cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

☪ Isliminnu(Tohiidu) Nabiyyootu Baalu Sokkaati☪

واعبد الله ولا تشركوا به شيء

نمایش بیشتر
أثيوبيا10 899زبان مشخص نشده استدین و مذهبی95 148
پست‌های تبلیغاتی
199
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌸የባለቤትህ ቁንጅና ዲኗ ላይ ነው🌸 🔘 قَالَ العلامة صَالِح الفوزان حَفِظَهُ اللهُ تعالى ورعاه : 📚ሸህ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ። "الزوجة وَ إِنْ لَمْ تَكُنْ جَمِيلَةً، وَإِنْ لَمْ يَكُنْ لَهَا مَالٌ، فَدِينُهَا يُعَوِّضُ مَا فَقَدَتْهُ مِنَ الْمَالِ وَ الْحَسَبِ وَ الْجَمَالِ فَلَا يُنْظَرُ لِهَذِهِ الْأُمُورِ الَّتِيٰ‏ لَا تَكُونُ أَسَاسًا لِلْأُسْرَةِ فَإِذَا كَانَتْ دَيِّنَةً فَالدِّينُ كُلُّهُ خَيْرٌ وَ يَكْفِيٰ. 👌 የትዳር አጋርህ 👉ቆንጆ ባትሆንም 👉ገንዘብ ባይኖራትም ነገር ግን የዲን ባለቤት ከሆነች 👉 ከገንዘብ፣ ከዘርና ከውበት ያጣኸውን ሁሉ ይተካልሀል። እነዚህ ነገራቶች (ውበት፣ ሀብትና ዘር) ብዙም ትኩረት ሊያደረግባቸው አይገባም። ምክንያቱም የትዳር መሰረታዊ ነገሮች አይደሉምና። ይቺ እንስት የዲን ባለቤት ከሆነች ሚፈለገውም ይህ ነው። ምክንያቱም ዲን ሁሉ ነገሩ መልካም እንዲሁም በቂ ነውና። 📚(🎙#مُحَاضَرَةُ #الحقوق #الزوجية./📖 ) ↪️ አትሸወድ ወንድሜ❗️አላህ የዲን ባለቤቷን ከሰጠህ አመስግነህ ተቀበል። በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራልና ከዚህ ተጠንቀቅ። አይንህና ልብህ ወደሌላ ሀብት ወዳላት፣ ቁንጅና ወደተቸረችዋ፣ የጥሩ ዘር ወደሆነቿ አይዙር። ዲን የሌላት ነገር ግን ሁሉም አሟልት ከምትመጣ ሴት እቤትህ ውስጥ ያለቿ የዲን ባለቤት የሆነችዋን ጠዋት ተነስታ ከሱብሂ ሶላት በፊት ያለውን ሁለት ረከአ ከምትሰግደዋ ጋር በፍፁም አይወዳደሩም።
نمایش همه...
Audio from 966443
نمایش همه...
