cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Apostolic song presence(in multi_lingually )

Welcome if you have question @Emma43210

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 947
مشترکین
+1224 ساعت
+567 روز
+29930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

💽...ህመሜን__ወሰደው 🎙️. Sara_ Demisew |vol.2 በእውነት ህመሜን ወሰደው ኢየሱስ ወሰደው በእውነት ስቃዬን ወሰደው ጌታ ወሰደው በእውነት ድካሜን ወሰደው ኢየሱስ ወሰደው በእውነት ሀጥያቴን ወሰደው ጌታ ወሰደው በመንገዴ ላይ ጣልቃ የሚገባውን በመስቀል ስራው ጌታዬ ጠረቀው ድሉ ታወጀ በአደባባይ ሞቴን ሞተልኝ ሆነልኝ ሲሳይ ይመስገን እርሱ በገናን አንሱ/2 በገናን አንሱ/2 ይመስገን ሥሙ ምስጋናን (እልልታን) አምጡ/2 ዝማሬን አምጡ በኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት እንዲያው በፀጋው ፀድቂያለው በነብስ ተከፍሎልኝ ትልቅ ዋጋ የመንግስቱ መጠቀሚያ ሆኛለው በሞት ፍርሀት ባርነት ታስሬ የነበርኩኝ ዛሬ በፊቱ ልዘምር በሞቱ (በኢየሱስ) ተፈታሁኝ ደዌ ህመምህ የታለ መውጊያ አይሰራም መውጋትህ ኃጥያት የታለ ብድራትህ ሁሉም በመስቀል ተከፍሏል ሁሉም በመስቀል ተከፍሏል ሁሉም በኢየሱስ ተከፍሏል ሁሉም በደሙ ተከፍሏል ሁሉም በኢየሱስ ተከፍሏል ከሞት መከራ የተነሳ ለእኔ ከሆነው የክብርና የምስጋናን ዘውድ በእራሱ የጫነው ከኃጥያት በቀር በሁሉ ተፈትኖ አልፏል በመስቀል ስራው ፀጋው ከመጠን በልጧል የከሳሼን ክስ ዛቻውን ሁሉ አክሽፎ ወደ እራሱ አስጠጋኝ በፍቅር ስቦ ከታሰርኩበት ወጣሁኝ ከሞት ፍርሀት ከመንገዴ ላይ ጠርቆ አስወግዶት የነፃነት አየር ልተነፍስ እስራቴን ፈቶ ነጻ አወጣኝ በቀራኒዮ ዋጋ ተከፍሎልኝ በደሙ የተገዛው እኔ ነኝ ነፃ የወጣሁኝ እኔ ልዘምር በአዲስ ቅኔ ልቤን ላፍስለት በፊቱ ያርግልኝ መስዋዕቴ https://t.me/NewApostolicSong/7074 https://t.me/NewApostolicSong/7074
نمایش همه...
Sara_Demisew_በእውነት ወሰደው.m4a4.88 MB
ስራህ_ያስገርመኛል_ሁሌ_NEW_APOSTOLIC_SONG_ዘማሪት_ሳራ_ደምሰው_Apostolic_Church.mp315.93 MB
ውለታው.mp35.72 MB
Audio_016.mp37.28 MB
Singer Melaku hanni maa tirfireemmo.mp38.40 MB
Z Melaku Track vol (1).mp314.23 MB
Z Melaku Track vol (2).mp312.48 MB
Z Melaku Track vol (3).mp313.13 MB
Z Melaku Track vol (4).mp313.59 MB
Z Melaku Track vol (5).mp314.25 MB
Z Melaku TrackVol. (6).mp317.10 MB
6👍 1
