@_:ÑÄZÜTÏ 😜
Welcome to my channel😍😍😍 TikTok video Couple pohto ❤️ Funny picture 😅 Love music 🎶 💃
نمایش بیشتر196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Repost from ADDIS MUSIC
👤 ሳሚ ዳን
🎵 ቅፅበትEP
━━━━━━━━━━━━━━
➽ RELEASED : 2022
➽ GENRE : #Ethiopian
➽ TYPE : #SINGLE
➽ FORMATS : #Mp3
➽ CHANNEL :#ALBUM ADDISMUSIC
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
የጎረቤት ልጅ ጋ ፎንቃ ገብቶልኝ ቺኳን
ለማሻፈድ በባዶ ኪስ 2 ሚሊዮን ብር በአዋሽ
ባንክ 2 ኮንቲነር እያልኩ ስቀባጥር የቤቴ
አይጥ በጣራው በኩል
ከች ብላ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው
#በመርዝ_አልሞት_ስልህ_በሳቅ_ልገለኝ ነው 😂😂😂
ደስተኛ ነሽ? አልኳት
አዎ ነበር መልሷ
አይኗ እንባ አዝሎ
እየሳቀ ጥርሷ😢
ደስተኛ ነሽ? አልኳት
ስላሳሰበቺኝ ደግሜ ጠየኳት😒
ከንፈሯን በጥርሷ ጭክን አርጋ
ነክሳ።
አው ደስተኛ ነኝ ብላ ነገረቺኝ
የውሸት ፈገግታ ለኔ እያሳየቺኝ
ማላውቅባት መስሏት
ማልደርስባት መስሏት
እኔን ልትደብቅ
አልገባትም እንዴ እሷ ስትከፋ ልቤ እንደሚጨነቅ።😢
ደስተኛ ነሽ?እ😢😢
🎙 • Sami dan
🔊 • እያንገላታኝ ነው Remix - Dj Dave Ethiopia
@Birabiromusic
@mussegirma