cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝙱𝚕𝚊𝚌𝚔 𝚕𝚘𝚟𝚎🌑💔🖤

╔┓┏╦━━╦┓╔┓╔━━╗ ║┗┛║┗━╣┃║┃║╯╰║ ║┏┓║┏━╣┗╣┗╣╰╯║ ╚┛┗╩━━╩━╩━╩━━~ ¯ IN THIS CHANNAL 💃@habeshafine💃 💥 fun pic 😂😂😂 💥 new music 🎶🎶 💥 quotes 💥 memes 😁😁 💥 bff pic 👭👭 💥 hot couples 💑👨‍❤️‍💋‍👨 💥 tik tok video 💃💃 @emiliana15 @kiyusari

نمایش بیشتر
أثيوبيا10 152امهری8 517دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የማዳመጥ ኃይል ◽️ብዙ ስታዳምጥ ብዙ ስለማታወራ ስህተት አትሰራም። ◽️ብዙ ስታዳምጥ ሳታስበው ብዙ እያወክ ነው። ◽️ሰዎችን በተመስጦ ስታደምጣቸው እንደምታከብራቸው ስለሚያስቡ ካንተ ጋር እንደመሆን የሚያስደስታቸው ነገር የለም። (በተለይ ሴቶች ለሚያደምጣቸው ወንድ ትልቅ ቦታ ይሰጣሉ) ◽️ሁሉንም አድምጠህ በመጨረሻ የምትናገር ከሆነ ያንተ ሀሳብ የማሸነፍ ዕድሉ ሰፊ ነው። ወዳጄ ምንም ቢሆን አይጎዳህም አሪፍ አዳማጭ ሁን!
نمایش همه...
"ፈጣሪ ለሰው ልጆች የሚጠቅም ነገር ሆኖ አንድም የከለከለው ነገር የለም ... :: " መልካም ቀን
نمایش همه...
በተደጋጋሚ "እኔኮ መክሊቴን ስላላገኘሁ እንጂ እዚህ ቦታ መገኘት አልነበረብኝም" ሲለን ለካ ልዩ ችሎታዉን እየፈለገ መስሎን ነበረ... ይኸዉ መክሊት የምትባል ቺክ አገኘ ጠፋ! ጠፋ!
نمایش همه...
የባንክ ሰራተኛ መጥበስ ከባድ ነው ምሳ ስላት ሲስተም የለም.... እንትን ስላት ሲስተም አይሰራም እያለች ታዝግሀለች😜
نمایش همه...
ጠፍተሽ በመጣሽ ቁጥር በደስታ የምቀበልሽ አንቺ ዉሀ ነሽ መብራት😜😂🤣
نمایش همه...
#ሚዳቋ🦌 ጠዋት በተነሳች ቁጥር ሊበላት የተሰናዳን አንበሳ እየሮጠች ማምለጥ እንዳለባት ካሎነም እንደምትሞት እያወቀች ነው ። #አንበሳውም🐆 ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቋዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካሎነ ግን በርሀብ እንደሚሞት ያውቃል። ሚዳቋም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳህ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ።
نمایش همه...
በጨለመዉ አለም ምንም በሌለበት ልቤን ያሞቀዋል ያንተ መልካምት🙏 😘😘😘 ለሚገባው ሰው Forward አድርጉ
نمایش همه...
. ሚስት ሊያገባ ሽማግሌ ልኮ... #አባት:- "ለመሆኑ ምን ምን ችሎታ አለው?" #ሽማግሌዎቹ:- "በአንድ ወር ደሞዙ ገናን እና ጥምቀትን የማክበር ልዩ ብቃት አለው"
نمایش همه...
ደስ ከሚለኝ ባሃሪዬ... ከበላሁ አይርበኝም ከጠጣሁ አይጠማኝም
نمایش همه...