cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

እውነትን ፍለጋ📕📗📄

ለአላህም አምሳያዎችን አታድርጉ፡፡ አላህ (መሳይ እንደሌለው) ያውቃል፡፡ እናንተ ግን አታውቁም፡፡(16:74) ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡ በዚያችም እርሷ መልካም በኾነችው (ዘዴ) ተከራከራቸው፡ የቻናሉ አላማ የእስልምና ሀይማኖት እውነተኛ ሀይማኖት መሆኑን ማስተማር ሰዎችን ወደ እስልምና መጥራት። ለማንኛውም አስተያየት ወደ @jihad_fisebilillah

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
184
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👆👆👆👆👆👆👆👆👆 اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም፡፡96፥1
نمایش همه...
🔳 ባይብል ባነበብክ ቁጥር እስልምናን ትቀርባለህ! 🔳 ቁርአንን ባነበብክ ቁጥር ደግሞ ይበልጥኑ እስልምናን እየወደድክ ትመጣለህ❤️! 🔶የብዙሀኑ ሰው ክርስቲያን የመሆን ምክንያት ባይብልን አለማንበብ ነው!!! ቢያነቡ ኖሮ እስልምናን በእውኑ በተቀበሉ ነበር........።
نمایش همه...
نمایش همه...
(ሀ)ሱሀይላህ ቢንት ዘይድ
(ለ)ዐቲካህ ቢንት ዘይድ
(ሐ)ኩልሱም ቢንት ዘይድ
(መ)ኸዲጃ ቢንት ዘይድ
ታሪኩን ለማንበብ
نمایش همه...
(ሀ)ሱሀይላህ ቢንት ዘይድ
(ለ)ዐቲካህ ቢንት ዘይድ
(ሐ)ኩልሱም ቢንት ዘይድ
(መ)ኸዲጃ ቢንት ዘይድ
ታሪኩን ለማንበብ
Photo unavailableShow in Telegram
አልተጠቀምንበትም እንጂ ማንም ጋር የሌለ ትልቅ መሳሪያ እኛ ጋር አለ። ያም ታላቅ መሳሪያ ዱዐ ነው። አላህ ቁርአን ላይ «ጠይቁኝ ለዱዐቹም ምላሽ እሰጣለሁ» እያለ እጃችንን አንስተን መጠየቅ ከብዶናል። ዱዐ ተቀባይነት እንዳይኖረው ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላል ከነዚያም ውስጥ የዱዐን አደቦች አለመጠበቅ አንዱ ነው። ኢማሙ ነወዊይ አዝካር ኪታባቸው ላይ ካስቀመጧቸው የዱዐ አደቦች መካከል የተወሰኑትን እንጠቅሳለሁ 👇👇👇👇 የዱዐ አደቦች 1 👉 ለዱዐ የተመረጡ ቦታዎችን ጊዜያትንና ሁኔታዎችን መምረጥ 2 🕋 ወደ ቂብላ መዞር 3 🤲 ሁለት እጅን ከፍ ማድረግና ሲያልቅ ፊትን ማበስ 4 🙊 አለመጮህ ዝምም አለማለት (በመካከለኛ ድምፅ ማድረግ) 4 ♡ዱዐውን ሶስቴ መደጋገም (ለመልስ አለመቸኮል) 5 ♡ ሐላል ስራ መስራት (ሚበላው ሚጠጣው ከሐራም በተገኝ አለመሆን) 6 ♥ በሐምድና በሰለዋት መጀመርና መጨረስ 7 🤲 ለሰው ዱዐ ማድረግ (ለሰው ሲያደርግ የሱ ሙስተጃብ ይሆናል) 8 ♡ በሷሊሕ ሰው ዱዐ ማስደረግ 9 😢 በራሱ፣ በቤተሰቡ ፣ በሰራተኛውና በመሳሰሉት ላይ (በጥፋት) ዱዐ አለማድረግ (ኸይሩን ሊያሳጣው ይችላል) 10 📿 ኢስቲግፋር ማብዛት ሼር አድርጉ ምናልባት ለናንተ ዱአ ተደርጎ አዳቡ ያልተሟላ ይሆናል @yenebiyu_Wedajoch
نمایش همه...
አጂብ ቄሳ አንድ ትልቅ ዐሊም ነበሩ ከደረሶቻቸው ጋር መንገድ ላይ ሳሉ አንድ ኸምር የያዘ ሰካራም መንገድ ላይ ያገኛሉ ። #ሰካራሙ " አሏህ ቻይ አይደለምን"اليس الله قادر አላቸው #ዐሊሙ "አዎ አሏህ ቻይ ነው "نعم الله قدر #ሰካራሙ 2ኛ ጊዜ" አላህ ቻይ አይደለምን"اليس الله قادر አላቸው #ዐሊሙ "አዎ አሏህ ቻይ ነው "نعم الله قدر አሉት #ሰካራሙ 3ኛ ጊዜ" አሏህ ቻይ አይደለምን"اليس الله قادر አላቸው #ዐሊሙ "አዎ አሏህ ቻይ ነው "نعم الله قدر አሉት እና እያለቀሱ ወደቁ በዛው ራሳቸውን ሳቱ። ከደቂቃዎች በኋላ ሲነቁ ደረሶቹ ምን እንደሆኑ ጠየቋቸው ከዛም ዐሊሙ እንዲህ አሉ:- #በመጀመሪያ አሏህ ቻይ አይደለም ወይ ያለኝ አሏህ እኔን ኸምር ሊያስተወኝ አይችልም ወይ ነው ያለኝ አዎ አሏህ ቻይ ነው አልኩት። #በሁለኛው አሏህ ቻይ አይደለም ያለኝ አሏህ እኔን እንዳንተ ዐሊም ሊያደርገኝ አይችልም ሲለኝ አዎ አሏህ ቻይ ነው አልኩት። #በሶስተኛው አሏህ ቻይ አይደለም ያለኝ አሏህ አንተን እንደ እኔ ኸምር ጠጪ ማድረግ አይችልም ወይ ሲለኝ አዎ አሏህ ቻይ ነው ብዬ ራሴን ሳትኩ አሏቸው። ዛሬ አንተ ያለህበትን የኢማን ቦታ አይተህ ሌሎችን ዝቅ አታድርግ አትሳደብ መጨረሻ ላይ ማን በዲኑ ላይ እንደሚሞት አታውቅምና ሰይዳችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስራ ሚለካው በመጨረሻ ነው ብለዋል። ሁሌም አላህ በሰጠህ ኒዕማ እያመሰገንክ ኑር እንዳይወሰድብህ ዚያዳ እንዲኖረው። አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን 🤲 አሚን #ሼር ያድርጉ 👇👇👇 https://t.me/yenebiyu_Wedajoch
نمایش همه...
የነቢዩ ወዳጆች

