fa
Feedback
For Students EI Tutor Centre (Sebe)

For Students EI Tutor Centre (Sebe)

رفتن به کانال در Telegram

Learn to be yourselves

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استآموزش135 460
211
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-230 روز
آرشیو پست ها
Statements: Some Cats are Rats. All bats are tables. All Rats are Bats. Conclusion: I. Some Cats are bats II. All bats are rats III. All tables are cats IV. All bats are cats
Anonymous voting

+6
G12 Physics extreme series book.pdf289.36 MB

+8
John_W_Creswell_Research_Design_Qualitative,_Quantitative,_and_Mixed.pdf3.58 MB

Best Psychological and religious book

ጥበበኛዋ ትል      ============================= “ምንም ያህል ቀስ ብሎ ተራማጅ ብሆንም በፍጹም ወደኋላ አልራመድም” (Abraham Lincoln)      ============================= አንዲት ትል ከአንድ ራጅም ዛፍ ስር ሆና ወደ ላይ ስትመለከት ዛፉ በማፍራት ላይ ያለውን ፍሬዎች በመመልከቷ ከፍሬው ለመመገብ ወደ ዛፉ ላይ የመውጣትን ጉዞ ጀመረች፡፡ በእሷ ፍጥነት (ዝግመት) ዛፉን ወጥታ ያሰበችበት ለመድረስ ረዘም ያለ ጊዜ እንደሚፈጅ ከተሞክሮ ብታውቀውም ወደላይ በወጣች ቁጥር በበለጠ ሁኔታ እየታያት የመጣውን የአካባቢ ገጽታ እያየች በደስታ ዳገቱን ተያያዘችው፡፡ ብዙም ሳትርቅ ከዛፉ ላይ ወደታች የምትወርድ አንዲት ምንነቷ በውል ያልታወቀ እንስሳ ቆም ብላ፣ “ወደየት ነው እንደዚህ በደስታ እየተፍለቀለቅሽ የምትሄጂው አለቻት”፡፡ ትል፣ “ዛፉ ጫፍ ላይ ያለውን ፍሬ ልበላ” አለች፡፡ እንስሳዋም፣ “በቅድሚያ እኔ ከዚያ ነው የመጣሁት፣ ፍሬዎቹ ገና አልበሰሉምና አትልፊ፡፡ ሲቀጥል ደግሞ አጉል ደስተኛነትና አዎንታዊነት አያጥቃሽ ጉዞው ቀላል እንዳይመስልሽ፣ ስለዚህ ብትመለሺ ይሻልሻል” አለቻት፡፡ ትሏም፣ ቆም ብላ እዚያ ለመድረስ የሚፈጅባትን ጊዜ ካሰላች በኋላ፣ “ችግር የለውም፣ እዚያ እስከምደርስ ድረስ ፍሬዎቹ ይበስላሉ” በማለት ጉዞዋን ቀጠለች፡፡ --------------------------------------------------- ያሰብነው ከፍታ ለመድረስና የለፋንበትን ፍሬ ለማግኘት እነዚህን👇 ነጥቦች ልብ እንበል  . . . 1. ዓላማን ከጊዜ ጋር ማጣጣም
ከሁሉ በፊት ለመድረስ የምትፈልጉበትን የዓላማ ከፍታ ወስኑ፡፡ ከዚያም፣ እዚያ ዓላማችሁ ጋር ለመድረስ የሚፈጅባችሁን የጊዜ ሁኔታ አስሉና ሁለ-ገብ እቅድ አውጡ፡፡ ሁለ-ገብ እቅድ ማለት፣ እንደ እናንተ ሁኔታ ገንዘብን፣ ትምህርትን፣ እድሜን . . . ያካተተ ሊሆን ይችላል፡፡  
2. የሰዎችን ሃሳብ ማመዛዘን
ሁል ጊዜ ከፍ ያለ እቅድ ስታወጡና መንቀሳቀስ ስትጀምሩ ተቃራኒውን የሚነግሯችሁ ሰዎች እንደሚያጋጥሟችሁ አትርሱ፡፡ አንዳንዶች ለእናንተ አስበው በቅንነት፣ ሌሎቹ ደግሞ ከእናንተ በተቃራኒ አስበው በምቀኝነት፡፡ በጭፍንነት ከሰማችኋቸው ውጤቱ ያው ስለሆነ ሁለቱንም ቢሆን በጥንቃቄ ማስተናገድ አስፈላጊ ነው፡፡
3. በጉዞው መደሰት
ወደ ዓላማችሁ በእናንተ አቅምና ፍጥነት ስትጓዙ ፍጻሜው ላይ የመድረሳችሁን ደስታ እስከምታገኙ አትደበሩ፡፡ “የጉዞ ደስታ” የሚባልም ነገር እንዳለ አስቡ፡፡ የመድረስ ደስታ ዓላማችሁ ላይ እስከምትደርሱ ድረስ ያስጠብቃችኋል፡፡ የጉዞው ደስታ ደግሞ አሁኑኑ በመደሰት ለጉዞው ጉልበትን ይሰጣችኋል፡፡ በማንኛውም ጉዞ ውስጥ “የምታዜሙትን ዜማ” ፈልጉ፣ የምትስቁበትን ምክንያት ፍጠሩ፣ ዙሪያችሁንም እየቃኛችሁ ተደሰቱ፡፡ ጉዞው የፍጻሜውን ያህል አስፈላጊ ነውና፡፡
ያሰባችሁት ደረጃ መድረሳችሁና ፍሬያችሁን መብላታችሁ አይቀርምና፣ በፍጹም ወደኋላ አትመለሱ!!

Answers For English Natural 20016 UEE Code 038
Answers For English Natural 20016 UEE Code 038

If any body gets questions 18-25, send it through comment box.
If any body gets questions 18-25, send it through comment box.

+7
Aptitude {2016} EUEE Natural.pdf2.05 MB

English Lesson Note for Grade 12.pptx1.14 KB

+1
Best Books Ever For mind setup

English 2016 UEE nat Join us @qubeeacademy .pdf4.03 MB

Eng 2016 UEE SOSCIAL.pdf4.65 MB

2016 Aptitude National Exam.pdf6.23 MB

To all grade 12 examinees ..... For English UEE, it is better to focus on the following areas as collected/ researched from different years . 1. Paragraph analysis        all 4 types 2. Grammar (Advanced)        # basic uses of conditionals        # tenses (Advanced)        # conjunctions        # reports        # verb patterns, linking, stative, infinitive, gerund ,bare... etc        # prepositions        # relative expressions :- essential and non essential clause        # types of adverbial clauses (All 6 types )        # comparison (Advanced level  Elipsis, parallel and               as/ so....as )       # participial phrases       # Active and passive ( Advanced level) 3. Substitution ( vocabulary) 4. Word completion (vocabulary including idioms and phrasal verbs) 5. Sentence meaning 6. Reading comprehension 7. Word orders 8. Coherence (sentence orders) 9. Languages of writing      * letter writing      * types of writing (all 4 types)      * research statenents      * advertisement      * caution

To all grade 12 examinees ..... For SAT English part, it is better to focus on the following areas for UEE. 1. Verbal analogies Which are based on the basic analogis of words 2. Synonym and antonym of common words 3. Syllogism (dedactive logical reasoning) 4. Word completion 5. Logical comprehension focused on sentence and paragraph analysis 6. Graph comparison 7. Case comparison (like puzzles or imagination test) 8. Reading comprehension ( mostly inferences )

UEE
የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች መግባት ጀምረዋል።
ተፈታኞች ከትናንት ሰኔ 29/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ናቸው። ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ/ም ይሰጣል። በትግራይ ክልል ፈተናው ከሐምሌ 2 እስከ ሐምሌ 12 ቀን 2016 ዓ/ም ድረስ ይሰጣል። በትግራይ በቀድሞ ስርዓተ ትምህርት የተማሩና በ2013 እና በ2014 የትምህርት ዘመን መፈተን የነበረባቸው ተፈታኞች ናቸው ፈተናቸውን የሚወስዱት።
ትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮውን ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እንዲሁም የተመረጡ ተማሪዎች ደግሞ በኦንላይን እንደሚወስዱት አሳውቋል።
ዘንድሮ ከ700 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተናው ይቀመጣሉ።
የፀጥታ ችግር ባለባቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች በመስከረም ወር 2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ፈተና ይዘጋጅላቸዋል።

English-Vocabulary-Test-EnglishCurrent.pdf1.77 KB

+1
Online Exam Admin protocal.pdf6.88 KB