cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው🫂

Schedule ሰኞ፡ mental Health ማክሰኞ፡ sucess ረብዕ፡ psychology ሐሙስ፡ relationship አርብ፡ bed time stories ቅዳሜ፡ general እሁድ፡ general ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
12 631
مشترکین
+324 ساعت
+597 روز
+15530 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
አንዳንድ ሰዎችን… ሰው የከበበው ሁሉ ሰው የለውም፣ ከሰው የማይታይ ሁሉ ሰው አላጣም። ስለ ወላጆቹ ያለ መሰልቸት የሚያወራ ሁሉ የወላጆቹን ሀቅ ተወጥቷል ማለት አይደለም፣ ስለ ወላጆቹ ትንፍሽ የማይል ሁሉ ወላጆቹን የሚጠላ ነው ማለትም አይደለም። በአዳባባይ ስለሚስቱ የማያወራ ሁሉ በሚስቱ አፍሮ አይደለም፣ ሰርክ ስለ ባለቤቱ መልካምነት የሚደሰኩር ሁሉ ለሚስቱ መልካም የሚውል ነው ማለት አይደለም። ብዙ ነገሮች  የሚሆኑት ለየቅል ሊሆን ይችላሉ። አድንቀን የወደድናቸው ስንቀርባቸው ዘቅጠውብን አያውቁም? ከሩቅ ጠልተናቸው ስንቀርባቸው በጥላቻው ጊዜያችን አልተቆጨንም? ቁንጅናን አይተን ተገርመን ምግባርን ስንመለከት አስቀያሚ የሆኑብን የሉም? በንግግራቸው፣ በፅሑፎቻቸው፣ በምክራቸው ትልቅ አክብሮት ሰተናቸው፣ በአጋጣሚ ስንቀርባቸው ቅል ራስ የሆኑብን የሉም??? የመሰለንና ሆኖ የምናገኘው አራምባና ቆቦ ሊሆን ይችላል፣ ሰው አይደለን የሆነ ክፍተት ይኖርብናል። ግድ የላችሁም አንዳንድ ሰዎችን በደምብ ቀርበን አለማወቃችንም ጭምር ነው በልባችን ውስጥ የሰጠናቸውን ቦታና ክብራቸውን የሚያስጠብቅልን! በምታዩት ብቻ በዘፈቀደ አትደምድሙ ስንገለጥ ስንነበብ ብዙ ጉዳጉድ አለ! ይመስለኛልን ሁሉ ይሆናል ብላችሁ አትጠብቁ! ሰውና ፎቶን Zoom ባደረክ ቁጥር quality ይቀንሳል አይደል የሚባለው zoom ስታደርግ Quality የሚጨምረው የላይኛውን ጌታ፣ ፈጣሪህን ብቻ ነው። ✍️በኃይሉ(ታዚ)
500Loading...
02
💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔             😔 ተቀላቀሉን 😔
550Loading...
03
ተማሪ ነህ ?
550Loading...
04
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
630Loading...
05
🌹 ወንድሜ ፍቅረኛህን ትወዳታለህ እህቴስ ፍቅረኛሽን ምን ያክል ትወጂዋለሽ ❤️  ምርጥ ምርጥ የፍቅር ጥቅሶች እና የፍቅር ታሪኮች የሚቀርቡበት ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ቤተሰብ ይሁኑ🌹👇
750Loading...
06
1GB ስንት MB ነው?
730Loading...
07
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
720Loading...
08
😍ጀመረረረረረ........        🤩እንደተለመደው ሁልጊዜ በዚህ ሰዓት 🕒ሽልማት የሚያስገኘውን ጥያቄ አዘጋጅተናል።ከታች👇 ባለው link ተቀላቀለው ጥያቄዎችን በሙሉ ቀድመው ለመለሱ 10ሰዎች የሚገርም ሽልማት አዘጋጅተናል🥳 አሁኑኑ ተቀላቅለው የእድሉ ተካፋይ ይሁኑ👇👇
610Loading...
09
Love♥️ or Money💸?
550Loading...
10
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
300Loading...
11
2 + 2 × 4 = ?
400Loading...
