fa
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

رفتن به کانال در Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

نمایش بیشتر
1 872
مشترکین
+224 ساعت
-77 روز
-5330 روز
آرشیو پست ها
Week 1: Lesson 5: Types of Computer based on size ➊. Micro Computer ↪️ It is cheap. ▬ ርካሽ ነው! ↪️ It is very small in size. ▬ መጠኑ ትንሽ ነው! ↪️ It can operate one person at a time. ▬በቀላሉ አንድ ሰው በአንድ ጊዜ በተመሳሳይ ሰዓት ሊጠቀምበት ይችላል! There are 3 types of Micro Computer A. Desk top:- Designed to fit at a physical desk. ▬ በወንበር አስቀምጠን እንደ ምንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው! B. Laptop: Designed to fit at lap. ▬ በታፋችን እስቀምጠን እንደ ምንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው! ✔️It is portable. ▬ ከራሳችን ጋር ይዘነው ከቦታ ወደ ቦታ ማንቀሳቀስ እንችላለን! C. Palmtop:- It is designed to fit at palm. ▬ በእጃችን መዳፍ ይዘን እንድንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው!  ለምሳሌ:- ስልክ፣ ታብሌት..... ✔️ It is more portable than Laptop. ▬ ከLaptop top በተሻለ መልኩ በጣም በቀላሉ በኪሳችን ይዘነው መንከሳቀስ እንችላለን! ➋. Mini Computer ↪️ It high expensive than micro computer. ▬ ከ Micro Computer የበለጠ ውድ ነው! ↪️ High in size than Micro Computer. ▬ ከ Micro Computer በ መጠን ይበልጣል! ↪️ High in work than micro computer. ▬ ውስብስብ ስራዎችንም በመስራቱ ረገድ ከ Micro Computer ይበልጣል! ➌. Main Fram Computer ↪️ It is less in size than supper Computer. ▬ ከ Supper ኮምፒውተር ውስብስብ ስራዎችን በመስራትና በመጠንም ያንሳል! ↪️ It is less expensive than supper Computer. ▬ ከ Supper Computer በዋጋ ያንሳል! ➍. Super Computer ↪️ It is large in size. ▬ በመጠን ትልቅ ነው (ከሁሉም የኮምፒውተር አይነቶች ይበልጣል)! ↪️ It perform highly complex and time consuming opration. ▬ ስራዎችን የምያከናውንበት መንገድ ስራዎቹ በጣም ውስብስብና ከባድ ከመሆናቸው የተነሳ በቀላሉ ማንም ሊያንቀሳቅሳቸው አይችልም፤ ጊዜም በጣም ይፈጃል! ↪️ It is too expensive ▬ ከሁሉም የኮምፒውተር አይነቶች የበለጠ(እንደውም ከሌሎቹ ሊነፃፃር በማይችል መልኩ) ውድ ነው! ↪️ It used to study research. ▬ ለከባባድ እና ውስብስብ ለሆኑ ጥናቶች ይጠቅማል!  ለምሳሌ ስለ ኮቪድ 19, ኮቪድ 20, Alpha, Beta, ዴልታ ...... የሚባሉትን አይነት ቫይረሶች ስለነሱ ለማጥናት፤ ይህን(Supper Computer) ይጠቀማሉ!

✳️ Operating System (OS) #ምንድነው ? #ጥቅሙስ? ✅ Operating System በእኛ በተጠቃሚዎች እና #በኮምፒውተሩ ሀርድዌር መካከል እንደገፅታ የሚያገለግል ሶፍትዌር ነው ። ✅ ማንኛውም ኮምፒውተር እንደ Chrome, Microsoft office, Game እና የተለያዩ አፕልኬሽኖችን ለማጫወት (ለመጠቀም) ግዴታ ቢያንስ አንድ #Operating System ያስፈልገዋል ። ✅ Operating System በዋነኝነት የሚያስፈልገን እኛ ከኮምፒውተሩ ጋር ለመግባባት ምንም አይነት ቋንቋ ሳያስፈልገን በቀላሉ #ኮምፒውተሩን እንድንረዳ ያግዘናል ። ✅ ማንኛውም ተጠቃሚ የትኛውንም ኮምፒውተር ሆነ #ስልክ ያለ Operating System መጠቀም በፍፁም አይችልም ። 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil ╚═══📌Share📌════

