cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኛ ግጥሞች

ግጥሞቻችሁን ለመላክ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 678
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#አዶት_የጠፋች'ለት በጭስ ተጨናብሳ ጥላሼቱን ለብሳ ቁንጅናዋ ባይታይ ቆሻ ከስላ ቢታይ ለሆዷ አይደለም ወይም ለእለት ጉርሷ ለኔ ይሁን አትልም አትሳሳም ለነፍሷ አንተ ተርበህ ቢታይ ቢርባት ነው እሷ አደፍሽ እንዳትያት አዶት አድፋ አታውቅም ልጇ አምረሽ ማየት ነውና የእናት ሕልም ጠላሁሽ አትበላት መውደዷ አያልቅም ውቡ መልኳ ጠፍቶ ምን እንኳ ባታምር እርምጃዋ ባይቀና ቢያንገዳግዳት ላንተ ማሰብ ስካር ከእኩዮችህ ፊት ልታያት ቢታፍር አልይሽ አትበላት አንተን ያላየቺ ቀን ሌቱም አይነጋላት ጥፍልኝ አትበያት ለራሷ አትኖርም መጠሪያም የላትም ስሟ ነው ያንቺ ስም የእንትና እናት ትባላለች የትም ጥፍልኝ አትበላት ሚትኖርው አንተ ሰጥታህ የሷን ሕይወት አንተም ትጠፋለህ ኣደይ የጠፋች'ለት አንቺም ትጠፍያለሽ አዶት የጠፋች'ለት(2x) ✍✍ ሣራ ይርጋ ***12/4/2015
نمایش همه...
በላነው ጠጣየው ከእንጀራ ከወጡ እግዛቤር ይስጥልን ሰንደቅ አይለውጡ የሚል ነው ነውጡ እኔ የምልሽ ውዴ የበላ በሙሉ ይዘምራል እንዴ እንደዛማ ቢሆን እንደዛ ከሆነ ሞሶሎኒ ባልባከነ ምንሽሩን በሰበረ ቁና ቀለብ በሰፈረ ።።።።።።። ጥጦስ ከሙሉ ግጥም የተቀነጨበ✍ https://t.me/etyop_poems
نمایش همه...
ግጥም Poem@rts✍✍✍የጥጦስ ቤት ነው!!!

የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ግጥሞችን ✍️✍️ከተለያዪ ገጣሚያን ያባበዱ አጫጭር ❤❤ጥቅሶችን ከህይወት ግጥሞችን በኦዲዮ የተለያዪ መፅሀፎችን ትረካ❤ የ ፊት ገፅ ምርጥ መርጥ ፎቶዎችን👀 እናቀርባለን። አስታየታችሁን /በኦዲዮ 👂እንዲመጣ የምትፈልጉትን መፅሀፍ /ግጥም በግሩባችን ላይ ጠይቁን ስለ ጥበብ እንወያይ ይመቻችሁ🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🤙

#ትካዜን_በብዕሬ ዛሬ በትላንት ነዶ ሲጨስ መንፈሴ በፍርሃት ሲታመስ ህልናዬ በጭንቀት ሲታረስ እንባዬ ከጎርፍ ልቆ ሲፈስ እህህ እያልኩኝ ስተክዝ ዓይኔን ፅልመት ውጦት በብርሃን ሲፈዝ ሰውነቴ እርቆኝ በራሴ እንዳላዝ ብርድ ብርድ ስሰማኝ ውስጠቴ ሲታረዝ የልቦናዬ ቁስል እያደረ ብሶ ሲመረቅዝ ከአንዱ ምናብ አድማስ ሌላኛውን ስመዝ አዕምሮዬ ሲታጨቅ በሃሳብ ልቤ ለሁለት ተከፍሎ ወዲያ ወዲ ሲሳብ ነፍሴ በሃዘን ታስራ ሰላምን ሲትራብ እህህ እያልኩኝ ስቆዝም መጎዜ ስያደክመኝ ሳዘግም ያልዘራሁትን ሳርም ያልታመመውን ሳክም ፍካቴ ረግፎ ስከስም ሕይወት ሲሆን እንደ ሕልም ስፅፍ ይቀለኛል እንዲህ ያለ ግጥም ትካዜን በብዕሬ ለእግዜሩ ነግሬ ✍✍ ሣራ ይርጋ
نمایش همه...
Repost from የኛ ግጥሞች
ግጥሞን ያድርሱን @bollaye
نمایش همه...
መቼ አለቀ ጉዴ መቼ ነው ያረረ ሳሳ ያልኩት ገመድ ደሞ እየከረረ ብቻውን የቀረ ዕጣው እዬዬ ነው የምድሩን ትቻለው ችግሬ ከሱ ነው አስረ ያዘኝ ብለው ልክ እንደ አንቀልባ አሻፈረኝ አለ እንዴት ሰውን ልባ ከፊትህ ቢያቅትህ ከኋላ እንኳን አርገኝ ያኔ ባንተ ግዜ ቀድሜ እንድገኝ ሰውም በሩን ዘጋ ሊተኛ እየዳዳው እኔ ክፍት አረኩት እንዳሻው ነው ዕዳው ችግሩን መልሶ ችግሩን ከቀዳው ማን ጠበቃ ሆኖ ማንስ ነው ሚረዳው አላወቁልኝም ወይም አልተግባባን የተለያየነው ሆዳችን ሲባባን ህመሜ ጠፍቷቸው በእጅ ቢዳብሱኝ ከሞት በረንዳ ላይ ደጃፍ አደረሱኝ ይብላኝለት እንጅ በምድር ለሚኖረው ቃል ሆኖ ተወልዶ ቃሉን ለሚሽረው ይብላኝለት እንጅ ውለታ ወዳዱን መቼም አያሳየኝ ወገን አከዳዱን ይብላኝለት እንጅ ላወቀው መንገዱን የማይመጣ የለም ከቻለው ሞገዱን መሔዴ ነው መሰል ደሞ አልኩ ቻው ቻው ቂም አልይዝም እኔ በዐለም መሠንበቻው እንዳይናድ እንጅ እንዳከስል ጉልቻው ካልተጠነቀቁ አይተርፍም ስልቻው ✍Eyuel........
نمایش همه...