AUD-20230212-WA0138.mp31.73 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ: በእጁ ሰርቶ ያገኘው ነው! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أطْيبُ الكسبِ عملُ الرجلِ بيدِه﴾ “ጥሩ ከስብ (ሲሳይ) የሚባለው ሰውዬው በእጁ ሰርቶ ያገኘው ነው።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 607 ↩️↩️↩️↩️↩️↩️↩️↩️↩️ የቴምር ዛፍ ይተከልለታል! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من قال: سبحان اللهِ العظيمِ و بحمدِه، غُرِسَتْ له نخلةٌ في الجنَّةِ.﴾ “ሱብሃነአላሂ ለዓዚም ወቢሃምዲህ ያለ በጀነት ውስጥ የቴምር ዛፍ ይተከልለታል።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 64↩️
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ሴትና ዱኒያን ተጠንቀቁ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنّ الدُّنْيا حُلْوَةٌ خَضِرَةٌ، وإنّ اللهَ مُسْتَخْلِفُكُمْ فِيها، فَيَنْظُرُ كيفَ تَعْمَلُونَ، فاتَّقُوا الدُّنْيا واتَّقُوا النِّساءَ، فإنّ أوَّلَ فِتْنَةِ بَنِي إسْرائِيلَ كانَتْ في النِّساءِ.﴾ “ይህቺ አለም (ዱኒያ) ጣፋጭና አረንጓዴ ናት። አላህ በሷ ውስጥ ምትኮች አድርጓችኋል። ምን እንደምትሰሩ ይመለከታል። ዱኒያን ተጠንቀቁ! ሴትንም ተጠነቀቁ! የእስራኤል ልጆች የመጀመሪያ ፈተናቸው በሴት ነበር።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2742↩️
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Ibnuli jewuzi Allaha mararosina Togo yaanno Arrawosi Allaharayee hemetenni mannu su'ma hunatenni hattonni fojonsa harunsatenni Arrawosi Allaharayee Allaaleehu/Agareehu rewoote yannara(lubbosi malayiikootu haadha wote Allaha Arrawosi tire Halaalaancho yaatto jennatu makfacha ikkitinota yaanni duniyatenni baxxanno لا اله إلا الله Wolu garinni Aleenni yinummore assaahu mannu su'ma hunatenni hattonni fojonsa harunsatenni Arrawosi Agaraakkihura Allaha Jeefote yannara Allaha Arrawosi Amadeenni Arrawis danchare coyiirikki duniyatenni baxxanno jeefonke Allaha biifisona roduuwu Arrawonke dandiinummo bikkinni amadate wo'naallo!!
نمایش همه...