+2
Disk Cryptor ✅How to password protect your pen drive ➡️ሀርድ-ዲስክዎን በፓስወርድ መቆለፍ ያስችላል። ስትጭኑት password ከጠየቃቹ👇👇👇👇👇👇👇 www.p30download.com ════❁✿❁ ═══════ youtube.com/@TechnologyMasterPage t.me/TechnologyMasterPage Fb.com/TechnologyMasterPage Twitter.com/TechMasterPage Instagram.com/techmaster_page tiktok.com/@techmasterpage

በዛሬው የ ኮምፒውተር ትሪክ የምናየው እንዴት በቀላሉ ዊንዶውስ  ጄኒውን (እውተኛ) እንደምናደርግ ነው :: ጄኒውን ማድረግ ማለት original የ window CD    በምንገዛበት ጊዜ አብሮት የሚሰጠንን product key በምናስገባበት ጊዜ ጄኒውን ያደርገዋል። ኦርጅናል ካልሆነ ግን በተለያየ መንገድ ማድረግ ዘዴዎች አሉት። የ Genuine አስፈላጊነት የ ፕሮግራሙ አምራች  የሆነው ማይክሮሶፍት እንዲያቀው እና የፈለግነውን ሶፍትዌር እንድንጭን እንዲሁም የ ኮምፒዩተራችንን ደህንነት በ ማይክሮሶፍት እንዲጠበቅ ይረዳናል። Genuine ወይም Activate ያልሆነ ኮምፒዩተር ከታች የ ሰአት ቦታው አከባቢ ምልክት ያሳየናል። አለበለዚያም setting ውስጥ ገብተን update and privacy የሚለው ውስጥ ስንገባ እናገኘዋለን። ለዛሬ የ window   እናያለን! 1. በመጀመሪያ (cmd) ብለን ሰርች ባር ላይ ትጸፋለችሁ በመቀጠል Right click the Command Prompt listing and select “Run as Administrator” ራይት ክሊክ አድርጋችሁ ራን ቱ አድሚንትሬተር የሚለውን ትቻናላችሁ 2. ዊንዶው ላይ “SLMGR -REARM” ብላችሁ ትጽፋላችኁ ከዛ...... ⭕️ ኢንተርን እንጫናለን command successfully executed. ➽ Restart now የሚቀጥለው ሜሴጅ ሲመጣ ኮምፒውተራችንን restart ok እናደረጋለን።

👩‍💻 📺 እንዴት የኮምፕይተራችንን ፍጥነት መጨመር እንችላለን❓ የ ኮምፒዩተራቹ operating system window 10 ነው? በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን። 1⃣. Power option Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ 2⃣.Disable unwanted start up programs ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ።  እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል። 3⃣.Defragment and optimize drive Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ 4⃣. Delete unnecessary temporary file Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን %temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት። እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም። 5⃣. Clean up Memory This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት 6⃣. Reduce run time service Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ 7⃣. Registry tweaks Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay Valueን ወደ 10 መቀየር 8⃣. visual effects Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ።

በአንደሉሶች የተፃፈች « ከቴክኖሎጂ ማህደር » የምትል 65 ገፅ የሆነች መፅሐፍ ❝Yeka Educational Channel❞ 24,000 ተገታይ ባለው የቴሌግራም ገፁ አጋርቶታል። በዚህ ቻናል መፅሐፍ
+2
በአንደሉሶች የተፃፈች « ከቴክኖሎጂ ማህደር » የምትል 65 ገፅ የሆነች መፅሐፍ ❝Yeka Educational Channel❞ 24,000 ተገታይ ባለው የቴሌግራም ገፁ አጋርቶታል። በዚህ ቻናል መፅሐፍ 6,100 View አለው። ጠንክረን ከሰራን........... በዚሁ ❝Yeka Educational Channel❞ የመፅፉ ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) 👇👇👇 https://t.me/dam76/4123 Yeka Educational Channel ለተማሪ ይጠቅማል ብላችሁ በማሰብ መፅሐፌን ስላጋራችሁልኝ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ❗️ ▬▬▬▭▬▭▬▬▭▭▭▬▭▬ 🔰 Confuse them with your silence... Amaze them with your actions!! 🔰 በዝምታህ አወዛግባቸው... በተግባርህ አስደምማቸው!!