ደመሰስከው ሀጥያቴን ምህረት በዛልኝ ከሳሼም ተጣለ ሃይሌ ታደሠልኝ እድፋሙም ልብሴ በአዲስ ተቀየረ አምላኬ በአንተ አበሳዬ ራቀ ጥሩ ልብስ ለበስኩኝ ለራሴ አዲስ ጥምጣም እንደጠላት ሐሳብ ፈፅሞ አልሆነም ምህረትህ ከሀጥያቴ እጅግ አየለና ስለእኔ ተሟግተህ ሆነኸኝ ጠበቃ ልወድቅ ስንገዳገድ ድጋፍ ሆኖኝ ክንድህ በአንተ መልካምነት አለሁ ዛሬም ፊትህ የናርዶስን ሽቱ ሠብሬ ባፈስ በእንባዬ በጸጉሬ እግርህን ባብስ ይኼማ ላንተ ሲያንስ ለአንተ ምሰስተው አንዳች አይኑረኝ አንካሳ ወይ ጉንድሽ ከቶ እንዳይገኝ ለእኔ እንደበዛልኝ እንደ አንተ ቸርነት ልቤን ደስ እያለው ላገልግልህ የእውነት ላገልግልህ በእውነት ማን አለ እንደ እኔ ምህረትህን ያየ ፍቅርህ የበዛለት መዳንን ያገኘ የእስራኤል አምላክ የሆነው እረዳት በመንገዱ ሁሉ እንደ ቅጥር እሳት ማን ይሆን እንደ እኔ በስምህ ተማምኖ ከፍ ከፍ ያለ በክንፍህ ተጋርዶ ከመልካምነትህ በእጅጉ የጠገበው ይቅር የተባለ ምህረት የተሠጠው ከእኔ በላይ ማን ነው ማምለክ የሚገባው ልቤ እስኪል ፍስስ ፊትህ ባሸበሽብ ለንጉስ የሚሠጥ እጣን ከርቤ ባቀርብ አንተን ደስ ካሠኘህ ሠምሮ መስዋዕቴ የሠባውን ፊትህ ላቅርበው ቀድሼ ይኼማ እጅግ ሲያንስ @Apostolicsonglyrics @Apostolicsonglyrics @Apostolicsonglyrics
نمایش همه...
Yihema_Leante.mp34.58 MB
👍 3
#ተለቋል
የዘማሪ_ቄስ_ፍስሀ_ይርጋ "ምራኝ_በመንገድህ" የተሰኘው ቁጥር_3 የመዝሙር ኮድ(መክሊት ቁጥር) በ50 ብር ብቻ በመግዛት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!!! ከታች ባሉት አማራጮች ያነጋግሩን። On Telegram@Wondu0914 On WhatsApphttps://whatsapp.com/channel/0029VaDkH5fC6ZvrGURk1I19 On Call ➡ 0710050081 +251914671360 +251922794221 +251960474231 https://t.me/AdamaSemenMierabAtbia https://t.me/AdamaSemenMierabAtbi
نمایش همه...
👍 7
ዘማሪት ሳራ ደምሰው ዝማሬ የሞትን ጥላ
የሞትን ጥላ እየገፈፈ የሚያውከኝን እያሸነፈ ከፊት ከፊቴ እየቀደመ በከበደኝ ላይ ሀይሉን አሳየ አቤት አሸንፌአለሁ ዛሬ ማነው የሚችል ሊቆም ፊቴ ክብሩ በላዬ አንፀባርቋል አሸናፊ አድርጎኛል እባብና ጊንጥ የሚያስረግጥ የረገጥኩት ምድርን የሚያስወርስ የሰማይ ፀጋ በላዬ አኖረ በመስቀል ሁሉ ተፈጸመ በእኔና በፈርዖን ቤት አድርጎ አሳየ ልዩነት የእርሱ መሆኔ ለካ ብልጫ አለው ተቤዥቶኛል ተገዝቻለው ተገዝቻለው/2 ቀብቶኝ የበላይ ሆኛለው ዘላለሜን አሻግሮ አይቶልኝ ፍፃሜዬን ተመልክቶልኝ የልጅነት ስልጣንን ሰጥቶኝ በነፃነት ይኸው አለሁኝ /ወጣሁ ገባሁኝ/ የኢየሱስ አፍቃሪነት የኢየሱስ መሃሪነት የኢየሱስ ሩህሩነት የኢየሱስ ታላቅነት ተወርቶ አያልቅም ተነግሮ ከግምት በላይ ነው ከአይምሮ ሞትን ለዘላለም ውጦ አዲስ መንገድ ከፍቶ መርቆ መጋረጃውን ቀዶ ወረደልኝ ራሱን ባዶ አርጎ በስጋ መጣ ኢየሱስ ታረቀኝ ልዑል መጠጊያ መኖሪያ ሆነኝ በክንፎቹ ስር በእረፍት ኖርኩ ሌላ ምን ልበል ስሙ ይባረክ ስሙ ይባረክ/2 ያኖረኝ በለመለመው መስክ @Apostolicsonglyrics @Apostolicsonglyrics @Apostolicsonglyrics
نمایش همه...
የሞትን ጥላ.mp35.93 MB
17👍 9
