cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🅞🅕🅕🅘🅒🅘🅐🅛 🅢🅘🅗🅤🅝🅐🍫🍫🍫

Jᴏɪɴ🙏 Mᴜsɪᴄ🎵 Tʀᴇɴᴅ ᴠɪᴅɪᴏ Bᴇsᴛ ᴘɪᴄ👌 Bᴇsᴛ ᴍᴜsɪᴄ ᴄᴜᴠᴇʀ Dᴀʏʟɪ ɴᴇᴡs Mᴇᴍs Fᴀsʜɪᴏɴ ᑭᒪᔕ ᒍOIᑎ ᗩᖇᘜᑌ ᘔᗴᑎᗩ TᒪᑌᗷᗴTᗩᒪᗩᑕᕼIᑌ ᔕᕼᗩᖇᗴ ᗷᗴᗰᗩᗪᖇᗴᘜ Tᗴᗷᗩᗷᗴᖇᑌᑎ ᑕᕼᗩᑎᑎᗩᒪᑌ ᒪᗩY ᗴᗷᗪIᒪᗴᒍᗴK ᗰTᖴᒪᘜᑌT ᑎᗴᘜᗴᖇ Kᗩᒪᗴ ꀤꈤꌃꂦꀘꌚ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @siyaa🍫🍫 @sumitraa

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
207
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ስልኬ ላይ ወንዶች ቴክስት ይልኩልኛል ተራ ቴክስቶች👎👎 እውነት ሚመስሉ የውሸት ቃሎች..........🤮 ነገር ግን ምንም የሚፈጠር ለውጥ ስለሌለ😜😜 ለተላከልኝ መልእክት ምላሽ እየሰጠው ሳንቲሜንም ጊዜዪንም አላባክንም💪🥰 ምክንያቱም በጣም የሚያፈቅረኝ እኔም የማፈቅረው ሰው ስላለ♥🥰 እያንዷንዷን ጊዜዪን ስለሱ ማሰብ ስለሱ ማለም ነው ምፈልገው💖 ለነሱ ቴክስት እየመለስኩ ማይክሮ ሰከንድ ማትሞላ ጊዜ እንኳን ለነሱ ጊዜዬን አልሰጥም😏እሱ እንጂ የወደፊት ህይወት ሌላ ማንም ስላልሆነ እሱ እንጂ ነገም አብሮኝ የሚሆነው ሌላ ማንም ስላልሆነ እሱ እንጂ የወደፊት የልጆቼ አባት👨‍👩‍👦👨‍👨‍👧‍👦ሌላ ማንም ስላልሆነ ማንም ሰውጣልቃ ማስገባት አልፈልግም❣❣
نمایش همه...
​❤️❤️❤️❤️ለወንዶች❤️❤️❤️❤️ ወንድሜ ሆይ ወንድነት ወይም አራድነት ማለት ቆንጆ የተባለች ሳትን ሁሉ እያሳደዱ የውሸት ተረት እየነገሩ በማሳመን ለጊዜያዊ ስሜት ተጠቅሞ እንደ ርካሽ እቃ መጣል አይደለም። ሲጀምር ሴት ልጅ እራሷን አሳልፋ የምትሰጥህ አምናህ ነው መታመም ደግሞ ትልቅ ሀላፊነት ነው መውጣት የማትችለውን ሀላፊነት ደግሞ አትውሰድ። ላንተ ቀላል ሊመስልህ ይችላል ለእሷ ግን በጣም ከባድ ነው የአእምሮ የስነልቦና ቀውስ ተስፋ መቁረጥ ያልሆነ ማንነት ውስጥ መግባት የበታችነት ስሜት ብዙ ብዙ ነገር ይከታታል አንተስ ከዛ ምን ተጠቀምክ?? አንተ ያደረከውን ሌላው እህትህ ላይ ቢያደርገውስ?? እህት ባይኖርህ ነገ ሴት ልጅህ ላይ እንደማይደርስ በምን እርግጠኛ ነህ?? ሁሉም የዘራውን ማጨዱ አይቀርም ይልቅ ጊዜህን አታጥፋ ካሉት ከዋክብቶች መሃል አስተውለህ ጨረቃህን ምረጥ። በእጅህ ያለችውን አርክሰህ ከምትተዋት አንግሰህ ተንከባከባት። አባት ስትሆን ደግሞ ለወንድ ልጅህ አርአያ ለሴት ልኽህ ደሞ የምንግዜም ንጉስ ወደፊት ለሚያጋጥሟት ወንዶች መለኪያ ትሆናታለህ። ​​​​​​​​​​┄┄┉┉✽‌»‌🌺💓💞💞 🌺‌✽‌┉┉┄┄ @marakye22
نمایش همه...
❣❣... በሂወቴ ውስጥ ብዙ ነገር መማር አለብኝ፡፡ የመጀመሪያው ግን ሁሉንም ሰው በሚመጥነው ቦታ ማስቀመጥን ነው፡፡😒
نمایش همه...
🎶Madingo Afework 🙇‍♂ከተለያየን ምን አደርጋለሁ እችለዋለው😓 👫አብረን ባለን ጊዜ ብዙ አሳልፈን👩‍❤️‍👨 😢አይቆጨኝም እኔ እሱ ይበቃኛል🥹 @kmemuwaaa @kmemuwaaa @kmemuwaaa 🥺🥺🥺🥺😔😔😭😭😭💔💔
نمایش همه...
Repost from ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣
Photo unavailableShow in Telegram
#MadingoAfework ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ባደረበት ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የቅርብ ወዳጆቹን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። @kmemuwaaa 😭 @kmemuwaaa 🥺
نمایش همه...
Repost from ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣
ሁሌም ቢሆን ለምትወደው ሰው ጊዜ ስጥ የራሳቸውን ነፃነትም ስጣቸው ግን ማንንም ሰው ካንተ ጋር እንዲቆይ አትለምን። ያንተ የተባለ መቼም ቢሆን ያንተ ነውና። @kmemuwaaa @kmemuwaaa
نمایش همه...
🖤በህይወቴ 2 ጨካኞች አውቃለሁ አንዱ ሰይጣን👿 ነው ቀጥሎ ደግሞ አንተ ነህ😔
نمایش همه...
እኔ ብቻ text"eshi"ብለው ሲመልሱልኝ በቃ ተፍቺኝ እያሉኝ የሚመስለኝ 😡
نمایش همه...
Repost from ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣
ለምንወዳቸው ሰዋች ከመሞትይልቅ ።።።።።መኖር ይከብዳል።።።።።።።። @kmemuwaaa 🙄🙄
نمایش همه...
Repost from ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣
ለሁለት የተለያየ እግር 2 አይነት ካልሲ ቢደረግ ችግሩ ምን ላይ ነው🤔 @kmemewa
نمایش همه...