12
ዶቃ ፊልም ተሰረቀ 🎬🔥 ፊልሙ ሳይጠፋ በፊት አሁኑኑ ፈጥናችሁ ከስር ያለዉን ቻናል በመቀላቀል ፊልሙን ይመልከቱ 🎬🔥👇 JOIN CHANNEL🎬
560Loading...
13
እንደዚህ አይነት ቆንጆ ቆንጆ ጥቅሶችን እና ፕሮፋይል ፒክቸሮችን ማግኘት ይፈልጋሉ መርጠው ይቀላቀሉ
480Loading...
14
🧿ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን የteacher guid እና textbook እንድሁም shortnote ምትፈልጉ ተማርዎች ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ🧿 👇👇👇👇👇👇
550Loading...
15
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
10Loading...
16
Are you single ?😳
40Loading...
17
😍ጀመረረረረረ........        🤩እንደተለመደው ሁልጊዜ በዚህ ሰዓት 🕒ሽልማት የሚያስገኘውን ጥያቄ አዘጋጅተናል።ከታች👇 ባለው link ተቀላቀለው ጥያቄዎችን በሙሉ ቀድመው ለመለሱ 10ሰዎች የሚገርም ሽልማት አዘጋጅተናል🥳 አሁኑኑ ተቀላቅለው የእድሉ ተካፋይ ይሁኑ👇👇
90Loading...
18
የ highschool ትምህርት ጊዜ ትዉስታ አለቦት ታድያ ምን ይጠብቃሉ ተቀላቀሉን እና ዘና ይበሉ 👇
130Loading...
19
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇
230Loading...
20
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
210Loading...
21
😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘 💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇
250Loading...
22
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ
270Loading...
23
🧑‍💻የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨‍💻
290Loading...
24
💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔             😔 ተቀላቀሉን 😔
351Loading...
25
እንደዚ አይነት ፅድት ፅድት ያሉ ለፕሮፋንል እና ለ wallpaper የሚሆኑ HD 4K ፎቶዎች የሚገኙበት ምርጥ ቻናል ተከፈተ። እመኑኝ ትወዱታላቹ 😍 🤌
280Loading...
26
. . .  ቀጣይ በማን ይሰራ። 🤨🧐
320Loading...
27
እስካሁን ያላችሁን ሀምስተር አልሸጣሁም ?? አኔ ሼጬ ይሄን አግኚቻለው እናንተም ለመሸጥ ከፈለጋችሁ 👇👇👇👇👇👇
730Loading...
28
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
190Loading...
29
መቼ ነው የተወለዱት ❓የተወለዱበትን ቀን በመንካት የሚመጣውን ነገር ይመልከቱ😍 add your channel 🎯
250Loading...
30
አንድ Relationship ውስጥ ስትገቡ ሁልጊዜ ምን እንደሚያስከፍላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ። የሚያስከፍላችሁ ሰላማችሁን፣ ደስታችሁን፣ ጤናችሁን ክብራችሁን እንዲሁም ማንነታችሁን ከሆነ ራሳችሁን ከዚህ Relationship አግልሉ አይመጥናችሁም። ✍ታዚ
2400Loading...
