fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

رفتن به کانال در Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

نمایش بیشتر
1 830
مشترکین
-124 ساعت
-37 روز
-1330 روز
آرشیو پست ها
②Central Processing Unit (CPU) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂ
②Central Processing Unit (CPU) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡ ❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡ ❖የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡ ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡

① Motherboard 〰〰〰〰〰 ❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Moth
① Motherboard 〰〰〰〰〰 ❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡ ❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡

Week 5: #Lesson 5: Parts of the CPU 👇👇👇👇👇👇

Window and Hard Disk
Window and Hard Disk

Week 4 Lesson 2: #Painting
Week 4 Lesson 2: #Painting

Window and Hard Disk
Window and Hard Disk

Week 4 Lesson 2: #Painting
Week 4 Lesson 2: #Painting

Week 4: Lesson 1: #How to Connected Computer Parts with the CPU? #Step_by_Step
Week 4: Lesson 1: #How to Connected Computer Parts with the CPU? #Step_by_Step

#Title:- Basic Computer Skills Exercise #MB_size:- 502.6KB #Format:- Colour PDF #Page:- 3 Pages #Prepared_by:- Reshad Muzemil t.me/TechnologyMasterPage

ይህ ቪድዮ ደግሞ #ለProposal'ችን ወይም ለሪሰርቻችን Automatic በሆነ መንገድ ●Reference ● List of table ● List of Figures እንዴት ማስገባት እንችላለን? #ይህን የሚያሳይ ቪድዮ ነው! #አዘጋጅ:- ሙሐመድ ኮምፒውተር (የዩቲዩብ) #MB size: 66.1MB #ሰውን ሳትለምኑ ቪድዮውን አይታችሁ ብቻ List of table and List of Figures ማስገባት ትችላላችሁ! #ሞክራችሁት_የሚያስግራችሁ_ነገር_ከተፈጠረ እኔን በውስጥ መስመር ማናገር ትችላላችሁ!👇👇 @ReshadMuzemil #Reshad_Muzemil

#ለProposal'ችን ወይም ለሪሰርቻችን Page Number እንዴት ማስገባት እንችላለን? #ይህን የሚያሳይ ቪድዮ ነዎ #አዘጋጅ:- ሙሐመድ ኮምፒውተር (የዩቲዩብ) #MB size: 10.8MB #ሰውን ሳትለምኑ ቪድዮውን አይታችሁ ብቻ Page Number ማስገባት ትችላላችሁ! #ሞክራችሁት_የሚያስግራችሁ_ነገር_ከተፈጠረ እኔን በውስጥ መስመር ማናገር ትችላላችሁ!👇👇 @ReshadMuzemil #Reshad_Muzemil

✴️ ኮምፒውተራችን እንዴት በቀላሉ ከፕሪንተር ጋር ማስተዋወቅ እንችላለን 🔆 ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር ለማስተዋወቅ የሚጠቅሙ ብዙ ሶፍትዌሮች እንዳሉ ይታወቃል እንዲሁም ተመሳሳይ wifi በመጠቀ
✴️ ኮምፒውተራችን እንዴት በቀላሉ ከፕሪንተር ጋር ማስተዋወቅ እንችላለን 🔆 ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር ለማስተዋወቅ የሚጠቅሙ ብዙ ሶፍትዌሮች እንዳሉ ይታወቃል እንዲሁም ተመሳሳይ  wifi በመጠቀምም በዋየርለስ ወይም ያለ ኬብል ፕሪንተራችንን ከኮምፒውተራችን ጋርም ማስተዋወቅ እንችላለን። 🔆 እኔ ግን ዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት ያለምንም wifi እና software ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር እንዴት ማስተዋወቅ እንደምንችል ነው። 🔆 ኮምፒውተራችንን እንዴት ከፕሪንተራችን ጋር ማስተዋወቅ እንችላለን። 1⃣ control panel ውስጥ በመግባት device printer እንመርጣለን ወይም start ን በመንካት search box ላይ device and printer ብለን እንፅፋለን። ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር ማያያዙን እንዳንረሳ። 2⃣ በመቀጠል add printerን  እንመርጣለን ።search እስኪጨርስ እንጠብቃለን። 3⃣ add alocal printer የሚለውን መርጠን next እንለዋለን። 4⃣ በመቀጠል ፕሪንተራችንን ያያዝነው በኬብ ስለሆነ ከሚመጣልን ምርጫ የመጀመሪያውን USB portን እንመርጣለን።next እንለዋለን 5⃣ አሁን ከሚመጡልን ዝርዝሮች ውስጥ የፕሪንተራችንን ስም በመፈለግ መርጠን next ቀጥሎም next እንለዋለን። 6⃣ በመጨረሻም print a test page የሚል ይመጣልናል click አርገን test እናደርግና finish ብለን እንጨርሳለን። ለወዳጆ ያጋሩ #ከቴክኖሎጂ_ማህደር! t.me/TechnologyMasterPage