cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

پست‌های تبلیغاتی
878
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

✳️የሴቶች ልብስ ✳️የወንዶች ልብስ ✳️የሴቶች ጫማ ✳️የወንዶች ጫማ ✳️የተለያዩ ቦርሳዎች ✳️የእጅ ሰዓቶች በቅርብ ቀን በትዕግስት ጠብቁን
نمایش همه...
​​​​​​​▮▬◌​​ምኞት?◌▬▮             ♥️ምርጥ የፍቅር ታሪክ♥️ ሰላም🙌 ውድ የቻናሌ አባላት ምኞት የተሰኘውን እጅግ አጓጊና እምባ አስጨራሽ ዘመን አይሽሬ የፍቅር ታሪክ ላቀርብላችሁ ዝግጅቴን ጨርሻለሁ ሁላችሁም ልታነቡት ሚገባ ልቦለድ ነው።  እንደምትወዱት  አልጠራጠርም!               🕊 መልካም ጊዜ!               👇👇👇👇👇
نمایش همه...
💙 ምኞት 💙
🤍 ክፍል 1 🤍
Photo unavailable
እንደዚ አይነት ሮማንስ የሆነ photo ከፈለጋቹ join ማድረግ እንዳይረሳ❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋
نمایش همه...
join
Photo unavailable
እንደዚ አይነት ሮማንስ የሆነ photo ከፈለጋቹ join ማድረግ እንዳይረሳ❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋
نمایش همه...
😘ምኞት😘 💛ክፍል 2🥺 ✍በመንታ ልቦች የተዘጋጀ . . . ትንሽ መንገድ በዝምታ እንደሄዱ፡ አዲስ አበባን እንዴት አየሻት? በቅርብ ግዜ ውስጥ መተሽ ታውቂያለሽ እንዴ አላት አይ በቅርብስ አልመጣሁም የዛሬ እምስት አመት አከባቢ ግን ካባቴ ጋር መጥቼ ነበር ያኔ ካየሁት አንፃር ብዙ ለውጥ አለ ፡አለችዉ ፍቱ ላይ የምታ የው ስሜት ግራ እያጋባት : ጉዞው ሲረዝምባት ቤትህ እሩቅ ነው እንዴ? ሚኪዬ። ስትለው እንዴት እንደሚነግራት ሲፈራ ሲቸር የነበተውን የውሸት ምክንያት መናገር ግድ ሆነበት እንዲያዱስልኝ የነገርኳቸው ሰዋች ተኝተው ከርመው ይገርምሻል ዛሬ ነው ማደስ የጀመሩት እያሳደስኩት ስለሆነ ሌላ ቦታ ነው ምንሄደው አላት እሳን ወደቤት ላለመውስድ የፈጠረው ምክንያት ካፉ አልላቀቅ ብሎት እየንተባተበ ። ወይ ጓደኛቹ ጋር ወይ ዘመድ ጋር ሊወስደኝ ይሆን እያለች ድታሰላስል ኮንደሚንየም ደረሱ አንጪ ቆይ ሻንጣውን ላግዝሽ አራተኛፎቅ ላይ ስለሆነ አለና ተቀበላት:በሩን ከፍቶ ሲያስገባት ብዙ ግዜ የተዘጋ ቤት መሆኑን ገና ሲከፈት በጠረኑ አወቀች ። እሄን ግዜ ግራ የመጋባት ስሜት ተሰማት ወደ ውስጥ ስትገባ ሳሎን እና መኝታ ቤት ውስጥ ካሉት ሶፋና አልጋ በስተቀር ምንም አይነት እቃ በቤቱ ውስጥ የለም ፡ እሄ የማን ቤት ነው? አለችው፡ ማለትም በቃ አለ አይደል በሳምንት እንድ ቀን ወይ ሁለት ቀን እዚህ ያለውን ንፁህ አየር እየኮመኮምን አረፍ ለማለት ከጓደኛቼ ጋር የተከራየነው ነው። አረፍ በይ መጣሁ የሚቀማመስ ነገር ይዤ ልምጣ አለና ወጣ ምኛት ግራ ግብት አላት ። ካልመጣሽ እቤቴ ላንድ ቀን እንኳን ብቻዬን ማደር አልቻልኩም ያላት ሰው ከመጣች ቡሀላ ቤቴ እድሳት ላይ ነው ማለቱ ረበሻት አምላኬ ሆይ እውነት ቤቱ ስለሚታደስ ነው እዚህ ያመጣኝ ወይስ ወይስ እሚኖረው እዚህ ነው አለችና ሳሎኑ መሀል ለይ ለደቂቃዋች ፍዝዝ ብላ ከቆየች ቡሀላ በቀስታ እየተራመደች የቤቱን ክፍሎች ማየት ጀመረች ሽንት ቤቱን ከፍታ ስትገባ በቅርብ ቀን ውስጥ ሰው እንዳልተጠቀመበት ያስታውቃል ወደ ማድቤት አቀናች በሩን ገፋ ስታረገው በበሩና በግድግዳው ጠርዝ ያደራው የሸረሪት ድር ተለጠጠ በማድቤት ክፍሉ ውስጥ አንድ የተበላሸ ትልቅ ፍሪጅ ፣ አንድ አሮጌ ጠረቤዛ፣ ፣ ቀን ያለፈበት ግማሽ ከረጡት ሲሚን እና የቤቱ የወለል ሸክላ ሲነጠፍ የተራረፉ ስብርባሪ ሽክላዎች ከቆሻሻው ጋር ተደምረው ቤቱ ከተሰራ ጀምሮ ክፍሉን ተጠቅመውበት እንደማያውቁ ያሳብቃሉ። ግራ እንደተጋባች ወጣችና ሳሎን ያለው ሶፋ ተደላድላ እንኳን ሳትቀመጥ ጫፍ ላይ ተንጠልጥላ ሚኪን መጠባበቅ ጀመረች ። ሙኪ እንደወጣ ከራሱ ጋር ተጋጨ ህሊናው ምን እያረክ ነው እንደዛ ወትውተህና ተስፋ ሞልተህ ጨርቄን ማቄን ሳትል አንተን ብላ የመጣችውን ልጅ እዚህ ስንት እማይታወቅ ሰው ቁልፍ እየተቀባበለ ብልግና እና ሱሱን ተደብቆ ከሚፈፅምበት ቤት ውስጥ ጥላሀት ልትሄድ ነው እያለ ሲሞግተው ችኩል እና ስሜታዊ ማንነቱ ከስጋዊ ፍላጎቱ ጋህ ተባብሮ እንዱህ እንደሎሚ ተመጣ ሳታልቅ የነበረ ውበታን አሳይታ የሸወደችህ እራሳ ነች የራሳ ጉዳይ ነው እቺን እማ ወደ ቤትህ ይዘህ ከመሄድህ በፊት እዚሁ አስቀምጠኋት በደንብ ልታስብበት ይገባል ይለዋል ወደ አንዱ መሆን ተስኖት ሲወዛገብ አሸናፊውን ለመለየት ሌላ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው አሰበና እዛው ኮንደሚንየሙ አከባቢ ባለች አንድ ግሮሰሪ ውስጥ በመግባት ባንድ ግዜ ሁለት ቀዝቃዛ ቢራ አዞ አንዱን ባንድ ትንፈሽ ጨለጠው ከቆይታ ቡሀላ በፌስታል ምግብና አንዳንድ ነሀሮች ይዞ ሲገባ ምኛት ከተቀመጠችበት ብድግ ብላ መጣህ ሚኪዬ እሄ ሁሉ ምንድን ነው አለችችው ለጠየቀችው መልስ ሳይሰጣት