297
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
+1030 روز
آرشیو پست ها
297
የሐዘን መግለጫ
የኩባንያችን ልደታ ቅርንጫፍ ሥራ ባልደረባ የሆኑት የወ/ሮ ኤልሻዳይ አበባየሁ እህት በዛሬው እለት ስላረፉ የቀብር ስነ-ስርአታቸው ዛሬ(23/02/2017ዓ.ም) በአዲስ አበባ ጋራ ሚካኤል ቤተክርስትያን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት የሚፈፀም መሆኑን እያስታወቅን፣ መላው የኩባንያው ማኔጅመንትና ሠራተኞች ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጆቻቸው መጽናናትን ይመኛሉ።
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ
297
ለሁሉም ቅርንጫፎች
በአንዳንድ ቅርንጫፎች ውስጥ የኢንሹራንስ ውሉ የተፈረመበት ቀንና የውሉ ሽፋን የሚጀምርበት ቀን ተመሳሳይ መሆኑ ተስተውሏል ። ነገር ግን ይህ አሰራር ስህተት ነው ። እንደሚታወቀው የኢንሹራንስ ውል ሽፋን የሚጀምረው ከእኩለ ለሊት (Mid-Night) በመሆኑ የውሉ ሽፋን የሚጀምርበት ቀን ውሉ ከተፈረመበት በቀጣዩ ቀን የሚጀምር መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን (ለምሳሌ መድን ገቢው የመድን ሽፋን የገዛበት ቀን October 26, 2024 ከሆነ የውሉ ሽፋን የሚጀምርበት ቀን October 27, 2024 ይሆናል) ።
መልካም ቀን !!

ለኩባንያችን ሰራተኞች በሙሉ፡- በኩባንያችን ውስጥ ሁለት ማህበራዊ ማህበራት ማለትም ቁጠባና ብድር ህ/ሥ/ማ እና እድር መኖሩን ለማታውቁ የተደራጁና ያሉ ማህበራት መሆናቸውን እየገለጽን፣ አባል እንድትሆኑ እናሳስባለን፡፡
297
ለኩባንያችን ሰራተኞች በሙሉ፡- በኩባንያችን ውስጥ ሁለት ማህበራዊ ማህበራት ማለትም ቁጠባና ብድር ህ/ሥ/ማ እና እድር መኖሩን ለማታውቁ የተደራጁና ያሉ ማህበራት መሆናቸውን እየገለጽን፣ አባል እንድትሆኑ እናሳስባለን፡፡
297
8/2/2017 ዓ.ም
የሐዘን መግለጫ
በኩባንያችን የዋና መ/ቤት የሥራ ባልደረባ የሆኑት ግዜአዲስ ባለሟል እህት በ7/2/2017 ዓ.ም ያረፉ ሲሆን የቀብር ሥነ-ስርዓታቸውም በዕለቱ ከአዲስ አበባ ውጭ ባህርዳር ላይ ተፈጽሟል።
በመሆኑም መላው የኩባንያው ማኔጅመንትና ሠራተኞች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፁ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይመኛሉ፡፡

በኩባንያችን የዋና መ/ቤት የሥራ ባልደረባ የሆኑት ግዜአዲስ ባለሟል እህት በ7/1/2017 ዓ.ም ያረፉ ሲሆን የቀብር ሥነ-ስርዓታቸውም በዕለቱ ከአዲስ አበባ ውጭ ባህርዳር ላይ ተፈጽሟል።
በመሆኑም መላው የኩባንያው ማኔጅመንትና ሠራተኞች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፁ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይመኛሉ፡፡
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ
297
Shared by a full-featured free reader app - All Document Reader: https://st.deepthought.industries/vuA32i
297
ከመድን ኢንሹራንስ ጋር ባለን የህክምና ውል መሰረት የመድሃኒት ግዥ ውል ከላንቻ ፋርማሲ ጋር የተገባ በመሆኑ ከዚያ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
297
Dear City Branch Underwriters,
Subject: Top Urgent Meeting with Underwriters - Saturday, October 12th, 2024
This is to respectfully notify you that a meeting is scheduled for Saturday, October 12, 2024, at 2:30 AM (local time) in the Company's Kazanchis meeting room, located near the Intercontinental Hotel.
We look forward to seeing you there.
Regards,