fa
Feedback
🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

رفتن به کانال در Telegram

until August 18/2021 ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

کانال 🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️ (@ende_libe1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 601 مشترک است و جایگاه 1 824 را در دسته روان‌شناسی و رتبه 2 392 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 601 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 30 آوریل, 2025، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 278 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 3.37% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.32% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 425 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 292 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 18 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
until August 18/2021 ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 18 مارس, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته روان‌شناسی تبدیل کرده‌اند.

12 601
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-117 روز
+27830 روز
آرشیو پست ها
◇🎬አክሽን ◇📺የጦርነት ◇🎬 የጫካ ◇🍿 የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። JOIN 🫴🫴🫴🫴
◇🎬አክሽን ◇📺የጦርነት ◇🎬 የጫካ ◇🍿 የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  JOIN 🫴🫴🫴🫴🫴 https://t.me/addlist/Suc84KryyXViYWZk

🎉 የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ✨ 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 🎁 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 🎁 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 🎁 Wave @Teka_marketing 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ 👇

ካስመሰልክ ከሰው ጋር በሰላም ትኖራለህ እምቢኝ ካልክ ደግሞ ትገለላለህ በቤትህ በጎረቤትህ በመስሪያ ቤትህ በሃገርህ ባዕድ ትሆናለህ።ይህ ማለት ግን በማስመሰልህ በሰላም ትኖራለህ ማለት አይደለም።በማስ
ካስመሰልክ ከሰው ጋር በሰላም ትኖራለህ እምቢኝ ካልክ ደግሞ ትገለላለህ በቤትህ በጎረቤትህ በመስሪያ ቤትህ በሃገርህ ባዕድ ትሆናለህ።ይህ ማለት ግን በማስመሰልህ በሰላም ትኖራለህ ማለት አይደለም።በማስመሰልህ ከሌሎች ጋር ብትኖርም ለራስህ ግን ባዕድ ነህ።ከሰው መሃል ሆነህ ከራስህ ግን ተገለሃል።እያንዳንዱ ድርጊትህ ከራስህ ወይ ከሌላው ይለይሃል ትልቁ የመኖር አጣብቂኝም ይሄ ነው። ተስፋ የመኖር ምክኒያት ነው።ሰውን እንዲኖር የሚያደርገው ወይም የሚገፋው መለወጥ አለመለወጡ ሳይሆን የመለወጥ ተስፋው ነው።ቢሆንም ግን ህይወት ተከታታይ መሆኗን መገንዘብ ይጠቅማል።ዛሬ የምኖረው በትናንት ምክኒያት ነው። ልጅ የማያውቀውን አያውቅም።ለማወቅ ጊዜ ይፈልጋል።አዋቂም እንዲሁ ነው።ልዮነቱ ልጅ አለማወቁን ጊዜ መፈለጉንም ሳይደብቅ ያሳውቃል።አዋቂ ግን መሸንገልን ያውቃል።ምናልባትም ሰው ወደ ጎልማሳነት የማደጉ የመጀመሪያው ምልክት የውሸት ፈገግታ መስጠትን መቻል ሳይሆን አይቀርም። የልጅ ፈገግታ ግን ከልብ ነው።ልብ ካላሳቀ ጥርስ አይስቅም።የአዋቂ ፈገግታ ደግሞ ብዙውን ጊዜ ከከንፈሩ ነው።በዕድሜና በአዕምሮ ማደግና መጎልበት ቀስ በቀስ ከየዋህነት የመሸሽ ሂደቶች ናቸው። ሰው መልካም ፍጡር ነው።መኖር ነው መልካምነቱን የሚያጠፋበት። ከአለመኖር ደራሲ ዳዊት ወንድምአገኝ ዶ/ር ✍ታዚ

💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ማን ያሸንፋል ባርሳ ወይስ ዶርትመንድ አሁኑኑ ይገምቱ ይሸለሙ 👉 https://t.me/addlist/kap8FWzsuG84YTE0
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ማን ያሸንፋል ባርሳ ወይስ ዶርትመንድ አሁኑኑ ይገምቱ ይሸለሙ 👉  https://t.me/addlist/kap8FWzsuG84YTE0 add yours  @jowaver

💎 የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ live 👉 https://t.me/addlist/kap8FWzsuG84YTE0 Add yours @jowaver
💎 የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ live 👉  https://t.me/addlist/kap8FWzsuG84YTE0 Add yours  @jowaver

DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 https://t.me/addlist/kap8FWzsuG84YTE0 Add your channel @jowaver
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 https://t.me/addlist/kap8FWzsuG84YTE0 Add your channel @jowaver

CODE 7 82% እስር ቤት ከጠበቃዋ እህቴ ጋር....... <<ቆዬ ለምን ለሳሮን ጠበቃ ቆምሽላት እ?>> <<ዛሬ ስለዚ ለማውራት አልመጣሁም ዮርዲ>> <<አይ ከዚ ውጪ ስለምንም መስማት አልፈልግም ሁሉም ሰው ሊያናግራት ቀርቶ ሊያያት የማይፈልጋትን የሁለት ሰው ነፍስ አጥፍታ ለተፈረደባት ልጅ ለምን ለሷ እ?>> <<እንደውም ለሷ በመቆሜ ደስ ይለኛል ቦታዋ እዚ አልነበረም>> <<ምን እንዴ ቆይ ታመሻል እንዴ ልጅቷ እኮ ተፈርዶባት አብቅቶላታል ጭራሽ ብለሽ ብለሽ ይግባኝ ጠየቅሽ>> <<ዮርዲ ከወንጀሉ ጀርባ ምን እንዳለ አታውቂም ማስረጃ ብቻ እየተከተልን መፍረድ ፍትህ አይደለም>> <<እኔ'ኮ እሱን ነው የምለው በማስረጃ ተፈረደባት በቃ ያለቀ ጉዳይ ላይ ችክ ትያለሽ>> <<እውነት'ኮ ከማስረጃ በላይ ነው>> <<አንቺ የትኛውን እውነት ነው ከማስረጃ በላይ ነው የምትይው ንገሪኝ እስቲ>> <<እሺ ምንም ሳትይ አዳምጪኝ>> ( በእሺታ አንገቴን ነቀነኩላት) <<የሳሮን አባት ወታደር ነበር የት እንደገባ ሳይታወቅ እንደወጣ የቀረ ወታደር ነው ከዛ በኋላ እናቷ ቤቱን ለማስተዳደር ከበዳት ሁለት ክፍል የነበረ ቤታቸውን በአንዱ እየኖሩ አንዱን ማታ ማታ ለመኝታ ታከራየው ነበር የሚከራዩት ደግሞ ጠጥተው ቅመው አጪሰው የሚመጡ ወንዶች ናቸው እና እናቷ ሳትፈልግ ሌላ ምርጫ ውስጥ እንድገባ ተገደደች ማለቴ ሴተኛ ......