ምኞትዬ ቤቱን የሚያዱስልኝ ሰራተኛች የሆነ መግዛት ያለብዝኝ እቃ እንዳለ ደውለው ነግረውኛል መሄድ አለብኝ እሄን ሰበብ አርገው እንዳያንጓቱቱብኝ የቤቱ እቃ በሙሉኮ ደጅ ላይ ነው ያለው ሲላት "እና አብረን ደርሰን እንምጣ እኔኮ አራበኝም ስመለስ እበላለሁ ስትለው ኧረ የኔ ሙሽራማ ቤቴ ሳይታደስ እና ተዝረክርኮ ማየት የለባትም አልቆ አምሮበት ነው መግባት ያለባት " አላት በጥያቄዋ መደንገጡ እንዳይታወቅበት ፈገግ ለማለት እየሞከረ በማታውቀው ሀገር እና መንደር ገና ከመምጧታ ሰው የለለበት ቤት ውስጥ ጥላት መሄድ እጅግ አስደነጉጣት ።የሆነ ችግር ባይኖር መቸስ ተወልዶ ባደገበት ሀገር ዘመድና ጓደኛ እንደሌለው ሰው እዚህ የሰው ድምፅ የማይሰማበት ጭር ያለ ኮንደሚንየም ክፍል ውስጥ ጥሎም አይሄድም ነበር አለች ለራሷ። ውስጧን የጥርጣሬና የፍርሀት ስሜት ሲቆጣጠረው ተሰማት እና•••••እኔ••••ማለት እዚህ ብቻዬን ጥለኸኝ ልትሄድ ነው አለችው ቅዝዝ ባለ ድምፅ እንዴ ምኛትዬ አልቆይምኮ በልተሽ አረፍ በይ እሺ ቶሎ መጣለሁ ቢበዛ ካአንድ ሰአት በላይ አልቆይም ብሏት ዞሮም ሳያያት በሩን ከፍቶ ሲወጣ የሆነ ግኡዝ ገር አናቷ ላይ የፈረሰ መሰሏት ባንድ ግዜ ፍርሀት እና ስጋት መላ ሰውነቷን ጠራርጎ የወሰደው መሰላት በቆመችበት ደርቃ ቀረች ሰውነታ ሲከዳት ውበታ ሲረግፍ ኳልከዷትና ዛሬም ከሚያምሩት ውብ አይኖቻ የረገፉት የንባ ዘለላዋች በጉንጮቿ ለይ ቁልቁል ተንከባለሉ••• ይቀጥላል.. @MENTA_lIBOCHEE         #Share ❥❥__⚘_❥❥
نمایش همه...
Channel lock
نمایش همه...
💛ም ኞት💛 ✍በመንታ ልቦች የተዘጋጀ +ክፍል 1 . . . ምኞት ትባላለች ትውልዷ በድሬዳዋ ከተማ ሲሆን እድገታም ድሬዳዋን የበረሀዋ ንግስት የሚል ተቀፅላ ስም እንዲሰጣት ምክንያት በሆነችው እድሜ ጠገብ ዛፎች ከበዙባት ከዚራ መንደር ውስጥ። ምኛት ማንም አይቶ ሳያደንቅ የማያልፋት ቆንጆ ነች ። ፈጣሪ ቆንጆ ለመባል የሚያስፈልጋትን መስፈርቶች በሙሉ ሳያጓድል ያደላት። ሂወት የግዜ ጉዳይ እንጂ ሁሉንም ስሜቶች የምናጣጥምበትን ደስታ አልያም ሀዘን እንደየ መልካችን እና እንደየልካችን ላንዱ አሳንሳ ላንዱ አብዝታ እያፈራረቀች ታድላለች ሁሌም የሚደሰት ወይ ሁሌ የሚያዝን ሰው በምድር ላይ አይኖርም። ለሁሉም እኩልና ሳታዳላ የምትሰጠው ነገር ቢኖር ሞትን ብቻ ነው ።ምናልባት እንደየአማማቱ ሞትንም መጥፎና ጥሩ ብለን መክፈል ብንችልም ።