cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

✍️✍️✍️ 📡ሁሉንም ያማከለ ቢፈህሚ ሰለፍ ሙሀዶሯ :አጫጭር ሀድሶች ግጥሞች :እንድሁም ቁርአን ቲላዋ የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ joine & Share በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሁኑ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 373
مشترکین
-524 ساعت
+697 روز
+20930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
عيدكم  مبارك  ! تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ! ዒዱኩም ሙባረክ ተቀበለሏሁ ሚን'ና ወሚንኩም ሷሊሃል አዕማል ! እንኳን ለ 1445 ኛው ዒድ አል-አድሐ (ዓረፋ በዓል) አደረሰን አደረሳችሁ !!ዒዳችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ፤  ከእናንተም ሆነ  ከእኛ መልካም ስራችንን አላህ ይቀበለን ! ❯ 🌹🌹🌹🌹🌹
نمایش همه...
👍 1
📢📢 ረጅም ተክቢራ ቤት ውስጥ ስትሆኑ    ሱቅ ውስጥ ስትቀመጡ     በመንገዶች ስትንቀሳቀሱ      እየነዳችሁም ይሁን ተሳፋሪ ብትሆኑ እሄን ማራኪ ተክቢራ እያዳመጣችሁ፣እያላችሁም እያላችሁ ዋሉ። t.me/Darutewhide
نمایش همه...
ተክቢራ_74.mp356.25 MB
00:14
Video unavailableShow in Telegram
ነገ ለመፆም ያብቃን
نمایش همه...
1.05 MB
👍 3
01:02
Video unavailableShow in Telegram
የኢድ ሶላት የመጀመሪያዉ ረክዓ ያመለጠዉ ሰዉ እንዴት ነዉ ቀضا ማዉጣት ያለበት?? መልስ ኢማሙ ካሰላመተ ቡሃላ ልክ እንደ መጀመሪያ ረክዓ ሲፋ(ሁኔታ)  ከተክቢራዉጋ  ይሰግዳል ጥያቄ የኢድ ሶላት ተሰግዶ ካበቃ ቡኋላ የደረሰ ሰዉ እዚያ እቦታዉ በጀመዓ መስገድ ይችላሉን መልስ የኢድ ሶላት ካለፈ በጀመዓ ይሁን በነጠላ ቀዷ አይወጣም ጁሙዓ ካመለጠ ቀضا አይወጣም  ዝሁር ተብሎ ይሰገዳል እንጅ  ወቅቱ የዝሁር ነዉ 👇👇👇 የኢድ ሶላት  ተክቢራ የመጀመሪያ ረክዓ ከተክቢረተል ኢህራም ዉጭ 6ጊዜ ይከበራል የሁለተኛዉ ረክዓ  ስንቆም ከሚባለዉ ተክቢራ ዉጭ 5ጊዜ ይከበራል
نمایش همه...
1.46 MB
00:26
Video unavailableShow in Telegram
ሱናዉ ከኢደል አضሀ ሶላት በፊት  ምንም ነገር ላይበላ ነዉ  ሶላት ሰግዶ ከኡድሁያ ካረደዉ እስኪበላ ድረስ ኡድህያ የማያርድ ከሆነ ለኢድ ሶላት ከመዉጣቱ በፉት መብላት  እንዴት ይታያል?? መልስ ላ ይሄ ከነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አልተገኘም ኡዱሁያ የማያርድ ከሆነ ጎረቤቶቹ ስጋ ይመጣለታል   ያረዱ ጎረቤቱቹ ያበሉታል ተንቢህ የኢደል ፊጥር ሱናዉ ወደ ኢድ ሶላት ከመሄዳችን