ሀቅን እንጂ ሰዎችን አትከተል!! በዚህ ቻናል የሚሰጠው 👇👇 ~>ኢስላማዊ ትምህርቶች ~>የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮ ~>ጥያቄና መልስ ውድድር ብልህ ማለት በዚህች ዱንያ እያለ ነፍሱን የተሳሰበና ለቀጣይኛው አለም(ለአኼራ) የሰራና የለፋ ነው። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት አስተያየት ካላቹ 👇👇አናግሩን @MadihuResulilah

🧤ችግር በበዛብህ ጊዜ ያ መልካሙን አርዓያህን ነብዩ ﷺ አስታውስ! .....ገና በጨቅላ ዕድሜያቸው የቲም ሆኑ። ድግምተኛ፣ እብድ፣ ውሸታም… ተባሉ ክብራቸውን ጎደፈ፣ ጥርሳቸው ተሰበረ፣ በድንጋይ ተፈነከቱ፣ ከሀገራቸው አባረሯቸው፣ ሊገድሏቸውም ሞከሩ… ድሀ ሆነው ይህችን ዱንያ ኖሯት፣ ከረሀብ የተነሳ ሆዳቸው ላይ ድንጋይ ያስሩ ነበር፣ ..... ከ7 ልጆቻው ስድስቱን አጡ… ይህን ሁሉ መከራን ተጋፍጠው አላህን አመስጋኝ ነበሩ። አርዓያህ ሀቢቢ (ﷺ ) ናቸው? ለችግሮችህ አመስጋኝና ታጋሽ ሁን @Wedajoch @yenebiyu_Wedajoch
نمایش همه...
አሰላሙአሌይኩምወራህመቱሏሂወበረካቱ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 እንዴት አደራቹልኝ ውድየአኺራ ወንድምና እህቶቼ🌷🌷☺️😘😍 አልሃምዱሊላህ ረበና ለዚች ውብና ድንቅ ቀን ላደረሰን 🤲🦋🦋🦋 እናም እህትና ወንድሞቼ ስለዛሬው አረፋቀን ማድረግ ያለብንን ነገር ሹክልበላቹ☺️ 👇👇👇👇👇አንብቡ በደምብ ማንበብ ሙሉሰው ያደርጋል😉 🕋 የዛሬዋ የአረፋ ቀን ምን ልስራ? 🌹☺️ዛሬ ጁምአ ቀንን በዋዛ እንዳታሳልፈ አጅርን ማግኘትን አስበብህ ወገብህን እሰር 👉በተክቢራ 👉በታሀሉል 👉በሰለዋት 👉በዱአ 👉በኢስቲግፋር በመሳሰሉት ራስክን በዚ ብዚ አድርገው ደሞም የተለመደው የጁምአ ሱናዎችም አሉ አይደል😉እሷንም አንዳንረሳ 👉ጥፍርን መቁረጥ (ኡድህያ የማታርዱ ከሆነ) 👉ገላን መታጠብ 👉ንፁህ ልብስ መልበስ 👉ሲዋክ ማረግ 👉ሽቶ መቀባት (ለወንዶች) 👉መስጅድ በጊዜ መገኘት 👉ኽጥባን በፀጥጣና በጥሞና ማዳመጥ 👉በሃቢባችን ሰ.ዐ.ወ ሰላዋት ማውረድ 👉ሱረቱል ካህፍን መቅራት 👉ዱአ ማብዛት ማድረግ እንዳትዘንጋ 👉ከተቻለክ ፀሀይ ከወጣበት ሰአት ጀምረህ ፀሀይ እስክትገባ የዛሬዋን ጁሙዐ ሙሉ ቀን ላለመተኛት ሞክር በዚክር በዱዐ በርታ ዱዐህም ምላሽ እንደሚያገኝ እርግጠኛ ሁን 👉ረፋድ ላይ የሚሰገደወወ የዱሀን ሰላትንም መስገድ እንዳትዘነጋ 👉ይህም 👇👇👇👇👇ዱዐ : لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيئ قدير በጣም አብዝተህ በለው ምክንያቱም የዐረፋ ቀን ከሚባሉ ዱዐዎች ሁሉ የሚበልጥ ዱዐ ነውና 👉የግዴታ ሰላቶችህን ሁሉም ወቅቱን ጠብቀህ ከመስገድ እንዳትዘናጋ ከፊትና ከሀላቸው ያሉት የጠበቁት ሱና ሰላቶችንም እንዲሁ ስገድ 👉ከአሱር ሰላት ቡሀላም ፀሀይ ለመግባት እስክትቀርብ ቁጭ ብለህ ቁርአንን አንብብ ከዚየም በዱዐህ ችክ ብለህ አላህን ተለማመጥ በዱዐህም ሀገራችንም ይ ላይ ከሀገር ውጭ የሉ ደካሞችን አካት 👉በስተመጨረሻም ቀን ሙሉ የሰራህውን ኢባዳህ አላህ እንዲቀበልህና ፅናቱንም እንዲሰጥህ ተለማመጠው ዱዐህም ተቀባይነት እንዲኖረው እርግጠኛ ሁን 👉መግሪብ አዛን ሲልም ቶሎ አፍጥር በድጋሚ አላህን ከመለማመጥ እንዳትዘነጋ ምክንያቱም ለፆመኛ አላህ የማይመልስበት ዱዐ አለውና ሃዛ አሏሁ ታአላ አእላ ወአህከም 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 ወሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ🌺🌺🌺🌺🌺🌺☺️☺️☺️ وباالله التوفيق👍🌷 አደራ እኔንም በዱዐ እንዳትረሱኝ 🤲🌹🌹 ሼር ሼር ሼር 👍👍👍 @Dinachnn_enwek @Dinachnn_enwek 👉@Elmunuri 👉@Elmunuri
نمایش همه...
ዱአው ለሌሎችም ይደርስ ዘንድ ለወዳጆቻችን ሼር እናድርገው ለምንወደው መላክ አንርሳ ዱአው ይድረሳቸው የቴሌግራም ቻናላችንን ጆይን 👇 https://t.me/yenebiyu_Wedajoch
نمایش همه...
የነቢዩ ወዳጆች

ሀቅን እንጂ ሰዎችን አትከተል!! በዚህ ቻናል የሚሰጠው 👇👇 ~>ኢስላማዊ ትምህርቶች ~>የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮ ~>ጥያቄና መልስ ውድድር ብልህ ማለት በዚህች ዱንያ እያለ ነፍሱን የተሳሰበና ለቀጣይኛው አለም(ለአኼራ) የሰራና የለፋ ነው። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት አስተያየት ካላቹ 👇👇አናግሩን @MadihuResulilah

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.