>> <<ተይው ገብቶኛል ቀጥይ>> <<ከነዛ ደንበኞች አንዱ ደግሞ ሳሮንን.....>> <<ሰዐት አልቋል ጠበቃ እህትሽን ወደ ክፍሏ መመለስ አለብኝ>>(በር ላይ ቆማ የነበረችው ፖሊስ) <<ትንሽ ደቂቃዎች እባክሽ>> (ለመስማት በጣም ጓጉቼ ነበር) <<አይ በጣም ታገስኳቹ በይ ተነሽ>>  ከእህቴ ጋር ቀጣይ ቀጠሮ ተነጋግረን ተለያየን (እህቴ ጠበቃ ስለሆነች ብዙም አይጫኗትም) ቀጣይ ቀን እስከሚደርስ ስራዬ ሳሮንን መከታተል ሆነ ሁሌ ብቻዋን ትቀመጣለች የሆነ ነገር ላይ ታፈጣለች በእጇ የያዘችውን ወረቀት ታስተውላለች በእጇ ትንሽዬ ከሰል ይዛ መሬት ላይ ትሞነጫጭራለች(ሰው የሚመስል ስዕል) ቀርቤ ማናገር ግን አልቻልኩም ቀጣዩ ቀጠሯችን ደርሶ ከእህቴ ጋር ተገናኘን <<እሺ የባለፈውን ቀጥይልኝ>> <<ዛሬ ደግሞ ሰላምታም የለም እንዴ>> <<ባክሽ ንገሪኝ ሰዐቱ እንዳሄድ>>(ለወሬ ያለኝ ጉጉት መቼስ ለጉድ ነው) <<ወይ ጉድ ምን እያልኩሽ ነበር እሺ>> <<ከእናቷ ደንበኞች አንዱ ሳሮንን ብለሽ ነው ያቆምሽው>> <<ይሄ ጭንቅላትሽን ለሌላ ነገር ብትጠቀሚው ኖሮ ፐዛሬዛሬ እዚ አትገኚም ነበር>> <<ውይ ከነገርሺኝ ንገሪኝ ካልነገርሺኝ ወቀሳሽን አልሰማም ልሂድ>> <<እሺ በቃ ተረጋጊ ሰዐቱን አስፈቅጃለሁ ምናልባት ሳሮንን በቅርበት እየተከታተልሽ ተጨማሪ ማጥ ውስጥ እንዳትገባ ትረጂያት ይሆናል(አንገቴን በእሺታ ነቀነኩላት ለወሬው ስለቸኮልኩ እንጂ አልገባኝም የምን ማጥ ነው?) ሳሮን በተደጋጋሚ  በዛ ሰው ጥቃት ደረሰባት ለእናቷ ብትናገር እንደሚገላት ዛተባት ስለዚ የሳሮን ብቸኛ አማራጭ ዝም ብላ ያላትን መሆን ነበረ>> <<እና ገደለችው አይደል>> <<አይ እሱን ልታገኘው አልቻለችም ካደገች በኋላ አእምሮዋ ውስጥ የተቀረፀው የሰውዬው ምስል በመሆኑ በስዕል መልክ ስላ አፈላለገችው ግን አላገኘችውም አሁን ገደለቻቸው የተባሉት ሁለት ሰዎች በመልክ ከሰውዬው ጋር ስለሚመሳሰሉ ነው>> <<በስመአብ ግን እንዴት አወቅሽ>> <<እሷ ከነገረችን ሌላ ቤቷ ሄጄ ነበር ስዕሎችን አገኘሁ ሟቾቹን የሚመስሉ ሌላ ደሞ በትልቁ ሸራ ላይ ተመሳሳይ ወንድ በስዕሉ መካከል ያለውን መመሳሰል በፐርሰንት ፅፋለች ከትልቁ ሸራ ጀርባ በጣም የሚሰቀጥጥ ስዕል ስላለች ማለት ጥቃት ሲደርስባት ያለው ሁኔታ>> <<እሺ ከዛስ>> <<ስዕሎቹ ላይ 85% እና 83% ተፅፎበታል>> <<እና ይሄኮ እንደገደለች ማስረጃ ነው'ኮ>> <<እኔ ማስረጃ አይደለም አላልኩም ከማስረጃው ጀርባ ያለውን እውነት እንጂ ልጅቷ normal አይደለችም የአእምሮ ኬዝ አለባት ስለዚ ህክምና ማግኘት አለባት>> <<ይሄን ለፍርድ ቤቱ ማስረዳት ነበረብሽ>> <<የኛን ሀገር ፍትህ እያወቅሽው ይግባኙ ተሰሚነት ካለው ከዚ አስወጣታለሁ>> <<አዎ አማኑኤል ነው መግባት ያለባት አንቺ ግን በጣም አዘንሽላት ሰው እኮ ገላለች>> <<እሷ በገሀድ አደረገችው አንቺ ግን በነዚ ቀማኛ እጆችሽ የስንቱን ተስፋ እንደጨለመ ማን ያቃል በሰረቅሻቸው የህክምና ገንዘብ የሞቱ ቢኖሩስ እ ማን ያቃል አንቺ ጻድቅ ሆነሽ እሷን መኮነንሽ ነው ለንፁሀኑ ፍርድ ያስፈልጋል ግን ልጅቷ ሙሉ የማሰብ ብቃት ላይ አልነበረችም ይሄን መረዳት እንዴት ያቅትሻል>> የተናገረችው ንግግር በጣም ተሰማኝ የሚያርመኝ የእስር ቤቱ ቆይታዬ ሳይሆን የሷ ንግግር ይሆናል ቻው እንኳን ሳልላት ወጣሁ የእስር ቤቱን ክፍሎች አልፌ ወደ ጊቢ ወጣሁ ሳሮን የለመደችው ቦታዋ ላይ ቁጭ ብላ የሆነ ነገር ላይ ታፈጣለች ስጠጋት በከሰል የሳለችውን የሰው ምስል አየሁት ስፈራ ስቸር<<ሳሮን ሰላም ነው?>> አልኳት መልስ ሳትመልስልኝ መፃፍ ጀመረች ጠጋ ብዬ ሳየው 82% ይላል እህቴ የነገረቺኝን አስታወስኩ <<ምንድነው ይሄ?>> ቀና ብላ አየቺኝ <<82% ይመሳሰላሉ>> ብላኝ ተነስታ ሄደች ማን ምን ብዬ ለመጠየቅ አልቻልኩም ሄዳለች ፊቷን ዛሬ ገና በሙሉ ዐይኔ አየሁት አሳዛኝ ምስኪን ናት ለካ እህቴ ወዳ አይደለም... በቀጣዩ ቀን ጠዋት.... የሰዎች ጩኸት እና ግርግር ከእንቅልፌ ቀሰቀሰኝ ተነስቼ ጠጋ ብዬ አንዷን ስጠይቅ <<ፖሊስ ተገሎ ነው>> አለቺኝ ወደ ግርግሩ ተጠግቼ ሳይ አንዲት ልጅ በፖሊስ በዱላ ተደብድባ በደም ተለውሳ መሬት ተኝታለች <<ምንድነው ምን አርጋ ነው?>> <<ፖሊሱን የገደለችው እሷ ናት>> ሳሮን 82% ይመሳሰላሉ ያለቺኝ ትዝ አለኝ እንዴት ተወርውሬ ስሯ እንደገባሁ በደም የተለወሰው ፊቷን በሹራቤ እጅጌ ጠረኩት ሳሮን ነበረች ከአፏ የሚወጣው ደም ጋር ታግላ <<ሰ-ማ-ን-ያ...>> አልጨረሰችውም ፖሊሷ በዛ ከስክስ ጫማዋ ረገጠቻት ✍yordanos

