cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Info@AAU

The Purpose of this channel is to create a Platform to be able to reach to all students in distributing information.

نمایش بیشتر
أثيوبيا3 657زبان مشخص نشده استآموزش26 416
پست‌های تبلیغاتی
5 418
مشترکین
+4324 ساعت
+607 روز
+8130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
#ፕሮፌሰሮቹ_አባት_እና_ልጅ ፕሮፌሰር ባዬ ይማም (አባት) እና ፕሮፌሰር ቃለአብ ባዬ ይማም (ልጅ) ፕሮፌሰር ባዬ ይማም 44 ዓመታትን እንዲሁም ፕሮፌሰር ቃለዓብ ባዬ 15 ዓመታትን በመምህርነት፣ በተመራማሪነት፣ እንዲሁም በተለያዩ የስራ ሀላፊነቶች ያገለገሉ እና እያገለገሉ የሚገኙ ምሁራን ናቸው። ፕሮፌሰር ቃለዓብ ባዬ በዘንድሮው ዓመት የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ከሰጣቸው ምሁራን መካከል ናቸው። ማዕረጉ የተሰጣቸው በማስተማር ውጤታማነት፤ ባሳተሟቸው 13 ጥናታዊ ጹሁፎች፤ ለማህበረሰብ ላበረከቱት አካዳሚያዊ አገልግሎትና በዩኒቨርሲቲው በነበራቸው የተቋም አስተዳደር ድምር ውጤት ነው። @Mereja_AAU
نمایش همه...
👏 13 8👍 3
👉🏾 Notice! Only the National GAT (the last 1st and 2nd round) exams are valid for two years. Remember the 1st round was in Oct-2023 & 2nd round in Nov-2023. The 3rd round National GAT is now planned to be given towards the end of July. @Mereja_AAU
نمایش همه...
👍 6 1
👉🏾 National_GAT 3ኛ ዙር አገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) በሐምሌ ወር የመጨረሻ ሳምንት እንደሚሰጥ ለማወቅ ተችሏል። 2ኛው ዙር የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና በህዳር 2016 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል። @Mereja_AAU
نمایش همه...
👍 10 1
AAU: እንኳን ደስ አላችሁ! Congratulations! አንጋፋው አዲስ አበበ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ-ምረቃና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ለ74ኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ በደማቅ ስነ-ስርዓት ያስመርቃል። 74ኛው ምርቃት (74th Graduation)
نمایش همه...
12👍 4🙏 1
#AddisAbaba: በራሳቸው የዘጉ ትምህርት ቤቶች ዝርዝርን ይመለከቱ። © ኢትዮ University @Mereja_AAU
نمایش همه...
በራሳቸው የዘጉ ተቋማት ዝርዝር.pdf10.19 KB
😁 1
#AddisAbaba : ለ2017 የትምህርት ዘመን መስፈርቱን አሟልተው ምዝገባ ማከናወን የተፈቀደላቸው የቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤቶችን ዝርዝር ይመልከቱ።
نمایش همه...
ለ2017_የትምህርት_ዘመን_መስፈርቱን_አሟልተው_ምዝገባ_ማከናወን_የተፈቀደላቸው_የቅድመ_አንደኛ_ተቋማት.pdf10.78 MB
👍 3
#AddisAbaba : ለ2017 የትምህርት ዘመን መስፈርቱን አሟልተው ምዝገባ ማከናወን የተፈቀደላቸው የአንደኛ እና መካከለኛ ትምህርት ቤቶችን ዝርዝር ይመልከቱ።
نمایش همه...
ለ2017_የትምህርት_ዘመን_መስፈርቱን_አሟልተው_ምዝገባ_ማከናወን_የተፈቀደላቸው_የአንደኛና_መካከለኛ_ደረጃ.pdf6.07 MB
👍 2🔥 1
#AddisAbaba : ለ2017 የትምህርት ዘመን መስፈርቱን አሟልተው ምዝገባ ማከናወን የተፈቀደላቸው የቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤቶችን ዝርዝር ይመልከቱ።
نمایش همه...
ለ2017_የትምህርት_ዘመን_መስፈርቱን_አሟልተው_ምዝገባ_ማከናወን_የተፈቀደላቸው_የአጠቃላይ_2ኛ_ደረጃ.pdf1.83 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ICS notice! 👉🏾 After May 25, 2024, Passport delivery schedule: @Mereja_AAU
نمایش همه...
👍 3 2👌 1
Notice! 👉🏾 የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፤ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2. የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል። የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር @Mereja_AAU
نمایش همه...
👍 7👌 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.