ዘምሬ የማልጨርሰው ውለታው በልቤ ሞልቶ ለበዛው አለኝ ምስጋና አለኝ አለኝ ውዳሴ አለኝ የኤርትራን ባሀር ከፍሎ አሻገረኝ ሀይል ጉልበት ሆኖ በመልካሙ መራኝ ማዳኑን በህይወቴ ድንቅ አደረገው ክብር ለሚገባው ለእርሱ እቀኛለው የሱስ ስለእኔ ሀጥያት ነው የሞተልኝ መከራ ስቃይ ደም የፈሰሰልኝ ዘምሬ ዘምሬ  ብዬ የማልጨርሰው በልቤ ውስጥ ያለው ምስጋናው ብዙ ነው የሱስ መጠጊያዬ ረዳት ሆኖልኛል ከታላቅ  መከራ ደሙ ሸፍኖኛል ስለዚ ዘመኔን ለእርሱ ሰጥቻለው ክበር በህይወቴ ሁሌ እለዋለው ልቤ ጨካኝ ነው ለእርሱ ዘምራለው ማዳኑንም ደግሞ እመሰክራለው በእየሱስ የዳነ የታሰበ እንደእኔ ያመስግን ጌታውን ይቀኝለት ቅኔ https://t.me/onlyonejesusone https://t.me/onlyonejesusone https://t.me/onlyonejesusone
نمایش همه...
Choir_Worship_ዘምሬ_የማልጨርሰው_የብድራት_አመት_Apostolic_Church_2016_20.m4a6.64 MB
👍 6
ዘማሪ ሳሮን ሰይፈ ግርፊያ በበዛው በግርግር መሃል እርሱ ወደደው ጓዳዬን ቢሉት ሰንበት ነው አይቻልም ማዳን ከቶ  አላጠረችም እጁ ከማዳን አለ የሰንበት ጌታ የአለቆች ሁሉ አለቃ ቀንበር የሚሰባብር ከእስራት የሚፈታ ስሙ በነገሬ ላይ መዳኒት ሆኖልኛል በነፃነት ሊያኖረኝ እየሱስ ቤቴ ገብቷል ቀርቦ ከደጄ ሲያንኳኳ በሬን ለካስ አይቶታል ያንን ህመሜን ቀርቦ ከደጄ ሲያንኳኳ በሬን ለካስ ስምቶታል ያንን ፀሎቴን መዳኔ መቷል *2 ፈውሴ ቀስቧል *2 እየሱስ መቷል*2 አዳኜ ገብቷል
نمایش همه...
አለ የሰንበት ጌታ _____ሳሮን ሰይፈ (1).m4a14.76 MB
5👍 4
ሶሎ መዝሙር በወንድም እጅጉ ከሀጢአት ጋር ምን ህብረት አለው ከበደልስ ጋር ምንስ አገናኘው ጥፋትም የለበት ስንፍናም አይከሰው እግዚአብሔር እርሱ ፍፁም ነው እንደ ሰው አይደለም ለቁጣ አይፈጥንም ይቅርታውም ብዙ ነው ቶሎ አይበይንም ርህራሄው አያልቅም ለፍቅሩም ልክ የለም እንጂ እግዚአብሔር አይዘበትበትም 1, ምህረቱ ስበዛ ቁጣው ከዘገየ ትዕግስቱ አይሎ መቅሰፍቱ ከቆየ ጥፋት ከተመለሰ መዓቱ ከቀረ ኤረ አይምሰለን እኛን የተባበረ እግዚአብሔር አይዘበትበትም/4* እንደ ሰው አይደለም.... 2, የሟቹን ሞት ከቶ መች ያስደስተዋል ነፍስ እንድትጠፋ እርሱ መች ይፈቅዳል ይቅርታን ያደርጋል ምህረትን ይወዳል ለዘለዓለም በጽድቅ ቆሞ ይፈርዳል እንደ ሰው አይደለም.... ከሀጢአት ጋር ምን ህብረት አለው... ምህረትህ ስለበዛ ቸርነትህ ስለበዛ ትዕግሥትህ ስለበዛ ፍቅርህም ስለበዛ ጌታ እስከመቼ በሃጢአት ፀንተን እንኖራለን አውጣን ከልማድ ህይወት አውጣን ከተያዝንበት ሳይከተለን ሞት አውጣን ከልማድ ህይወት    አውጣን ከተያዝንበት አይለመድ ያንተ ምህረት...
نمایش همه...
ejigu ogoba.aac8.43 MB
👍 9
نمایش همه...
Apostolic song presence(in multi_lingually )

Boost this channel to help it unlock additional features.

#ይበልጣል ኢየሱስ || Apostolic_songs ይበልጣል ኢየሱስ ይበልጣል/*2 ይበልጣል ከሁሉ ይበልጣል/*2 ጌታዬ ከሁሉም ከአማልክት ሁሉ በሰማይም ሆነ በምድርም ካሉ በክብር በግርማ ብቻህን ተደንቀ ስግደት ይገሃባል ኢየሱስ ትልቅ ነህ t.me/Apostolic_Zmare t.me/Apostolic_Zmare t.me/Apostolic_Zmare
نمایش همه...
ይበልጣል_እየሱስ_Yibaltal_Eyesus_apostolic_Church_of_hossana_Nigat_choirየ.mp323.88 MB
5
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.