 2004 , an estimated 59 million people died around the world according to the world health organization.The statement is likely taken from a/an ___text .
A. Descriptive
B. Argumenttative
C. Narrative
D. Expository
7. Which one of the following best illustrates a sentence taken from descriptive piece of writing.
A.The school has 34 classes.
B. This school is the best educational center in our city.
C. Each and every class of the school is painted with attractive colours.
D. The school was established as the emperor come to power.
8. Which one the following is taken from argumentative text ?
A. Coffee has an addictive compound in it called caffeine .
B. The origin of coffee is Ethiopia
C. Prepared coffee has a black color and froth a foam when you pour it in a cup.
D. I suggest you to drink coffee when you feel asleep, cause it makes you spry.
9.Which one of the following best illustrates a sentence taken from narrative piece of writing?
A. Some servants get money by performing house hold tasks.
B. The servant always wear a blue dress and gauze over her hair
C. While she was cleaning the room she got a lot of birr in a wallet,then she hid it by her gauze.
D. Don't employe servant ,it makes your life luxure. Even if they perform some task they are not honest.
10. Which one of the following best illustrates a sentence taken from expository piece of writing?
A. AU stands for African Union.
B. The African union flag has Green background and African map of sun shining emblem with white color .
C. The tour of African Union makes an interesting bombardment of electric light.
D. Au was established as organization of African Union. Then by 2002 it was launched as African Union.
11. A single paragraph has___,
A. One major idea
B. Several important ideas
C. Two or more opinion
D. Opinion of writer
12. After he entered to the jungle, Everything was changed. He was beleaguered by herd of a lion. This text is likely taken from ____ essay.
A. Descriptive
B. Argumenttative
C. Narrative
D. Expository
13. Calm before the Strom! Youth's agitation started again. A lot of school center,hospitals and private buildings have been damaged in a single night. The roads of the city was barricaded by thrown stone.This text is likely taken from ____ essay.
A. Descriptive
B. Argumenttative
C. Narrative
D. Expository
14. I left the office about 5: 30 and after a quick shower and change of clothes I went straight out to a party given by an aid worker who lives nearby. What kind of text is this ?
A. Descriptive
B. Argumenttative
C. Narrative
D. Expository
Send your answer via the comment
Repost from For Students EI Tutor Centre (Sebe)
We can conclude on the basis of the above two statements that "All men wear caps"
However the validity of the conclusion is important. Not all conclusions need to be valid. Only those two propositions which lead to a valid conclusion are relevant to our cause.
Repost from For Students EI Tutor Centre (Sebe)
Syllogism has been defined as “A form of reasoning in which a conclusion is drawn from two given or assumed propositions”. It is deductive reasoning rather than inductive reasoning. It can be stated that an important part of the exam is Syllogism in reasoning. You will invariably see 3 – 5 questions based on syllogism formula in the reasoning section of most of the competitive exams.
Let us take two propositions as follows:
All men are old.All old wear caps.