🚫ልቅ የሆኑ የወሲብ ፊልሞችና ምስሎችን በመመልከት ለተለከፉ ሁሉ! ♻️እነዚህ ፊልሞችና ምስሎች የጀሀነም በሮች ናቸው! 📵እነዚህን የበከቱና የተግማሙ ዝሙተኞችን በማየት እስረኛ የሆንክ/ሽ ሁሉ በዚህ ሰበብ ምን እንደሚከተልህ/ሽ ተከታዩን እስተውለህ/ሽ አንብብ/ቢ! ☞ለላጤዎችና ለባለትዳሮች መጨረሻ ላይ የተቀመጠውን መፍትሄ በጥሞና አንብቡት! ☞የተራቆቱ ዝሞተኞችን ማየት እጅግ ከባባድ ወንጀሎች ውስጥ እንደሚካተቱ ታውቃለህ? ☞እነዚህን ዝሙተኞች መመልከት ውርደትና ደካማነት እንደሚያወርስ ታውቃለህ? ☞እነዚህን ዝሙተኞች መመልከት በሰዎች አይን ያነስክና ወራዳ እንደሚያደርግህ ታውቃለህ? ☞እነዚህን አፀያፊ ምስሎችና ቪድዮዎች በማየት የተለከፈ ወጣት በቀላሉ ካገኘው ተቃራኒ ፆታ ጋር ሁሉ ዝሙት ላይ የሚወድቅ ይሆናል። እንዲሁም ራስን ወደ ማርካት (masturbation) ሱስና የስንፈተ ወሲብ አደጋ ተጋላጭ የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው። ☞እነዚህን የዝሙት ዌብሳይቶችና የቪድዮ ምስሎች መመልከት በአእምሮህና በአይንህ ላይ ድክመትን እንደሚከስት ታውቃለህ? ይህን በመመልከት ሱሰኛ የሆነ ሰው ቀለል ያሉ ጉዳዮችን በቀላሉ ይረሳል። ይህ አደጋ እያደገ ሲሄድ የአእምሮ ድክመት አስከትሎበት እንዴት መናገር እንዳለበት ሁሉ ላያውቅ ይችላል! ሌሎችም ብዙ የጤና እክሎች ያጋጥሙታል! ☞ይህ ወንጀል አላህ ዘንድ ወራዳ ሰው እንደሚያደርግህ ታውቃለህ? ☞የእነዚህ ዝሙተኞች ምስል አእምሮህ ላይ ተቀርፇል? (ይህ የአላህ ቁጣ ምልክት ነው!) ☞እነዚህን ነገሮች መመልከት ትንንሽ ነገሮችን ሁሉ የምትሰጋ ፈሪና ልፍስፍስ እንደሚያደርግህ ታውቃለህ? ☞ይህን እርቃን ብልግና የምትመለከት ሆይ! የሸሪዓ እውቀትን ብርሃን በፍፁም ማግኘት እንደማትችል ታውቃለህ? ☞በዚህ ወንጀልህ ከምትወዳትና ከምትወድህ የህይወት አጋርህ ባለቤትህ ጋር የተረጋጋ ህይወት መኖር እንደምትነፈግ ታውቃለህ? ☞ይህን አስቀያሚ ተግባር የምትመለከት ከሆነ ደጋግ የአላህ ባሪያዎች ይህን ቀፋፊ ተግባርህን ባትነግራቸውም እንኳን ሊጠሉህ እንደሚችሉ ታውቃለህ? ☞እነዚህን ዝሙተኞችን ማየት ግዴታ የሚሆንብህ በዝሙት ወንጀላቸው በድንጋይ ተወግረው ሲገደሉ ብቻ እንደሆነ ታውቃለህ? ☞ ከዚህ ከምትመለከተው ቀፋፊ ምልከታ እውነተኛ ተውበት አድርገህ ወደ አላህ ካልተመለስክ እጅግ ከባድ ዋጋ ለወደፊት እንደሚያስከፍልህ ታውቃለህ? ☞እጅግ የምትወደውና የምትቀርበው ሰው ሞት ዜና ይህን ነገር እየተመለከትክ ብትሰማ ትወዳለህ? ☞ ከዚህ ወንጀል አፀያፊነት የተነሳ አላህ መሬትን ደርምሶ ሊያስውጥህ እንደሚችል ታውቃለህ? ☞በዚህ ቀፋፊ ምልከታ ላይ ሆነህ ሞት ሊመጣህ እንደሚችል ታውቃለህ? አስከፊ ኻቲማ ሊያስደነግጥህ እንደማይችል እርግጠኛ ነህ? ☞ጌታህ ቻይ ነው! ለግዜው ይተውኃል፤ ነገር ግን በምትሰራው ወንጀል ደስተኛ ሆኖ እንዳይመስልህ! ከዚህ ወንጀልህ ተውበት ካላደረክ ለወደፊትም ቢሆን ከባድ መከራ ትጋረጣለህ! ☞ የዒባዳህን ጥፍጥና እንደሚያሳጣህ አምልኮ ላይ ደካማ እንደሚያደርግህ ታውቃለህ? ለዒባዳ በቆምክ ቁጥር የምታያቸው ምስሎች አዕምሮህን ተቆጣጥረው