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 🚨✅ ቤቲንግ መበላት ላማረራችሁ ጥሩ TIP የምታገኙበት ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ ተቀላቀሉ👇 ✅ https://t.me/+2Zp0JishxOxiNzI0https://t.me/+2Zp0JishxOxiNzI0

Repost from N/a
💔 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ 😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 💯 ትክክል የሆነ ✅ ✅ Add your channel 20k+ ✅
💔 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ  ይወቁ 😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 💯 ትክክል የሆነ  ✅ ✅ Add your channel 20k+

የእኔ እህት! ወንድን ልጅ ለጋብቻ የምትመርጭባቸውን  5 መስፈርቶች እንደሚከተለው  በነፃ ፅፌልሻለሁ። በዚህ ፅሁፍ 93.4 የከተማ ወንዶች ጋር ስለምጣላ ባለሁበት ጥገኝነት እንደምጠይቅ አትጠራጠሪ! መጀመሪያ የመጀመሪያውን! 1ኛ.አካላዊ ጥንካሬ ! ከፈጣሪ ቀጥሎ ቤትና ቤተሰብሽን የመጠበቅ ሐላፊነት የባልሽ ነው። ረዢም ቁመት ፣ ጥርሱ የሚያምር፣  ፀጉሩ ሻህሩክን የሚያስንቅ  እያልሽ  አትሞላፈጭ። ይሄ መስፈርትሽ ትዳርሽን ብቻ ሳይሆን አገሩንም በአልጫ ወንዶች እየሞላ ነው።  ወንድ ልጅ የመጀመሪያ መስፈርቱ ((አካላዊ ጥንካሬ)) ነው። ዘመናዊነት ይሄን ተፈጥሯዊ እውነት አይቀይረውም።  ፈጣሪ አንችን ለስላሳ ወንዱን ፈርጣማ  አድርጎ የፈጠረውን  "ችግር የለውም" የምትይ ማነሽ? ወንድ  ታግሎ የሚጥል ሰንዝሮ ልክ የሚያስገባ አካሉም መንፈሱም ጠንካራ መሆን አለበት። እሳት ወይም ጦርነት  ቢነሳ(እንደአገር አይሆንም የማይባል ነገር ነው)  ልጆቹን በግራ አንችን በቀኝ ትከሻው ላይ እንደፎጣ ጣል አድርጎ እንደራንቦ በእሳት ላይ መቶ  ሜትር ካሮጠ ምኑን ወንድ ነው? የፈለገ ብትወፍሪ የመሸከም ግዴታ አለበት😀 አከራይ ሲያባርርሽ ብቻውን  ፍሪጅ ተሸክሞ ቤት ካልቀየረ ፣ ሶፋ መኪና ላይ ካልጫነ ምኑን ወንድ ሆነ?  እይውልሽ መልኩን ምናምን ተይው፤ ባል በፍሬም የምትሰቅይው ስዕል አይደለም።  ስትጠናኑ  ሰፈርሽ ያለ ሜዳ ወይም እንደእንጦጦ ዓይነት ቦታ ውሰጅና እንደ ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ ሰዓት ይዘሽ እንዲሮጥ እዘዢው! እዛ በየካፌው  "የኔ ፍቅር  ውበትሽ እንደጨረቃ ..." ምናምን ማለት አይሰራም።  አንድ አምስት ዙር ሩጦ ከመጣ በኋላ ቢፈልግ ስለጨረቃ ያውራ! ልፍስፍስ ከሆነ እያለከለከ ስለሻማ ራሱ በወጉ ማሰብ አይችልም። የአንች ተፈጥሮ ልስላሴ እንደሆነ ሁሉ የወንድ ልጅ የመጀመሪያ ተፈጥሮ አካላዊ  ጥንካሬ ነው። "ለወዛደርነት ነው እንዴ የማገባው ዋናው ፍቅር ነው"  እንደምትይ አውቃለሁ።  እርሱን ወገቡ እንደተሰበረ ድመት ሶፋ ለሶፋ እየተጥመለመለ ሪሞት አቀብይኝ ሃኒ ፣ እነዚህን ልጆች ወደዛ  ያዢልኝ ... ሲልሽ ትናገሪዋለሽ። አየሽ በሰለጠኑት አገሮች ችግር ቢገጥምሽ  911 ደውለሽ ስልኩን ሳትዘጊ ፖሊስ በርሽ ላይ ይደርሳል። ስለዚህ በውጩ ዓለም ባሎች ቅንቡርስ መስለው በየሶፋው ሲታሹ ቢውሉ ችግር የለውም። እንደዛም ሁኖ ችግር የለም ማለት አይደለም።  አገራችን ግንክፉ ቀን ሲመጣ  ከቤተሰቤ በፊት ያድርገኝ ብሎ ደረቱን እንደጋሻ ከፊትሽ የሚጋርጥ ወንድ ያስፈልግሻል። ነጭ ካልሲ በኤርገንዶ ለብሶ "ውይ አምላኬ ምናይነት ነገር ነው" የሚል ወንድ እንዲች ብለሽ እንዳታገቢ። በቁም ነገር...አንድ ጥናት ምን ይላል መሰለሽ አካለዊ ጥንካሪያቸው ደካማ የሆኑ አባቶች፣  ልጆቻቸውም ላይ ተመሳሳይ ነገር የመከሰት እድሉ ከፍተኛ ነው። ሐብታም ቢሆን ራሱ ልጆችሽን ዘበኛ እንዲያጫውታቸው ትፈልጊያለሽ? የአንችን ጨዋታ በኋላ እናወረዋለን😀 ይቀጥላል መስፈርቱ! በዚህ ጉዳይ ባልሽ ጋር/ቦይ ፍሬንድሽ  ጋር እያወራሽ ጠብቂኝ። "የማንንም ፌስቡከር ቅብጥርጥር እያመጣሽ... " ካለሽ ለመለወጥ ዝግጁ አይደለም ...የተለመደ ማምለጫው ናት😀 Alex Abraham ✍ታዚ