ምኞት በእናት እና አባታ ድንገተኞ ሞት የደረሰባት ሀዘን ከህቷ ባል ብርቱ ክፋት ጋር ተደምሮ ያን ታይቶ የማይጠገብ ውበቷን በእሥደንጋጭና በማይታመን ሁኔታ በአጭር ግዜ ውስጥ እንደጥዋት ጤዛ አርግፎቷል። ፌስ ቡክ ላይ ያለው ግን ያ ከአይን ያውጣሽ በምትባልበት ግዜ የነበረ ፎቶዋ ነዉ።ሚክያስ ከአስር አመት በላይ የስደት ሂወት ቡሀላ በቅርቡ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰ ዲያስፖራ ነው።ምኛትን ይመጀመሪያ ቀን ፌስ ቡክ ላይ ፕሮፋይል ያረገችውን ፎቶ እንደተመለከተ ነበር እቺ ልጅ ለኔ መሆን እለበት የተፈጠረችው ያለው ።ያን ቀን ፎቶዋን ወደ ሞባይሉ በመውሰድ የላከላትን የፌስቡክ ጋደኝነት ጥያቄ መቀበል አለመቀበላን ለማረጋገጥ ስገባ ሲወጣ የዋለሁ። ፌስ ቡክ ላይ ያሉት ፎቶዎቿ በሙሉ ከሁለት አመት በፊት በሀዘን ማእበሉ ሳትመታ የተነሳቻቸው ነበሩ። በፉት የነበረው ውበታ ባይኖርም በራሥ መተማመኗ ግን እንዳለ ነዉ፡ ባጭር ግዜ ውስጥ እንዲህ ወራጅ ቀጠና ውስጥ የገባው ውበታ ትንሽ ሰላም ብታገኝ ለመመለስ ግዜ እንደማይወስድበት ታውቀዋለች።፡ ።የቀየዋለሁ።ትሳካለት። ተዋወቃት። ሞትኩልሽ ፣በፍቅርሽ እበድኩ ህልሜም እውነቴም አንቺ ብቻ ነሽ ። ለምን አትመጭም ብቻ ሆነ የየዕለት ወሬው ምኛት ድሬ ዳዋ ከታላቅ እህታ ጋር ነበር የምትኖረ ው:ሚኪ በፌስ ቡክና በስልክ እንጂ በአካል የማያውቃት ን ከተዋወቁ ቡሀላ ብቻዉን መኖር እንደከበደውና መጥታ አብረው እንዲኖሩ መወትወት የየለት ስራው የሆነው በተዋወቁ በወሩ ነበር፡ አጭር በሚባል በስድስት ወር ግዜ ውስጥ አሳመናት። ልባ ወደ ሸገር ኮበለለች እንድ ቀን በለሊት ተነስታ ሸንጣዋን አውጥታ ልብሷን መከታተት ስትጀምር እህቷ ከንቅልፏ በርግጋ ተነሳችና እንዳትሄድ ተማፀንቻት አንድ ነገር ተፈጥሮ ብትመለስ እቤት እንደማታስገባት በማስጠንቀቅ ጭምር አስፈራርታ ልታስቀራት ሞከረች። ምኛት ግን እህታን ልትሰማት እንኳን ፍቃደኛ አልነበረችም። ካንቺ ባል የባሰ አያጋጥመኝ እያለች ስትልጎመጎም እህታ አልሰማችም ምኛትም መስማቷን አልፈለገችውም ትዳራቸውን ላለመበጥበጥ ኧእምሮዋ እስኪቃወስ ችላ የኖረችውን ይህቷን ባል ገበና ዛሬም በሆዷ እንደያዘችው ሚስጥሯን ቀብራ በቱን ልቃ ሻንጣዋን ይዛ ወጣች ።