የጉንዳኗ ትምህርት❗️
አንዲት ጉንዳን ከእሷ ክብደት 10 እጥፍ የሚከብድን አንድ ለምግብ የሚሆናትን ነገር ተሸክማ ወደፊት ትገሰግሳለች። አንድ መንገደኛ ሰው በዚያ ሲያልፍ አንገቱን አቀርቅሮ ካያት በኋላ እግሩን አንስቶ ሊጨፈልቃት ትንሽ እስከሚቀረው ድረስ በላይዋ ላይ አድርጎ፣ “ይህቺን ጉንዳን እኮ አንዴ በጫማዬ ብጨፈልቃት ያልቅላታል፣ ይህ ጉዞዋ፣ ስራዋና ሕይወቷ በእኔ ውሳኔ ስር ነው” እያለ ለራሱ ሲያወራ አንድ በዚያ የሚያልፍ ጓደኛው አየውና፣ “ብቻህን እንደ እብድ የምታወራው ምን ሆነህ ነው? አቀርቅረህ የምታየውስ ምንድን ነው?” አለው። መንገደኛውም በጉንዳኗ ላይ ሊያደርግ ያሰበውን ነገረው።
መንገደኛውም ወደ ጓደኛው ዘወር በማለት፣ ለራሱ ያወራ የነበረውን የጉንዳኗ ሕይወት በእሱ ውሳኔና ቁጥጥር ስር እንዳለ ደገመለት። ጓደኛውም፣ “መስሎህ ነው እንጂ የጉንዳኗ ሕይወት በፈጣሪዋ ፍቃድ እንጂ በአንተ እጅ አይደለም” አለው። በዚህ ጉዳይ ላይ ትንሽ ከተከራከሩ በኋላ መንገደኛው፣ “እንግዲያውስ አሳይሃለሁ” ብሎ ሊጨፈልቃት ዘወር ሲል ለካ እሱ ሲዝትባትና ከጓደኛውም ጋር ሲከራከሩ ከሁኔታው የተነሳ ምንም ሳትቆምና ግራና ቀኝ ሳትል ዝም ብላ መንገዷ ላይ አተኩራ ትገሰግስ የነበረችው ጉንዳን ርቃ ሄዳ ተሰውራለች።
የዚህች ጉንዳን ዋና መልእክት...
ሰው ስለዛተብህ አይደለም የአንተ ነገር የሚቆመው፣ አንተ በዛቻው ምክንያት ስትቆም ነው የአንተ ነገር የሚቆመው። ሰው አጠፋሃለሁ ስላለ አይደለም የምትጠፋው፣ ይህ ሰው ሊያጠፋኝ ነው ብለህ ስትጨነቅ ነው የምትጠፋው፡፡ ሰው አበቃለት ስላለህ አይደለም የሚያበቃልህ፣ አንተ አለቀልኝ ስትል ነው የሚያበቃልህ።
ምንም ሆነ ምንም ዝም ብለህ መንገድህን ቀጥል! ምንም ተባለ ምንም ዝም ብለህ ስራህ ላይ አተኩር!
(Dr Eyob mamo)
✅ "Names and Formulas of Chemical Elements!"
🔺 Common salt = NaCl
🔺Baking soda = NaHCO₃
🔺 Washing soda = Na₂CO₃ 10H₂O
🔺Caustic Soda = NaOH
🔺Suhaga = Na₂B₄O₇ 10H₂O
🔺 Alum = K₂SO₄ Al₂(SO₄)₃ 24H₂O
🔺Red medicine = KMnO₄
🔺 Caustic Potash = KOH
🔺Saltpeter = KNO₃
🔺Bleaching powder = Ca(OCl)Cl
🔺 lime water = Ca(OH)₂
🔺Gypsum = CaSO₄ 2H₂O
🔺 Plaster of Paris = CaSO₄ ½H₂O
🔺Chalk = CaCO₃
🔺Limestone = CaCO₃
🔺 Marble = CaCO₃
🔺Nausadar = NH4Cl
🔺Laughing gas = N₂O
🔺 Litharge = PbO
🔺 Galena = PbS
🔺Red vermilion = Pb₃O₄
🔺White lead = 2PbCO₃ Pb(OH)₂
🔺 Salt acid = HCl
🔺Shore's acid = HNO₃
🔺Amalraj = HNO₃ + HCl (1 : 3)
🔺Dry ice = CO₂
🔺Green Case = FeSO₄ 7H₂O
🔺 Horn Silver = AgCl
🔺 Heavy water = D₂O
🔺Producer gas = CO + N₂
🔺Marsh gas = CH₄
🔺Vinegar = CH₃COOH
🔺Gemaxine = C₆H₆Cl₆
🔺Blue Case = CuSO₄ 5H₂O
🔺alcohol = C₂H₅OH
🔺 Mand = C₆H₁₀O₅
🔺Grape juice = C₆H₁₂O₆
🔺sugar = C₁₂H₂₂O₁₁
🔺 Urea = NH₂CONH₂
🔺 Benzene = C₆H₆
