cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

MOE:Minister Of Education ®

Amazing channel ■ Question ■ news ■ exams ■ books 📱📱🖍🖍📕📖√📙📗📗,..........for ethiopian students

نمایش بیشتر
أثيوبيا7 905زبان مشخص نشده استآموزش59 444
پست‌های تبلیغاتی
1 477
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
+130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
Ammuma baruu yoo barbaadde Seeni kaneen Armaan gadii 👇👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
✅Ammuma baruuf✅
😂😂Kolfaaf😂😂
😂Kee baruuf😂
🤔Kan namaa baruuf🤔
😂😂Ajaa'iba 😂😂
✍Walaloof✍
👍Join gochuuf👍
Channel keessan
Add your channel
Repost from N/a
Karaalee sasalphoo ittiin qarshii argatan kana ni beektuu Linkii start gochuu qofaan qarshii 50 hanga 500 guyyaatti hojjechuu ni dandeessu 1ffaa. Akkasumas linkii hojii 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Donearnbot?start=r04989312774 Nama 1 irratti qarshii 2 kaffala 2ffaa. 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapela_bot?start=cidAbduu_kingref5681220703 Nama 1 irratti qarshii 3 kaffala Kanaaf irratti hojjechuun kaardii mobaayila keessanii of danda'aa
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Gaaffiilee badhaasaa bifa addaatiin Jalqabuuf qophiidha isinoo Qophooftanii? React 20 yoo guute Gaaffii badhaasaa Qarshii 50 qopheessinee jirra Kanaaf hirmaachuun jajjabaadhaa.
نمایش همه...
1
Ammuma hirmaachuuf
✅Seenuuf✅
✅Join✅
Repost from N/a
Warreen karaa salphaan Qarshii hojjechuu barbaaddan Qofaaf. Linkii armaan gadii kana cuqaasuun guyyaatti Qarshii 50 hanga 500 argachuu ni dandeessu 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapela_bot?start=cidAbduu_kingref5681220703 Warreen shakkitan inbox @abduu_king dubbisuun hubadhaa Telebirr fi mobile card Guyyaatti guuttachuun bashannannaa
نمایش همه...
Tapela Promotion

TikTok , Instagram , Facebook.+251966596659 @Tapelasupport

#Update የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ ይሰጣል። በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከላይ በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በአድራሻው ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል። ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል። በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑ ተገልጿ። መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። SHARE✅ ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ፤ @vidomjo1 #MoE
نمایش همه...
نمایش همه...
Chat-GPT-4o

🤖 This bot is your trusty information assistant! 📚💬 Just ask me anything

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ?❗️❗️ እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል።✅ ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው። ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል።✏️ ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች #ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው። ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል። በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም።
نمایش همه...
👍 4 1
Hordoftoota Amantii Kiristaanaa maraan Baga Ayyaana Fannoo Geessan Jechuu barbaadna. ለሁሉም ክርስቲያን አባላቶቻችን እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ ማለት እንፈልጋለን።
نمایش همه...
👍 2 2
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ 25 የክልል ከተሞች ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና በተጨማሪ የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው ቤተሰቦቻቸው ጋር እያደሩ ፈተናውን እንዲወስዱ እንደሚያስችላቸው የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ተናግረዋል። የፈተና አሰጣጡን ስኬታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት በቅንጅት በመስራት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ሚኒስትር ድኤታዋ ጠቁመዋል። የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም ተገልጿል። 🌐JOIN : Dream channel 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @entrancestudents @entrancestudents @entrancestudents
نمایش همه...
👍 1
#AddisAbaba የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብ (ኦንላይን) ከሚሰጥባቸው ከተሞች አንዱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስለመሆኑ ተሰምቷል። ይህን ተከትሎ የፈተና ቅድመ ዝግጅት ተግባራት ላይ ያተኮረ ውይይት ዛሬ ሲካሄድ ውሏል። የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ኃላፊው ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፤ " የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በከተማው በኦንላይን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው " ብለዋል። ለፈተናው ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፖችና ታብሌቶችን ጨምሮ ሌሎች ግብአቶችን የማሟላት ስራ ተጀምሯል ተብሏል። የግል ትምህርት ቤቶች ለፈተናው የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ከወዲሁ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል። ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ማሳወቁ ይታወሳል። ሙሉ በሙሉ ፈተናው በኦንላይን ባይሰጥም  በተመረጡ ከተሞች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ ተብሎ ይጠበቃል። የቀሩት ተማሪዎች በተለመደው ሁኔታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በወረቀት ይፈተናሉ። እስካሁን በየትኞቹ ከተሞች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን ይወስዳሉ የሚለው አይታወቅም። በምን አግባብ ተማሪዎቹ እንደሚመረጡም ለጊዜው በይፋ የሚታወቅ ነገር የለም። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (ኦንላይን) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ፤ https://t.me/Temhert_Minister https://t.me/Temhert_Minister #MoE
نمایش همه...
👍 2