እንዴት ኢሜል #Email አካውንት እንከፍታለን? ✅ እንደነገርኳችሁ Email account ለመክፈት መጀመሪያ Google Account መክፈት አለብን። ✅ Gmail website ሲገቡ ወደ Google sign up page ይወሰዶታል። ✅ መሰረታዊ መረጃዎች name, birth date, gender,እና location እንድታስገቡ ይጠዪቃችኋል። ✅ለሚከቱትፍ email address ስም መስጠት ዪጠበቅባችኋል። አካዉንቱን ለመክፈት ከታች ያሉትን እስቴፖች ዪከተኩ። 👇👇👇👇👇👇 1⃣ የሚወዱtን አሳሽ #browser (Google Chrome, Opera mini, Firefox ,PHX browser ወይም ሌላ) ይክፈቱና www.gmail.com ብለው ይጻፉ 2⃣ ከዛ #Create Account የሚለውን ዪጫኑ 3⃣ #Sign Up form ሲመጣላችሁ የሚጠዪቃችሁን #information (First Name ,Last Name, Username እና Password) አስገብታችሁ #Next የሚለውን ተጫኑ 4⃣ ከዛ የስልክ ቁጥራችሁን አስገቡ እና አካውንታችሁን #Verify አድርጉ። 👉ስልክ ቁጥራችሁን አስገብታችሁ #Next የሚለውን ስትጫኑ ስልክ ቁጥራችሁ ላይ የማረጋግጫ ኮድ (Verification Code ) በ SMS  Google ይልክላች ሗል 5⃣ የተላከላችሁን የማረጋገጫ ኮድ ያሲገቡ እና #Verify የሚልውን ዪጫኑ 6⃣ ከዛ #Personal Information ማስገቢያ #form ዪመጣላችኋል ከዛ #Name, Birth day እና Gender አስገብታችሁ #Next  የሚለውን ይጫኑ። 7⃣ Privacy and Terms የሚል ሲመጣ  I agree የሚልውን ዪጫኑ 8⃣አሁን በሚገባ አካውንታችሁን ፈጥራችኋል። አስኪ #Share እና #Like በማድረግ አበረታቱን💪። ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ። ለጓደኞቻችሁ  #Share ↪️ አድርጉ ስለተከታተሉን እናመሠግናለን🙏

ይህ ቪዲዮ ማቀናባበሪያ ሶፍትዌር ነው‼️ ➞ ለኮምፒዩተር ብቻ አገልግሎት የሚውል ነው

MiniTool Partition Wizard Technician 12.3.iso28.74 MB

♻️ MiniTool Partition Wizard Technician 12.3
♻️ MiniTool Partition Wizard Technician 12.3

ማወቅ መልካም ነው። ያወቁትን ማሳወቅም በጎነት ነው። እስቲ ዛሬ ከአንድ ገራሚ Application ላስተዋውቃችሁ። አፑ Clipboard Manager ይባላል!! - ጥቅሙም አንድን ፅሁፍ #Copy ስታደርጉት በራሱ ጊዜ #Copy ያረጋችሁትን ፅሑፍ ያስቀምጥላችኋል፤ ማለት Copy ካረጋችሁ በኋላ paste ማድረግ አይጠበቅባችሁም!! https://t.me/EthiopianStudents

እንማማር A to Z የኮምፒዩተር አቋራጭ  መንገዶች የምንላቸውን እነሆ። ( Shortcuts ) ✅ ትዕዛዛት፡-👇 CTRL + A =>> Select all CTRL + B =>> Bold CTRL + C =>> Copy CTRL + D =>> Fill down cell CTRL + E =>> Center Alignment CTRL + F =>> Find CTRL + G =>> Go to current CTRL + H =>> Replace CTRL + I =>> Italic CTRL + J =>> Full justification CTRL + K =>> Create hyper link CTRL + L =>> Left Alignment CTRL + M =>> Tab CTRL + N =>> New page CTRL + O =>> Open CTRL + P =>> Print CTRL + R =>> Fill right cell CTRL + S =>> Save CTRL + U =>> Underline CTRL + V =>> Paste CTRL + X =>> Cut CTRL + Y =>> Redo CTRL + Z =>> Undo Join and share 👇👇🏾👇🏿 🔗 CHANNEL 📲💻

MSW LOGO short description for Grade 7th-8th

All About Computer #Android_App የሚገርም አፕሊኬሽን # ለሁሉም ለክፍል ደረጃዎች የሚሆን ስለ ኮምፒውተር ብዙ ነገሮችን እንድትቀስሙ የሚያደርጋችሁ የስልክ አፕ ነው! t.me/TechnologyMasterPage

