በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
رفتن به کانال در Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
نمایش بیشتر468
مشترکین
+124 ساعت
-17 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
በቅርብ ቀን ምርጥ ክሊፕ ሶና ታከለ ኬሬግራፈር በፍቅር የዳንስ ቡድን አድርገነዋል እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈናል በጣም ሚገርም ነበር በቅርቡ ጠብቁን
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
እነሆ ቀኑንም ተቆረጠ ደረሰ ደረሰ ታላቁ ቬስቲቫል በሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ትልቁ አዳራሽ ዉስጥ ተዘጋጅቶአል በቃ ታህሳስ 14/04/15 በዚህ ቀን ላይ ማንም እንዳይቀር ሁላቹሁም እንዳትቆጩ ካአሁኑ ቲኬቱን ይግዙ። በእለቱ
ናሆም መኩሪያ (ዳርም የላት)
አፄ ትንሱ( ወዲይ ባይ)
ጃሲ ጃኖ (ኒኮያ)
ሽመልስ ሽሜ ( ስሰማ)
ያብስራ ሰይፋ(አኪሜ)
ዳኒ T(ፊቺኝ)
ታሪኩ ሽመና (ለታሪክ)
እነዚህ እዉቅ ሙዚቀኞች መድረኩ ላይ ይነግሱበታል በሌላ በኩል ደሞ በዘመናዊእና ባህላዊ የዳንስ ቡድኖች ይገኙበታል እነሱም በፍቅር የዳንስ ቡድን
ጃኖ የዳንስ ቡድን አሃዱ የዳንስ ቡድን
ኤልዳድ የዳንስ ቡድን ሃሌታ ዳንስ ቡድን ዞድያክ የዳንስ ቡድን ኢትዩ አንዱ የዳንስ ቡድን ዘዉድ የዳንስ ቡድን አንፀባራቂ የዳንስ ቡድን ሃበሻ ጎልድ የዳንስ ቡድን
ከባህላዊ የዉዝዋዜ ቡድኖች ደሞ ጉራማዬሌ የባህላዊ ዉዝዋዜ ቡድን
ጉሚ ኢቢስቱ አዳ ባህላዊ ዉዝዋዜ ቡድን
ልሎች ብዙ ብዙ
መንትዮቹም ከብዙ ጊዚያት ቡሃላ እነሱም መድረኩን ያደምቁታል።
በታዋቂ ዲዛይነሮች ደሞ የተሰሩ እና በምርጦቹ ሞደሎች ታላቅ የሆነ የፋሽን ሾዎ ተዘጋጅቶአል ። እረ ልላም አለ
በጣም ቡዙ ስራዎችን በመስራአት የሚታወቀዉ ቢኒ ሰርከስ ስራዎቻቸዉን ያቀርባሉ።
ሌላዉ በፍቅር የቴያትር ቡድን ታላቅ ስራአቸዉን ያቀርባሉ።
በበፍቅር የሙዚቃ ቡድን በምርጥ ድምፃቸዉ መድረኩን ያደምቁልናል
ብቻ ቡዙ ቲኬቱ ለማግኘት ይደዉሉ ከበፍቅር ቤተሰቦች ይግዙ ያሉን ጥቂት እና ጥቂትቦታ ብቻ ናቸዉ።
ቡሃላ እንዳይቆጩ መቼ ታህሳስ 14/04/16 ካአሁኑ ቲኬቱን በእጆ ያስገቡ
09940908080/0992050313 ይደዉሉ አብራቹሁን በዚህ ስራ ላይ መስራት ለምትፈልጉ ይደዉሉ ። ለሀሁላቹሁም በራችን ክፍት ነዉ ለዳንስ ቡድኖችም ሆነ በተለየዩ የጥበብ ዘርፍ ላላቹሁ በሙሉ ደዉሉ አብረን እንሰራለን
መግቢያ ዎጋ 100 ብር ብቻ
የአንድ ስዉ መግቢያ ብቻ
በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል
እንችላለን ከችግራችን በላይ ነን በፍቅሮች ነን።

የአሁኑ እሁድ ቢኒ ግሪን ቀናቹሁን እኛጋ አሳልፋ ይላቹዋል ሁላችንም ጂም ሲኒማ እንናኝ እያለን ቢኒ ትልቅ ቀን አንዲሆን እየተመኘሁኝ አሪፍ እነሰዲሚሆን አልጠራጠርም።

ማስታወቂያ
በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል
በሰበታም ከዛ ዉጪ ያላቹሁ ዲዚይነሮችም ሆነ ልብስ ሰፌት ለምትሰሩ ሁሉ በታህሳስ 14 ለምንሰራዉ ታላቅ የፋሽን ሾዎ ቬስቲቫል ለእናንተም ቅድመ ሁኔታዎችን አምልታቹሁ ልብሶቻቹሁንና አገልግሎቶቻቹሁን ማስታዋወቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን ግን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት አንድ ሳምንት ድረስ ብቻ ለሚመጡ ብቻ ነዉ በእለቱ ከ4 በላይ የቴሌቭዥን እና ሚዲመያዎች እና በአይነቱ ታላቅ የሆነ የፎቶ ሾዎ ስላለ ምርታቹሁን በደንብ እናስተዋዉቃለን።
እናመሰግናለን ይህን ለምትፈልጉ
ይደዉሉልኝ 0994090808/0992050313
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
ይህ ማስታወቂያን አይታቹሁ ለመጣቹሁ በጣም እያመሰገንኩ ቀጣይ ሳምንት እሁድ ኦድሽን እንጀምራለን አሁን አሰስከ ቀጣይ እሁድ ድረስ ልሎችንም የምናካትት መሆኑን እናሳዉቃለን። በፍጥነት ተመዝገቡ ኑ አብረን እንስራ
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
ማስታወቂያ
በፍቅር የዳንስ የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ
ማእከል
ሰበታ ላይ በቅርብ የምትገኙ ሞዴሊንግ የሰለጠናቹሁ እና እየሰለጠናቹሁ ያላቹ በወንድም በሴት ያላቹ ሰዎች በቅርቡ ለምንሰራዉ festvale ላይ መስራትና ይብለጥ መታወቅና ስራ ማግኘት ምትፈልጉ ብቻ ይህ እድል ያመቻቸን ሲሆን ሁላቹሁም አዉቃቹ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የአንድ ሳምንት ጊዜ ዉስጥ ሰበታ ኦባዲ አካዳሚ መታቹሁ ተመዝገቡ በቅርቡ ኦድሽን የሚጀመር ስለሆነ ቶሎ አናግሩኝ በዉስጥ መስመር 0994090808/0992050313
ሌሎችንም ምታቆዋቸዉን መጠቆም እና ፍላጎትም ያላቹሁንም እናካትታለን
ናኒ በርገርና ጁስ ታላቅ ደረጃ እስፖንሰር
ናኒ በርገርና ጁስ እናመሰግናለን አድራሻ 1 ሰበታ ታክሲ ተራ
2 ከጂም ሲኒማ አጠገብ ያገኙታል
ሁሉም አለ።