እንደሚፈታተኑህ ታውቃለህ? በዚህም ከአምልኮ መሸሽና ተስፋ ቢስነት ሊሰማህ ይችላል። ይህ ደግሞ ወደ አደገኛው አዘቅት ክህደት የሚጎትት ጠንቅ ነው። ☞ ራስህን የምትጠላ የወንጀል ምርኮኛ እንደሚያደርግህ ታውቃለህ? ☞ለአላህ ብሎ አንዳች ነገርን የተወ ሰው አላህ የተሻለ መልካም ነገር እንደሚተካለት ታውቃለህ? ☞አላህ በባሪያው መመለስ የሚደሰት የተብቃቃና ምስጉን ጌታ መሆኑን ታውቃለህ? ☞ከወንጀል ጥብቅ ከሆንክ አላህ ከችሮታው እንደሚያብቃቃህ ታውቃለህ? ☞ለደቂቃዎች (ሻህዋ) ስሜት ተብለው የሚሰሩ ወንጀሎች የአመታት ቅጣት እንደሚያመጡ ታውቃለህ? ☞ዛሬ በዱንያ ላይ የምትሰራቸው ወንጀሎች፦ የተከለከለን ማየት፣ መስራትና ሌሎችንም በዱንያ ላይ ቅጣቱን በድህነት፣ በአደጋ፣ ሪዝቅህን በመከልከል በቤተሰብህ፣ በልጆችህና በቅርብ ሰዎች ላይ አደጋ ሊከስት እንደሚችል ታውቃለህ? ☞ይህ ወንጀል አእምሮህን ተቆጣጥሮ ከምትመለከታት ሴት ሁሉ ቀፋፊው ዝሙት ላይ ለመወደቅ እንደሚገፋፋህ ታውቃለህ? ✅✅✅✅✅ ☞ለላጤዎች ምክር! ♻️ያላገባህ እንደሆነ በተቻለህ መጠን ለማግባት ሞክር! ♻️ስለ ትዳር በቂ እውቀት ይዘህ ወደ ትዳር ግባ! ♻️ ማግባት ካልቻልክ ትርፍ የምትለውን ግዜህን በመልካም ነገር አሳልፍ፦ በፆም፣ በንባብ፣ ስፖርት በመስራት፣ መልካም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በመማር፣ በመስማትና በማየት....... ♻️በብዛት ብቻህን ከመሆን ተቆጠብ ♻️አላህን ከዚህ ቀፋፊ ወንጀል ነፃ እንዲያደርግህ ተማፀን! ♻️መልካም ሰዎች ጋር ለመቀማመጥ ሞክር! ♻️ሸይጣን ይህን ወንጀል ባስታወሰህ ቁጥር ቆራጥ ሆነህ ላለመመለስ ሞክር! መጀመሪያው ቢከብድብም በሂደት አላህ ይረዳሃል! ☞ለባለ ትዳሮች ምክር ♻️አግብተህ ከሆነ ከትዳር አጋርህ ጋር ስለ ህይወታቹህ ያለ እፍረት በግልፅ በመነጋገር የምትፈልጉትን እርካታ ሁሉ ማግኘት እንደምትችል እውቅ! ♻️ በኢስላም ጥላ ስር ያሉ ታማኝ ከትዳር ህይወት ጋር የተያያዙ አስፈላጊ ትምህርቶችንና ጥናታዊ ፅሁፎችን አንብብ! ♻️ በዚህ ላይ የተሻለ እውቀት ያላቸውን አላህን የሚፈሩ ብለህ የምታስባቸውን ወንድሞችህን አማክር! ♻️ ሚስትም የዘመኑን ክፋት ልትረዳና ነቃ ብላ ከትዳር አጓሯ ጎን ልትቆም ይገባል። በግልፅ ማውራትና ፍላጎቱን ማሟላት ብልግና ሳይሆን ብልጠት መሆኑን አውቃ በተቻለ መጠን ውበቷን በመጠበቅ የባሏ ልብ እንዳይሸፍትና እንዳይሰላች የበኩሏን ጥረት ሁሉ በማድረግ ባለቤቷን ማስደሰት አለባት! ✖️እነዚህ የተግማሙና የበከቱ ዝሙተኞች ይህችን አጭር ህይወትን እንዲያበላሹ አትፍቀድ! ጀግና ሁን/ሁኚ! ♻️በመጨረሻም የመልካም ሰዎችን ታሪክ አንብብ! እንዴት አላህን እንደሚጠነቀቁ አስተውል። አስተንትን! በዚህ ወንጀልህ የሰማያትና የምድር ጌታን እያመፅክ መሆኑ ይሰማህ! ኮምፒዩተሮችህና ስማርት ስልኮችን የመዋረጃህ ሰበብ አታድርጋቸው! ኢብኑ'ል ወርዲይ በግጥማቸው እንዲህ ብለዋል ፦ إنَّ أحلى عيشةٍ قضيتُها ذهبتْ لذاتُها والإثمُ حلْ ስሜቴን ያራገፍኩባቸው ጣፋጭ ግዜያቶች ጥፍጥናቸው ሄዷል ወንጀሉ ቅን ቀርቷል/ተመዝግቧል ♻️ሁላችንንም አላህ ለሚወደው ይምራን!