31
Anxious Preocupied Attachment Style ከሰዎች ጋር የምታረጉት ማንኛውም አይነት የቅርርብ ወይም የ connection አይነት Attachment Style ይባላል። የእናንተን attachment Style በማወቃችሁ ከሰዎች ጋር በምታደርጉት ማንኛውም አይነት ግንኙነት ላይ የተፈጠሩትን ስህተቶች ማወቅ ትችላላችሁ።  አራት አይነት Attachment styles አሉ። ከአራቱም አንዱን ልንገራችሁ። በምትገቡበት Relationship ውስጥ ለዛ ሰው ብቁ እሆን አልሆን እያላችሁ የምትጨነቁ ከሆነ፣ Overthinker ከሆናችሁ ማለትም ከዚያ ሰውጋ ያወራችሁት ነገሮች አእምሯችሁ ላይ በተደጋጋሚ እያወጣችሁ እያወረዳችሁ የምትጨነቁ ከሆነ በራስ፣ መተማመን እናሙዳችሁ አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ እያለባችሁ የምትቸገሩ ከሆነ፣ በዋነኝነት ደግም Constant Reassurance የምትልጉ ማለትም በዛ ሰው ህይወት ውስጥ ቦታ እንዳላችሁ አሁንም አሁንም በተደጋጋሚ ካልተነገራችሁ ሰላም የማይሰማችሁ ከሆተ Anxious Preocupied Attachment Style ትጠቀማላችሁ ማለት ነው። ይሄን style የሚጠቀሙ ሰዎች በሚገቡበት R/ship ውስጥ የፍቅረኛቸውን ደስታ አስቀድመዎ የራሳቸውን ደስታ ይዘነጉታል። በR/ship ውስጥም እንደሚፈልጉት ያህል ትኩረት ካልተሰጣቸው ይለዩኝ ይሆን እያሉ በጣም ይጨነቃሉ። ስለሚጨነቁም ምንም ያህል የማይገባቸው ነገር Relationship ውስጥ ቢፈጠር ለራሳቸው መቆም ሆነ ያንን r/ship ማቆም ይከብዳቸዋል። ይህም ባህሪ የሚዳብረው ከልጅነት ሲሆን On and Off ከሆኑ አሳዳጊዎች ካደጉ ማለትም ይህ የሚሆነው ፍቅራቸውን አንዴ ከሚሰጡ አንዴ ደገሞ ዝም አሳዳጊዎች ነው።Incosistent በሆነ ቤተሰብ ውስጥ ማደግ ማለትም ከአሳዳጊዎቻቸው ጋር ያላቸው ግንኙነት ጥሩ የሚባል ቢሆንም አሳዳጊው ልጁ በዛ ሰዓት የሚያስፈልገውን ነገር ለማሟላት ሁሉንም ሰዓት አልተገኘም ወይም ደግሞ በተደጋጋሚ በሚፈለግበት ቦታ ላይ አልተገኘም ማለት ነው። ይህ ድግግሞሽ አለው እናም ይህ ድግግሞሽ ነው የልጁን አዕምሮ Programming የሚሰራው ። ስለዚህ ከእንዲህ አይነት Attachment Style ካላቸው ልጆች እጅግ በጣም ለሰው የሚሰጡት ቦታ ከፍ ያለ ይሆንና ግን ሁሌ ሰው ትቶኝ ሊሄድ ይችላል የሚል ፍራቻ ኖሯቸው ነው የሚያድጉት። ለዚህም መፍትሔ የሚሆነው ትኩረታቸውን ከሌላው አንስተው ወደ ራሳቸው እንዲያደርጉ ራስን በማሰልጠን ነው። ✍በኃይሉ(ታዚ)
6147Loading...
32
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
790Loading...
33
2 + 2 × 4 = ?
770Loading...
34
ዶቃ ፊልም ተሰረቀ 🎬🔥 ፊልሙ ሳይጠፋ በፊት አሁኑኑ ፈጥናችሁ ከስር ያለዉን ቻናል በመቀላቀል ፊልሙን ይመልከቱ 🎬🔥👇 JOIN CHANNEL🎬
790Loading...
35
እንደዚህ አይነት ቆንጆ ቆንጆ ጥቅሶችን እና ፕሮፋይል ፒክቸሮችን ማግኘት ይፈልጋሉ መርጠው ይቀላቀሉ
910Loading...
36
🧿ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን የteacher guid እና textbook እንድሁም shortnote ምትፈልጉ ተማርዎች ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ🧿 👇👇👇👇👇👇
900Loading...
37
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
1060Loading...
38
Are you single ?😳
1020Loading...
39
የ highschool ትምህርት ጊዜ ትዉስታ አለቦት ታድያ ምን ይጠብቃሉ ተቀላቀሉን እና ዘና ይበሉ 👇
200Loading...
40
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇
280Loading...
