cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

@ser🧚‍♀

New and old music 😚👯‍♀️👯‍♂️👯‍♂️ Tiktoks Video Photographs and other join this channel😍 @aser467 @aser467 @aser467 Share share share Share share share 😍😍👍👍 😘😘😘😘😘😘 Join @aser467

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🎙 • Beki 🔊 • የኔ ፀሐይ @Birabiromusic @mussegirma
نمایش همه...
የኔ ፀሐይ - Beki.mp34.28 MB
ስምሽ ማነው - ዮሃንስ ጌታቸው.mp33.22 MB
ትዝታ_እና_ናፍቆት_ዚጊ_ዛጋ_እና_ማሪቱ_ለገሠ.mp35.32 MB
ይሆን እንዴ - ዳግማዊ ታምራት.mp33.53 MB
መናደፍ የጊንጡ ባህርይ ነው! "አንድ ጥበበኛ ወጣት እጅግ በሚያምርና ዕይታን በሚስብ ወንዝ ዳርቻ ተቀምጦ ሳለ በንፋስ ተገፍቶ ወደ ውሃው የወደቀ እጅግ በጣም አስፈሪ ጊንጥ ይመለከታል ። የጊንጡ ህይወት እንዳያልፍ ብሎ በማሰብም ይታደገው ዘንድ ወስኖ ሊያወጣው እጁን ወደ ወንዙ ሰደደ። ጊንጡ ግን ህይወቱን ሊታደግ ለሚጥረው ሰው ምላሹ መንደፍ ሆነ። በጊንጡ አፀፋ የተደናገጠው ወጣት በቅፅበት የሚነዝረው እጁን አነሳ። ነገር ግን አንዲትም ደቂቃ ሳይዘገይ ስቃዩን እንደተሸከመ ለሁለተኛ ጊዜ የዚያን ጊንጥ ህይወት ለማዳን እጁን ዳግም ሰደደ። አጅሬ ጊንጥም ለሁለተኛ ጊዜ ተናደፈ። ወጣቱ በሲቃ ውስጥ ሆኖ እየተዝለፈለፈ የተነደፈ ጣቱን በጨርቅ ጠቅልሎ ለሶስተኛ ጊዜ እጁን ወደ ጊንጡ ከመሰንዘር አልቦዘነም። ይሄን ጊዜ ድራማዊ የሚመስለውን ትዕይንት በቅርብ ርቀት ሆኖ ሲከታተል የነበረ አንድ ሰው በመገረም እንዲህ ሲል ጮኸ «አንተ ሰው! ምን እስኪያደርግህ ነው የምትጠብቀው ? እየነደፈህ ለምን ልታድነው ትጥራለህ ? ለምን አትገድለውም ?» ይለዋል። ወጣቱ ግን ለዚያ ግለሰብ የሚሆን ጆሮ ያለው አይመስልም ። ላመል እንኳን አንገቱን ወደ ሰውየው ሳይመልስ ጊንጡን ለማዳን ጥረቱን ቀጠለ ። በመጨረሻም ተሳክቶለት ጊንጡን ከሞት ታደገው። ከዚያም ቀድሞ ጊንጡን ስለመግደል ምክር ለግሶት ወደ ነበረው ግለሰብ እያማተረ እንዲህ ሲል በጩኸት ተናገረ « ስማኝ ወዳጄ ... መናደፍ የጊንጡ ባህርይ ነው ፤ የኔ ባህርይ ደግሞ ማዘንና ማሰብ ሆነ ። ታዲያ ስለምንድን ነው የኔ ባህርይ ከርሱ ባህርይ የከፋ እንዲሆን የምትመክረኝ ? » አለው። // ምንም እንኳን አንዳንድ ጊዜ እንዲህ እንደ ጊንጡ በመናደፍ እያቆሰሉህና እያደሙህ ፤ እየገዘገዙህና እየሸረከቱህ የሚመሳሰሉ ሰዎች ቢኖሩም እምነትህ ባጎናፀፈህ መልካም ሥነ ምግባር ልትገራቸውና ልታቀርባቸው ግድ ይልሃል። በዙሪያህ ያሉ አካላት ወደ እልህና አላስፈላጊ ስሜት ውስጥ እንድትገባ ቢያደርጉህና ያልሆነ ሥነ ምግባር ውስጥ እንድትዘፈቅ ቢወተውቱህም ጆሮ ልትቸራቸው አይገባም ። “
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
💔 ፊቶች የብዙ የተደበቁ ሚስጥሮች መጋረጃ ናቸው ።
نمایش همه...
#አወይ የኔ ነገር . . የሳቀች እንደሆን እስክትነግረኝ ድረስ መች እጠብቃለሁ በኔው ይሁን አይሁን ነገሩ ሳይገባኝ እገለፍጣለሁ አብሬ አሽካካለሁ ደሞ የአይኗ ላይ ሰማይ የሀዘን ደመና እንባ ከቋጠሩ እንደካፊያ ዝናብ ቁልቁል ወደ ጉንጯ ከተወረወሩ ባላወኩት ነገር ባልሰማሁት ጉዳይ ሰርክ እየተጋደርኩ ከያዥ ከገላጋይ ደረት ደልቃለሁ በእንባ ጎርፍ ጅረት ሰፈሩን መንደሩን አጥለቀልቃለሁ እኔው ከሷ ብሼ በሷው እፅናናለሁ . አወይ የኔ ነገር . ቆፍጣና 'ዳልነበርኩ የወንድነት ሚዛን የወንድነት ልኩ ፍቅር ይሉት ሰይጣን መውደድ ይሉት ጋ'ኔል የፊጥኝ ጠፍንጎኝ እብድ አይሉኝ ጤነኛ ጅላጅል አረገኝ!!! ማይክል ሰለሞን (የቡዜ ልጅ) ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @berkrekta @berkrekta
نمایش همه...
join the channel and just get free,😁😎😊😊 love😘❤️💛💚 and Unlimited knowledge 🤔🤔🤔 Enjoy by music 🎶📯📯 by fun video 📽️📼📽️ Join as https://t.me/+J26FvMn9J-c1MWJk For any comment contact as @zoey19191
نمایش همه...
🅱 🆂🆃🆈🅻🅴 🅼🆄🆂🅸🅲🅰🅻 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻

join the channel and just get free,😁😎😊😊 love😘❤️💛💚 and Unlimited knowledge 🤔🤔🤔 Enjoy by music 🎶📯📯 by fun video 📽️📼📽️ Join as

https://t.me/+J26FvMn9J-c1MWJk

For any comment contact as @zoey19191

😔😔😊ይናፍቀን ይሆን 😏😔😔😔 🎤
نمایش همه...
8.61 KB
😍😍😍yenafkal😔😔😔
نمایش همه...
00:29
Video unavailableShow in Telegram
1.29 MB