በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
رفتن به کانال در Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
نمایش بیشتر468
مشترکین
+124 ساعت
-17 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
https://vm.tiktok.com/ZMrXdaK7m my tik tok acunet follw like shrrr copy link
ታሬ መልካም እድል ብያለዉ ብሮ ተጋበዙልኝ 😁😁🙄🙄🙄🙄🙄 Tewenss dancer በፍቅር የዳንስ ቡድን
Its me tiktok acauant pelasss follow like comeant Saher eyargahuio gayness betammm Arfe Arfe serawuioh enlkalyen
የቻናል ቤተሰብ ዛሬ ጉዞ ወደTik tok ሄዳቹሁ floww like comnet copy link ena reposte eydrgachu enghi በሉ ፍጠኑ እንጂ ላደረጋቹሁ ደሞ ከልብ እናመሰግናለን በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል
ሰላም ተከታዬቻችን እና አድናቂዎቻችን በአዲሰ ነገር ከች ብለናል ሁሌም እደምጠይቁን የትክቶክ አካውንት ከፍተናል። ከታች ባለው ሊንክ 👇👌 ገበታቹሁ አገዙን እናምሰገናለን
https://vm.tiktok.com/ZMrXdaK7m
Mela 28bf Dance Cohe Abher:
ትክክለኛው የኛ የቲክቶክ አካውንታች ነው ፎሎ ላይክ ኮሜንት በማድርግ የተባበሩን አዳዲስ እና የተለዬ ቪዲዬችን ሰለምንለቅ ተከታተሉን gays pelassssssss twines dancersss sarhe eyargahuioooooo😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ትክክለኛው የኛ አካውንት ነው cerograoher dancers coherent Mela& tade
እሽ በሁላችንም ጥያቄ መሰረት TiK tok አካዉንት ከፍተናል በፍቅርን የሚመጥን የሚያሳዉቅ ስራዎች ይለቀቃል ገብታቹ ይሁት እንላለን ።ወሬ አልፈልግም ዳይ የቻናል ቤተሰብ እንፍጠን እስቲ
https://vm.tiktok.com/ZMrXem7Ww እሽ ሰላም እንዴት ናቹ አሁን አዲስ የቲክ ቶክ አካዉን የከፈትን ሲሆን ከላይ ያለዉን ሊንክ በመጫን አካዉንታችን ላይ የሚለቀቁ አዳዲስ ዳንስ ምርጥ ስራዎች የሚለቀቅ ሲሆን እርሶም floww like shrrr ከገባቹሁ አይቀር ደሞ copy linke እያደረጋቹሁ ተባበሩን እንላለን tewiness dancer ( በፍቅር የዳንስ ቡድን ) ነን እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በፋቅር የኪነ ጥበባት ማሰልጠኛ ማዕከል በአዲሰ መልክ በትያትር በሙዚቃ (ቮካል) ሥልጠና እየሰጠን ነው አዳዲሰ ውጣቶች ልጆች ምጥታቹሁ መምዝግብ የምችሉ ምሆኑን እናሳውቃለን 0922402077
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
ተዋንያን እንፈልጋአለን
በፍቅር የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ብዙ ለሚሰራአቸዉ አጫጭር ፊሊሞች ክሊፕ ድራማ እና የመድረኮች ስራዎች ላይ በዛ ያሉ ተዋናይ እንፈልጋአለን ፍላጎት ያላቹሁ በሙሉ መታቹ አሰልጠነን የምናሰራአ ሲሆን ከዚህ በፊት ለሰሩ ደሞ በስራዎች እናሳትፋለን በዚህ የኪነ ጥበበ የተካቱትን ብቻ ነዉ የምናሳትፈዉ ከዚህ በፊት ያልሆኑትንም የምናሳትፍ የነበረ ሲሆን ከዚህ ቡሃላ ያንን የማደርግ መሆኑን እናሳዉቃአለን ።
መጥታቹ ተመዝገቡ ሰበታ ላላቹሁ በሙሉ
0922402077 ይደዉልልን
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
አስደሳች ዜና
በፍቅር የኪነ ጥበብ ማሰልኛ ማእከል ለጥበብ አፍቃሪያን በአዲስ መልክ ስልጠና መጀመራችንን ስንገለፅ በደስታ ለቡዙ ወራቶች ቡሃላ እኖሆ ስለጠናዉ መጀመራችንን እገልፃለን የስለጠናዎቹ
ቴያትር
ሙዚቃ
ዘመናዊ ዳንስ
ባህላዊ ዉዝዋዜ ከ40 በላይ ብሄረሰብ
በሞዲሊንግ
ስለጠናዎችን ጀምረናል ከነገ ጀምሮ ምዝገባና ስለጠና ይጀምራአል ።
0994090808 በመደዉልና መመዝገብና
@Tedaa28@Tedaa28@Tedaa28 inbox መመዝገብ ይቻላል አድራሻ ሰበታ
ኑ ጥበብ እንማር እንወቅ 👏👏👏🙏🙏🙏👆👆👆👆❤️❤️❤️❤️😁😁😁
አዲሰ የሙዚቃ ክሊፕ ኬሮገራፐር BTM dance cerw 👏👏👏👏👏👏 ተጋበዙልኝ የሂው ሰራው ማንኛዎም የኢተርቴምንት ሰራዎች ይደውሉ። ለምዝገባም በቴያትር በዳንሰ በሙዴሌንግ... 0922402077
እስቲ ዛሬ ደሞ ስለእናቶቹ እናዉራና ይሄን ዘፈን ዘፈን ከቻሉሁ ሙሉዉን ካልሆነ ደሞ አጠር ያደረኩትን ጋብዞዋቸዉ አሁን ነገ ወይ ሌላ ቀን አትበሉ ይሄን ያጣ ስንት አለ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👌👌👌👌👌😭
Its my tik tok acuoint Follow like saher pelasss arfe arfe serawuioh betammm bekrbuio yelkakalhuio👐👐👐👐👐👐👏
በፍቅር የዳንስ ቡድን በኬሮግራፈር እና በዳንስ የተሳተፍንበት ምርጡ ፅድት ያለእና ምርጡ ቪዲዮ ክሊፕ ይሄዉ ተለቆዋል ገብተን እንድታዩት ጋበዝን ለማንኛዉም ስራ 0994090808 ይደዉሉልን በፍቅር የዳንስ ብድን
በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል የስራ ሰአታችን ይሄን ይመስላል ልጆቼ ጎበዞች በርቱልኝ ጀግኖቼ መመዝገብና መመስራአት ብቻ ምትፈልጉ 0922402077 ይደዉሉ ሰበታ ሊሊ አካዳሚ መምጣት ና መስራት ይችላላሉ
በፍቅርየኪነጥበብ ማእከል👆👆👆👆👆❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍
