cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

#የኅብርቱዋናዓላማ ፩.መንፈሳዊ መጻሕፍትን በዓላማ፤በእቅድ እንድናነባቸው፤እንድናስነብባቸው በሕይወታችን ትርጉም እንዲኖራቸው ማድረግ። ፪.ከቤተሰቦቻችን፤ዘመዶቻችን፤ወዳጆቻችን ስላነበብናቸው መጻሕፍት እነሱም ስላነበቡት መጻሕፍት ውይይት የማድረግ ልምድን ማዳበር። ፫.አንባቢ ትውልድ መፍጠር። ለአስተያየትዎ @orthokiha ይጻፉ። https://t.me/BetMetsahfte Cross @selam1981

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
16 412
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-187 روز
+2330 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
እንዴት ሰነበታችሁ ? እኔ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አለሁኝ በቸርነቱ። የክረምት እቁብ ልንጀምር ነው።እቁቡ ለ፫ት ወር ይቆያል።ሰኔ፤ሐምሌ፤ነሐሴ ክፍያው በወር 1000ብር ነው።የእቁቡ አባላት 60ሰዎች ብቻ ይሆናሉ። በወር 1ሺ መክፈል ምትችሉ ብቻ ከሥር ባለው Link join አድርጉ። https://t.me/+vIDCWsAOZQA1ZmI0
8947Loading...
02
#update 7500ብር ቀሪ 2500
20Loading...
03
#Update ለታላቁ ገዳማችን ደብረ ለባኖስ 1,201,840 ብር ደርሰናል። CBE 1000499547629 D/L ABUNE T/HAIMANOT A GEDAM እስከ 3:00 10ሺ መሰብሰብ አለብኝ ስለ ቅዱስ እስጢፋኖስ ለደብረሊባኖስ
6861Loading...
04
Media files
4 88810Loading...
05
Media files
4 50713Loading...
06
Media files
3 5500Loading...
07
#Update የደብረ ሊባኖሱ ከትናንት እስከ ዛሬ 600ሺ ተሰብስበዋል።ዛሬ ፩ሚልዮን እንሞላት ይሆን? በአማን ነጸረ Tadele Sisay Zekaryas Kiros በርቱልን! CBE 1000280193567 D/L ABUNE T/HAYMANOT
3 7483Loading...
08
Media files
3 8230Loading...
09
አቡነ ተክለሃይማኖት በበረከቱ እቤታችሁ ይግቡ ክፉ አይንካችሁ። Challengeቹን ተሳክተዋል። ቃል የተገቡም አሉ ከእቅድ በላይ ሁነናል። ደኅናደሩልን🙏
3 5530Loading...
10
#update ትታችሁኝማ እንፋትተኙ 12 ሰዎች ብቻ🙏
3320Loading...
11
#update 16 ሰዎች ብቻ ይቀራሉ
20Loading...
12
Online ያላችሁ 85 ሰዎች ብቻ ተሳተፉ።
4440Loading...
13
Media files
3 8061Loading...
14
Media files
4850Loading...
15
Media files
4 39818Loading...
16
Media files
4 0228Loading...
17
Media files
1 9725Loading...
18
Media files
2 5261Loading...
19
Media files
2 5892Loading...
20
Media files
4680Loading...
21
Media files
1 1391Loading...
22
Media files
6 77220Loading...
23
https://www.facebook.com/share/p/EX3NGrjtVAyTELwB/?mibextid=qi2Omg
5 1141Loading...
24
ሁሉም ክርስቲያን ካህን ነውን? * የ1ኛ ጴጥሮስ 2፥9 እንዲሁም የዮሀንስ ራዕይ 1፥6 ማብራሪያ እና ከ ዘጸአት 19፥6 አንፃር * ክህነትን የተዳፈሩ ሰዎች * ካህናት ትሆኑ ዘንድ ምን ማለት ነው? * የክርስቲያኖች ሁሉ አጠቃላይ ክህነት ++++ ~~ +++++ እዚህ ላይ ጳውሎስ “ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ አቅርቡ” ሲል አሳሰበን። ሰውነት መሥዋዕት ሆኖ የሚቀርበው እንዴት ተደርጎ ነው? ብሎ የሚጠይቅ ይኖር ይሆናል። ዓይን ክፉ ነገርን አይመልከት፣ እንዲህ ካደረግህ ዓይንህ መሥዋዕት ሆኖ ቀርቧል ማለት ነው፤ እጅህ ሕገ ወጥ የሆነ ተግባርን አያድርግ፣ ይህ ከሆነ የተቃጠለ መሥዋዕት ሆኗል ማለት ነው። ወይም ይህም ብቻውን በቂ አይደለም፣ በዚህ ላይ መልካም ሥራን መሥራትም ይገባናል እንጂ። እጅ ምጽዋትን ይስጥ፣ አንደበት የሚረግሙትን ይመርቅ፣ ጆሮም የቅዱሳት መጻሕፍትን ትምህርትነውርና በመስማት ደስ ይሰኝ። መሥዋዕት ሆኖ የሚቀርብ ነገር አንዳችም ነውርና ነቀፋ ያለው ሆኖ ሊቀርብ አይችልምና። መሥዋዕት የሌሎች ተግባራት ሁሉ ቀዳምያት ነውና። ስለዚህም ከእጃችንም፣ ከእግራችንም፣ ከአንደበታችንም፣ ከሌላውም አካላችን ሁሉ ለእግዚአብሔር ቀዳምያትን እናቅርብ። ይህ ዓይነቱ መሥዋዕት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ነው። (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ) #መድሎተ_ጽድቅ #ዲያቆን_ያረጋል_አበጋዝ
5 66341Loading...
25
ውድ እቁብተኞቻችን ስም ዝርዝራችሁ አጀንዳው ላይ ተጽፈዋል። ፩ ስማችሁበስህተት ካልተጻፈ ሱቅ መጽሐፍ ለመውሰድ ስትመጡ አስመዝግባችሁ ውሰዱ።በስህተት ስለተዘለለ አያሳስባችሁ። ፪ የሌላሰው ዕጣ የወሰዳችሁ ዕጣውን ለሰጣችሁ ሰው ቁጥራችሁ ንገሩትና ይውሰድ። እዚህ ላይ ጠቅልለው የከፈሉትም ያልከፈሉትም ስም ዝርዝር ጽፈናል።(እዛው በአካል ይከፍላሉ ወይም አሁን ስማቸው ስያዩት ይከፍላሉ ብለን ስላሰብን የሁሉም ስም ዝርዝር ጽፈናል።) መልካም ንባብ የክረም እቁብ ለ50 ሰዎች ብቻ ይኖረናል ቀኑ እናሳውቃለን።
10Loading...
26
Media files
8 90523Loading...
እንዴት ሰነበታችሁ ? እኔ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አለሁኝ በቸርነቱ። የክረምት እቁብ ልንጀምር ነው።እቁቡ ለ፫ት ወር ይቆያል።ሰኔ፤ሐምሌ፤ነሐሴ ክፍያው በወር 1000ብር ነው።የእቁቡ አባላት 60ሰዎች ብቻ ይሆናሉ። በወር 1ሺ መክፈል ምትችሉ ብቻ ከሥር ባለው Link join አድርጉ። https://t.me/+vIDCWsAOZQA1ZmI0
نمایش همه...
የ 2016 የመንፈሳዊ መጻሕፍት እቁብ አባላት

Zerihun Mulugeta invites you to join this group on Telegram.

👍 4
#update 7500ብር ቀሪ 2500
نمایش همه...
#Update ለታላቁ ገዳማችን ደብረ ለባኖስ 1,201,840 ብር ደርሰናል። CBE 1000499547629 D/L ABUNE T/HAIMANOT A GEDAM እስከ 3:00 10ሺ መሰብሰብ አለብኝ ስለ ቅዱስ እስጢፋኖስ ለደብረሊባኖስ
نمایش همه...
12👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
48👍 3👏 1
#Update የደብረ ሊባኖሱ ከትናንት እስከ ዛሬ 600ሺ ተሰብስበዋል።ዛሬ ፩ሚልዮን እንሞላት ይሆን? በአማን ነጸረ Tadele Sisay Zekaryas Kiros በርቱልን! CBE 1000280193567 D/L ABUNE T/HAYMANOT
نمایش همه...
8👏 6
Photo unavailableShow in Telegram
11👍 2🥰 1
አቡነ ተክለሃይማኖት በበረከቱ እቤታችሁ ይግቡ ክፉ አይንካችሁ። Challengeቹን ተሳክተዋል። ቃል የተገቡም አሉ ከእቅድ በላይ ሁነናል። ደኅናደሩልን🙏
نمایش همه...
19👍 2👏 1
#update ትታችሁኝማ እንፋትተኙ 12 ሰዎች ብቻ🙏
نمایش همه...
5