በፊት 3 ተምር ወይም ከዚያ በላይ ተበልቶ ነዉ ወደ ሶላት የሚወጣዉ የኢደል አضሀ ደግሞ ምንም አይበላም የሚበላዉ ከሶላት ቡኋላ ነዉ ኡضሁያ የሚታረደዉ የኢድ ሶላት ከተሰገደቡ በሃላ እስከ አያመ ተሽሪቅ 3ቱ ቀናት ድረስ ማረድ ይቻላል ከኢድ ሶላት ኡضሁያ  ማረድ አይቻልም የታረደ ከሆነ ለቤተሰቦቹ እንደማንኛዉም ስጋ ሶደቃ እንጅ አለዱህያ ተብሎ አይያዝም 👇👇👇 የሚታረደዉ በግ ከሆነ ከ6ወር ወይም ከዚያ  በላይ መሆን አለበት ፍየል ከሆነ አንድ አመት የሞላዉ መሆን አለበት በሬ ከሆነ 2 አመት የሞላዉ መሆን አለበት ግመል ከሆነ 5 አመት የሞላዉ መሆን አለበት
نمایش همه...
5.48 KB
👍 4
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅ 🎁 ፕሮግራም 🎁 🎙<abu_fewzan&abu_huzeyfa_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarnaislam?videochat https://t.me/tdarnaislam?videochat
نمایش همه...
#ድሃ_ነው_አታግቢው ◉ ◉ምን ያደርግልሻል ባንክ ሂሳብ ያለው ◉መጓዝ ስትፈልጊ መኪና እንኳን የሌለው ◉ዘና ማለት ሲያምርሽ ቪላ ቤት የሌለው ◉አስቤዛ ማሟያ ቤሳቢስት የሌለው ◉ዲንኑን ብቻ ብለሽ ምን ልታደርጊው ነው ◉እነ ገሌትን እይ ኑሯቸው ቅንጦት ነው ◉ማግባትስ እንደሷ ገንዘብ ያለውን ነው ◉ዲኒያ ደስታ እንጂ መጨነቅ ምንድነው ◉እያሉ ሲያምታቷት ያችን ሚስኪን ጀግና ◉ይቅርብሽ ደሃ ነው እያሉ አታግቢው ◉አሏህ ፀጋን ለጋሽ መሆኑን ረስተው ◉ዱኒያ ብልጭ መሆኗን ዘንግተው ◉ዲኑን ነው የምፈልግ ብላ ስትላቸው ◉ግራ ሲያጋቧት መረዳት ከብዷቸው ◉ቀቅለው ሊበሏት አዛኝ መስለው ቀርበው ◉ሞትን የፈጠረ መግደልን የቻለ ◉ያጣን መለገስን መች አቃተኝ አለ ◉ብላ ተወክላ አሏህ ተመክታ ◉ድሀውን መረጠች መኖር በሰላምታ ◉ኢማን ተቅዋ ካለ በመካከላችን ◉ድህነት በስቲግፋር ይጠፋል ደጃችን ◉አለች ያች ጀግና ኢማን ቀልቧ የገባት ◉ይቀየራል ማጣት በማግኘት በትእግስት ◉ሁሉም ከአሏህ ነው ◉ዲኑን ወይስ ሃብቱን መምረጥ ግን ያንቺ ነው ◉አኽላቁን ምረጪ እሱ ነው ያንቺባል ◉ባይወድሽም እንኳን መች ይበድልሻል ◉አውፍ በይኝ ብሎ በሰላም ይለይሻል ◉እናማ እህቴ ልንገርሽ እውነቱን ◉ገንዘብ ባል አይሆንም አትምረጪ ንብረቱን ◉አህላቁን ምረጪ የዲኑን ብርታቱን ◉ሰበብ እንዲሆንሽ የጀነት ብርሃኑን ◉እምነቱን ጠብቂ አታፍርሽ ቃሉን ኡስታዝ አቡ አብደሏህ አል ጀበሊ( ሀፊዘሁሏህ)
نمایش همه...
النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

✍️✍️✍️ 📡ሁሉንም ያማከለ ቢፈህሚ ሰለፍ ሙሀዶሯ :አጫጭር ሀድሶች ግጥሞች :እንድሁም ቁርአን ቲላዋ የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ joine & Share በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሁኑ

🍓 4👍 3