cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ፈጣን ስፖርት በኢትዮጵያ ™

ሰላም እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ ! በቻናላችን ላይ የተለያዩ ▫️ ➪ | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች ➪ | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች ➪ | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት ➪ | ትንተናዎች ➪ | የዝውውር ዜናዎች ያገኙበታል ✅ ለማስታወቂያ ስራ 👇 እንዲሁም ለማንኛውም ሃሳብ እና አሰተያየት 👇

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
86 999
مشترکین
-23024 ساعت
-1 2537 روز
+1 72230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

መድፈኞቹ አርሰናሎች በዚህ የውድድር አመት ከሜዳ ውጪ ጨዋታዎች የሚጠቀሙትን ማሊያ ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ ለብሰውት ገብተዋል! 🏟️ 9 ጨዋታ ✅ 8 ድል 🫱🏾‍🫲🏾 1 አቻ ❌ 0 ሽንፈት ⚽ 28 አገቡ 🚫 3 ገባባቸው 🧤 7 ክሊንሺት
نمایش همه...
ካይ ሃቨርትዝ፡ “ማክሰኞ የ ቶተንሃም ታላቅ ደጋፊ እሆናለሁ። ሁላችንም እንሆናለን!" Kai😂
نمایش همه...
አርሰናል በሊጉ 27 ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችሏል ይህም በ2003/2004 (invincible) የውድድር ዘመን ካሳኩት ይበልጣል (26)።
نمایش همه...
👍 3
🚨ባርሴሎና ለራፊንሀ በትንሹ ከ 70_80 €m ይፈልጋል። tjuanmarti🎖
نمایش همه...
ኤሪክ ቴንሃግ ፦ " አርሰናል የሊጉ ምርጡ ቡድን ነው ፤ እኛም ሰባት ወሳኝ ተጫዋቾች ተጎድተውብን እንኳን ከአርሰናል ጋር መፎካከር ችለናል ።" ሲል ተናግሯል።
نمایش همه...
👍 2
📊  | ከ2006/07 የውድድር ዘመን በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አርሰናል ማንቸስተር ዩናይትድን በፕሪምየር ሊጉ ሁለት ጊዜ ማሸነፍ ችሏል! ✅ በ ሜዳው 1-3 አሸንፏል ✅ በኦልድትራፎርድ 0-1 አሸንፏል
نمایش همه...
🌧የኦልድ ትራፎርድ ጣሪያዎች በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ማፍሰስ ጀምረዋል::
نمایش همه...
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ               ⏰ተጠናቀቀ 🇬🇧ማን ዩናይትድ 0-1 አርሰናል🇬🇧                             #ትሮሳርድ 20’
نمایش همه...