መነሀሪያ እንደደረሰች ከቆይታ ቡሀላ ጉዞ ወደ አዲስ ተጀመረ። አሁን ተኝቶ ይሆናል ረፈድ ሲል እደውልለታለሁ ብላ አሰብች፡ ትንሽ እንደሄድ ስልኳ ጠራ እህታ ነበረች አላነሳችውም ደጋግሞ ሲጠራ አጠገባ የተቀመጠው ሰውዬ ዞሮ ሲያያት አነሳችውና ጉዞ ላይ ነኝ አይሰማኝም ብላ ዘጋችው። እህታ ጨክና መሄዷን ስታረጋግጥ ማልቀስ ጀመረች በእንባዋ ከጎና እንዲሆንና ክፉ ነገር እንዳይገጥማት ፈጣሪን ከመማፀን በስተቀር ምርጫ አልነበራትም ። ጉዞው ቀጠለ ከቆይታ ቡሀላ በድጋሚ ስልኳ ጠራ ዲያስቦራው ነበር ተነስተሀል እንዴ እየመጣሁ ነው ግን እንቅልፍ ላይ ትሆናለህ ብዬ ነው ያልደወልኩት አለችው የኔ ቆንጆ ማታ እንደምትመጪ ከነገርሽኝ ቡሀላ እንቅልፍ እሚባል ነገር ባይኔ አልዞረም ቶሎ ካልደረሽልኝ መፈንዳቴ ነው በፕሌን የመሄድ ፎብያ ያለባት ሴት አፍቅሬ በናፍቆት ልሰቃይ በፕሌን ቢሆንኮ እሄኔ እቅፌ ውስጥ ነሽ ፡ አላት። ሳቀችና በቃ ስደርስ እደውልላሀለሁ ብላ ዘጋችዉ። ደርሳ ደወለችለት ስልኩን ጆሮዋ ላይ ሳታደርሰው አንስቶ ደረስሽ ቆንጆ? አላት።እየገባን ነው፡ አለችው። የአውቶብሱን የጎን ቁጥርና የቱጋ እንደምትወርድ ጠየቃት፡ አጠገቧ ያለውን ሰውዬ ጠይቃ መድቀል አደባባይ መሆኑን ነገረችው ያውቶብሱን የጎን ቁጥር ሲጠይቃት ከትኬቱ ላይ አ ቀድሞ ነበር የደረሰው በጉጉት መጠበቅ ጀመረ ደረሰች ቆሞ የሚወርደውን ሰው አንድ በአንድ ይመለከታል እሷ ግን ገና ሳትወርድ ውስጥ ሆና አየችዉ ወርዳ በፈገግታ ወደ እሱ ተንደረደረች እንዳያት ደረቱ አከባቢ የሆነ ነገር ፍርስ ሲል ተሰማው ከአይኗና ከቁመታ ውጪ ያ በ ፌስ ቡክ ያየው ማራኪ ፊትና ቅርፅ እንደሌለ ሢረዳ ቢደነግጥም ድንጋጤውን ደብቆ ሰላምታዉን ሞቅ ለማድረግ ሞከረ፡ ቀጥታ ወደ መኪናው ይዟት ከገባ ቡሀላ መጀመሪያ ሊወስዳት ወደአሰበው ወደ ቤቱ ሳይሆን ከጒደኞቹ ጋር አንዳንዴ እንደመደበሪያም እንደመደበቂያም በየተራ ወደ ሚጠቀሙበት በጋራ ወደ ተከራዩት ኮንደሚንየም ይዟት በረረ... ይቀጥላል......            #join&share @MENTA\_lIBOCHEE ❥❥___⚘__❥❥
نمایش همه...
00:48
Video unavailable
https://vm.tiktok.com/ZMYFPRV2s/ በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ተጋበዙልኝ ማርች
نمایش همه...
💙  ሳልፈልግ ልርሳሽ ወራቶች አልፈዋል እኔ አንችን ሳፈቅርሽ❤️ ድፍረትን አጥቼ በአካል ባልነግርሽ🙊 በቴክስት ፃፍኩልሽ ፍቅሬ ቢገባሽ🌹 ግን አሁን አዘንኩኝ መልስሽን ሳነበው😢 አንቺን አላገኝም ሁሉንም ሳስበው😔 ለኔ ላትሆኝ ነገር ለምን ላስቸግርሽ😓 በዱአ በፆም ሳልፈልግ ልርሳሽ😭                      ✨🌹ከወደዱት ሼር🌹✨  𝙅𝙊𝙄𝙉 𝙐𝙎 💚 @MENTA_LIBOCHEE
نمایش همه...
#Like_እና_ሼር_አድርጉ 🙏
نمایش همه...