ፈጣሪ ያጎደለብኝ ምን አለ? ሰፈራችንን የሚጠብቁ አንድ ሰውዬ አሉ፣ አንድ እይታ ይበቃል እሳቸውን ለማስተዋል ብዙም ያልተቸገረ የሚመስለው ፈገግታቸው ከሩቅ ይጣራል፣ ሁሌም እናቴ ስላሉበት ሁኔታ ስጠይቃቸው ፈጣሪ ያጎደለብኝ ምን አለ ሲሉ ነው የምሰማቸው፣ እግር ጣለኝና ትናንት በወሬያቸው መሀል ገባሁ፡ በምን እንደተነሳ ባላውቀውም፡ የሶስት ልጆች አባት እንደሆኑ እናም ብዙ ብዙ ውስጠ ሚስጥራቸውን ለእናቴ አጫወቷት፣ በንግግራቸው መሀል መሀል ላይ ጣል የሚያደርጓት ፈገግታቸው ግን ሀሴት ይሰጣል፣ በመኖር ያተረፍኩት ነገር ቢኖር ልጆቼን እና ባለቤቴን ብቻ ነው፡ ቀሪ ሀብት ንብረት የለኝም ለመኖር ስል ማብቂያ የሌለው ገንዘብ ሳባርር፣ በህይወት ላይ ማቆሚያ የሌለው ሰልፍ ስጠብቅ ማብቂያው ምን እንደሆነ ሳላውቅም ስሮጥ ኖሪያለሁ፣ ብቻ ሳላውቀው እየሮጥኩኝ የሆነ ነገር ብቻ ለመያዝ እያሳደድኩ እንዳልሞት እፈራለሁ፣ ለዚ ነው ፈጣሪ ያጎደለብኝ አንዳች ነገር እንደሌለ እያወራሁ በፈገግታ እና በምስጋና ህይወቴን ምገፋው አሏት፥ የህይወት ትግል የማያልቅ እና ማብቂያ የሌለው ነው…ያለትርጉም ያለፋይዳ ማብቂያ የሌለው ሩጫ...ድንገት ተራ ሲደርስ ደግሞ ባኖደውም ማረፍ…አለቀ!! ግን ደግሞ በዚህ ስክንሳር በሞላበት አለም ላይ ፈገግታ ካለን ጠላት አይኖረንም፡ ፈገግታ የሀሴት መርጫ ሲሪንጅ ነው፡ ዛሬን በሀዘን አትግደሉ አለም ላይ የሌለን ነገር ሁሉ ቢደመር እና ቀመር ቢሰራ ያለንን ግማሽ አያክልምና!!       ✍ታዚ