አንዳንድ ሰዎችን… ሰው የከበበው ሁሉ ሰው የለውም፣ ከሰው የማይታይ ሁሉ ሰው አላጣም። ስለ ወላጆቹ ያለ መሰልቸት የሚያወራ ሁሉ የወላጆቹን ሀቅ ተወጥቷል ማለት አይደለም፣ ስለ ወላጆቹ ትንፍሽ የማይል ሁሉ ወላጆቹን የሚጠላ ነው ማለትም አይደለም። በአዳባባይ ስለሚስቱ የማያወራ ሁሉ በሚስቱ አፍሮ አይደለም፣ ሰርክ ስለ ባለቤቱ መልካምነት የሚደሰኩር ሁሉ ለሚስቱ መልካም የሚውል ነው ማለት አይደለም። ብዙ ነገሮች  የሚሆኑት ለየቅል ሊሆን ይችላሉ። አድንቀን የወደድናቸው ስንቀርባቸው ዘቅጠውብን አያውቁም? ከሩቅ ጠልተናቸው ስንቀርባቸው በጥላቻው ጊዜያችን አልተቆጨንም? ቁንጅናን አይተን ተገርመን ምግባርን ስንመለከት አስቀያሚ የሆኑብን የሉም? በንግግራቸው፣ በፅሑፎቻቸው፣ በምክራቸው ትልቅ አክብሮት ሰተናቸው፣ በአጋጣሚ ስንቀርባቸው ቅል ራስ የሆኑብን የሉም??? የመሰለንና ሆኖ የምናገኘው አራምባና ቆቦ ሊሆን ይችላል፣ ሰው አይደለን የሆነ ክፍተት ይኖርብናል። ግድ የላችሁም አንዳንድ ሰዎችን በደምብ ቀርበን አለማወቃችንም ጭምር ነው በልባችን ውስጥ የሰጠናቸውን ቦታና ክብራቸውን የሚያስጠብቅልን! በምታዩት ብቻ በዘፈቀደ አትደምድሙ ስንገለጥ ስንነበብ ብዙ ጉዳጉድ አለ! ይመስለኛልን ሁሉ ይሆናል ብላችሁ አትጠብቁ! ሰውና ፎቶን Zoom ባደረክ ቁጥር quality ይቀንሳል አይደል የሚባለው zoom ስታደርግ Quality የሚጨምረው የላይኛውን ጌታ፣ ፈጣሪህን ብቻ ነው። ✍️በኃይሉ(ታዚ)
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔             😔 ተቀላቀሉን 😔
نمایش همه...
😔ከፈቶኛል😔
💔የተሰበረ ልብ💔
🧡join🧡
ተማሪ ነህ ?
نمایش همه...
😊አዎ😊
😒አይደለሁም😒
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
نمایش همه...
ሀ 1980
ለ 1977
ሕ 1990
መ 1989
Photo unavailableShow in Telegram
🌹 ወንድሜ ፍቅረኛህን ትወዳታለህ እህቴስ ፍቅረኛሽን ምን ያክል ትወጂዋለሽ ❤️  ምርጥ ምርጥ የፍቅር ጥቅሶች እና የፍቅር ታሪኮች የሚቀርቡበት ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ቤተሰብ ይሁኑ🌹👇
نمایش همه...
❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️
🤍የፍቅር ትረካዎች🤍
😍Best profile pictures😍
🥰join🥰
1GB ስንት MB ነው?
نمایش همه...
A 1240
B 1120
C 1000
D 1024
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
نمایش همه...
🫵ጀምር🫵
Photo unavailableShow in Telegram
😍ጀመረረረረረ........        🤩እንደተለመደው ሁልጊዜ በዚህ ሰዓት 🕒ሽልማት የሚያስገኘውን ጥያቄ አዘጋጅተናል።ከታች👇 ባለው link ተቀላቀለው ጥያቄዎችን በሙሉ ቀድመው ለመለሱ 10ሰዎች የሚገርም ሽልማት አዘጋጅተናል🥳 አሁኑኑ ተቀላቅለው የእድሉ ተካፋይ ይሁኑ👇👇
نمایش همه...
🎁ለመሸለም 🎁
😍join🥰
Love♥️ or Money💸?
نمایش همه...
Love❤️
Money💸
Both 😋
Photo unavailableShow in Telegram
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
نمایش همه...
❤️ለፍቅረኛህ❤️
🤍ለፍቅረኛሽ🤍
😍የፍቅር ጥቅሶች😍
😘profile picture😘
🥰join🥰
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.