نمایش همه...
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 📌📌የደስታ ምንጭ ✒✒✒ብዙ ሰው ያለ ቦታው ነው የሚፈልገው https://t.me/MedrestuImamuAhmed
نمایش همه...
የደስታ ምንጭ.mp36.35 KB
የሶላት ጣዕም.mp37.33 KB
አምስት አይነት ሴቶችን ከማግባት ተጠንቀቅ ፣ አንናናህ፣ወሓንናናህ፣ወሐዳቃህ፣ወበራቃህ፣ወሸዳቃህ ፣ ① አንናናህ የተባለችዋ:- ስሞታ የምታበዛ ማለት ነው። ምንም ነገር አትወድም ምንም ነገር አያስደስታትም ከባሏ ጋር ደስተኛ ለመሆን አትችልም (ሁሌ ስለሁሉ ነገር ስሞታ የምታቀርብ ነዝናዛ ናት) ባሏ ከውጭ ከገባ ሳአት ጀምራ እስከሚተኛ ከቤትም መልሶ እስከሚወጣ ትነዛነዘዋለች እንዲህ ያለቸዋ ሴት ሒይዎት ከርሷጋር አያምርም ፣ ② ወሐንናናህ የተባለችዋ:- ሁሌም (ባሏን) አንተላይ ማነው የጣለኝ በማለት በነፍሷ የምትመፃደቅ በት ናት።  የኔ አምሳያ ላንተ በጤ አትገባም የኔ ቢጤዋ ለእገሌ ነበር የምትገባዋ ሁሌ ወደርሱ ዘወር ባለች ግዜ እድለ ቢስ ነኝ ትለዋለች እደለቢስማ ባልሆን (የአንተ ቢጤ ሳይሆን) እንዲህ እንዲህ ያለ ሰው ያገባኝ ነበር ትለዋለች።  ፣ ③ ሓዳቃህ የተባለቺዋ:- በአይኗ ሁሉን ነገር የምትቃኝና ሁሉንም ለመያዝ(ለመግዛትን) የምትጓጓ ነች አሉ። ወደቤቷ የመጣች ግዜ ወደባሏ ፊቷ የተቀያየረ ሁና ትመጣለች ማሻአሏህ እገሊት ዘንድ እሄ እሄ እሄ ነገር አለ እኔ ግን ሚስኪን ነኝ(ምንም ነገር የለኝ) ወደ ገበያም ቦታ የሄደች ግዜ ሁሉን ነገር ልትገዛ ታስባለች(ያየችው የሚያምራት ነች) ፣ ④ በራቃ የተባለችዋ:- ከባሏና ከቤቷ በራሷ ቢዚ የሆነች ነች አሉ። ነፍሷ እንጅ ሌላ ምንም ነገር አያሳስባትም ነፍሷንና ፕሮተኮሏን በመጠበቅ ከባሏና ከቤቷ ቢዚ የሆነች ነች ፣ ⑤ ሸዳቃህ የተባለችዋ:- ወሪየዋ ብዙ ዝምታዋ ቀላል የሆነች ብዙ የምታወራ ማለት ነው። ----------------------------- https://t.me/+VgzWTJOEeEVkNDNk https://t.me/enkuwoch https://t.me/+emfwan https://t.me/TABRAKEE
نمایش همه...
🔖አዲስ ~ሙሀደራ➁ ➖➖➖➖➖➖➖ ➬አጠር ያለች ምክር ለተማሪዎች ☞ስለ ነሺዳ ☞ስለ ፊልም ☞ስለ ኳስ « በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በሪፌራል ካምፓስ የተደረገ ዳዕዋ» 🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ t.me/abuUseyminabdurehman t.me/abuUseyminabdurehman
نمایش همه...
⫸ አጠር ያለች ምክር ለተማሪዎች _1.mp32.76 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.