Repost from N/a
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው! https://t.me/+7ZOmNi9fCxg2ZDc0 https://t.me/+7ZOmNi9fCxg2ZDc0
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው! https://t.me/+7ZOmNi9fCxg2ZDc0 https://t.me/+7ZOmNi9fCxg2ZDc0

Repost from N/a
🖥የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።🖥🖥🖥🖥👇 https://t.me/addlist
🖥የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።🖥🖥🖥🖥👇 https://t.me/addlist/Suc84KryyXViYWZk https://t.me/addlist/Suc84KryyXViYWZk Add a channel 20k+ -> @Promotion_k7

ይቅር ልትሉት የከበዳችሁ በደል አለ? ካለ ከእናንተ ሰላምና ደስታ ይበልጣል? እእ
Anonymous voting

እውነት ለመናገር እሱን ነው ማግባት የምፈልገው። ጨዋ ነው ፣ ኋላፊነት መውሰድ ይችላል ፣ አይጨቃጨቅም፣ የስራ ሰው ነው፣ ባል መሆን የሚችል አይነት ነው፣ ግን ማግባት ከበደኝ። አልቻልኩም!! ረብሻ ለምጃለሁ መሰለኝ፣ ትንሽ የሚቀና ፣ ደመ ሞቃት ፣ሳጠፋ የሚናደድ ሰው  እፈልጋለሁ፣ በቅናት ውስጥ መውደድ እንደሚታይ የማምን ነኝ።  ትንሽ ቆፍጠን የሚል ነው የምፈልገው ። ከሱ ጋር ስሆን ጊዜው አይሄድም፣ አይናፍቀኝም። እወድሻለሁ የሚለኝን መንገድ አልወደውም። የሴት ቋንቋ አይገባውም። የሚያኖረው ፍቅር ብቻ  ይመስለዋል። የሚያኖረው ሕግ እና ፍቅር ቦታ እየቀያየረ እንደሆነ አልተረዳም። ፍቅርን እንደ ስራ ነው የሚያየው መሰለኝ Formal ነገር ነው። ጨዋነቱ ነፃ እንዳልሆን ያደርጋል ። ምን ተብሎ እንደሚታማ አላውቅም።... ግን ነብሴ ጋር አልደረሰም። አንዳንዴ ሲደውል ነው የማስታውሰው። ጉብዝናው፣ ጨዋነቱ ፣ መውደዱ ልቤ ላይ አልደርስ አለኝ...። ስለሱ ሳወራ 'ጥሩ ሰው!' ነው ብቻ ነው የምለው... የሆነ ነገር ሲፈጠር ልነግረው አልቸኩልም፤ የሚወደውን ነገር ለማድረግ አልጣጣርም። የሱ በመሆኔ ልቤ አይኩራራም። ለካ 'አንተ ጥሩ ሰው ነህ! እኔ ለአንተ አልሆንም።' ብለው ሰዎች የሚለያዩት ለዚህ ነው። የተሰማኝን ውስጣዊ ስሜት Shutdown ማድረግ አልተቻለኝም። ሳሳዝን!! ናፍቆት የሌለው ፤ መናፈቅ የሌለው፤ መጃጃል የሌለው ጥምረት ሁሉ ነገር ኖሮት፤ ካለ ጨው እንደተሰራ ምግብ ዓይነት ነው። ጓጉተው የማይበሉት  ዓይነት... አንዳንድ ማጣፈጫ ድርሻው ከዋናው ግብዓት አይንስም! አንዳንዴ ማብራራት የማንችለው ጉድለት ሲሰማን የምንለጎመው፤ የምንዋሸው ትዝብት ውስጥ እንዳንወድቅ ሰግተን ነው ለካ። በርግጥ ጎደለብን  የምንለው ለሌላው ቅንጦት ሊሆን ይችላል !!      © Adhanom Mitiku ✍ታዚ