💥 የድህረገፅ ጥቆማዎች 💥 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ☞በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች ☞ በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል። የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው። አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ አማካኝነት ያገኘናቸው መረጃዎች አዳዲስ ድረ ገፆችን ያስተዋውቁናል። እነዚህን አዳዲስ ድረ ገፆችም ጠቃሚ ሆነው ስናገኛቸው ለሌላ ጊዜ እንድንጠቀማቸው ቡክማርክ አድረገን እናስቀምጣቸዋለን።    ✅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 9 ድረ ገፆች ግን ምናልባትም አይተናቸው የማናውቃቸው እና የተለየ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው ይላል ቴክወርም የተሰኘው የቴክኖሎጂ ድረ ገፅ ዘገባ። 1⃣. 10Minutemail.com ይህ ድረ ገፅ ለ10 ደቂቃ የሚቆይ የኢሜል አድራሻ ለመክፈት ያስችላል። ድረ ገፁ የተላላክናቸውን መልዕክቶች እና የኢሜል አድራሻውን ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋል። 10Minutemail.com እንደከፈትነው ምንም ምዝገባ ሳያስፈልገን ራሱ የኢሜል አድራሻ ይሰጠናል። 👇👇👇👇 በተጨማሪም Tempmail ለዚህ ይጠቅመናል አጠራጣሪ ድረገጾች ስንከፍት ኢሜል ሲጠይቁን በዚህ መጠቀም እንችላለን 2⃣. የሀሰት ስም እና አድራሻ ፈጣሪ - Fake Name Generator በጣም አይነአፋር የሆኑ፣ የግል ጉዳያቸው የሚያስጨንቃቸው እና ትክክለኛ ስማቸውን ይፋ ማድረግ የማይፈልጉ ሰዎች በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የሀሰት ስም እና ዝርዝር መረጃዎችን መፍጠር ይችላሉ። Fakenamegenerator.com  3⃣. አንዳንድ ድረ ገፆች የማይከፍቱት እንዳልከፍታቸው ስለታገድኩ ነው ወይስ ስለማይሰሩ? - Down for Everyone or Just Me አንዳንድ ጊዜ ኮምፒውተርዎ የተወሰኑ ድረ ገፆችን አልከፍት ሊልዎት ይችላል። እናም በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት እውን ይህ ድረ ገፅ አልከፍት ያለዎት ስለማይሰራ ነው አልያስ ሆን ተብሎ እንዳይከፍቱት ስለተደረገ ነው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላሉ። Downforeveryoneorjustme.com 4⃣. የቀናት ልዩነትን ለማስላት - Date and Time በዚህ ድረ ገፅ ደግሞ በቀናት እና አመታት መካከል ያሉ ልዩነቶችን ለማስላት ይጠቅማል። ለአብነትም እድሜያችን በቀናት ለማስላት የተወለድንበትን ቀን፣ ወር እና አመት እና የእለቱን ቀን ወር እና አመት በማስገባት በምድር ላይ ለስንት ቀናት ቆይታ እንዳደረግን ማስላት እንችላለን። የምናሰላው ቀን በአላትን እና ቅዳሜ እና እሁድን አካቶ አልያም ሳያካትት ስንት እንደሆነም ማወቅ ያስችላል። timeanddate.com 5⃣. የድረ ገፆችን የፊት ገፅ ምስል ለማስቀረት - Web Capture የተለያዩ ድረ ገፆችን የፊት ገፅታ ምስል ለማስቀረት እና ወደ JPG/JPEG፣ PNG አልያም PDF ፎርማት ለመቀየር ይህን ድረ ገፅ ይጠቀሙ። webcapture.net/  6⃣. ጎግልን ያለምንም የሀገር ገደብ ለመጠቀም - Google NCR የጎግል ድረ ገፅን (google.com) ስንከፍት ጎግል ወደየሀገራችን ዶሜን ያስገባናል። ለምሳሌ ጎግልን በኢትዮጵያ ስንከፍት google.com.et ወደሚለው ያሸጋግረናል። ይህም የሚሆነው ጎግል እንደየሀገራቱ የሚከለክለው እና የሚፈቅደው ስላለው ነው። እናም ጎግልን ያለምንም የሀገራት ገደብ ለመክፈት google.com/ncr ብለን መፈለግ በቂ ነው። 7⃣. የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስ የተጠቁ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ - Virustotal.com ከጓደኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን። ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው። 8⃣. በአለማችን እየተከናወኑ ያሉ ወቅታዊ የመረጃ ዘረፋዎችን የሚያሳይ ካርታ - IPviking በአለም ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የመረጃ ምንተፋዎች፣ የአይፒ አድራሻዎች፣ የመረጃ ዘራፊዎቹን አድራሻ እና የመሳሰሉ መረጃዎችን http://map.norsecorp.com/#/ በተባለው ድረ ገፅ ላይ መመልከት ይቻላል። 9⃣. Hackertyper ይህን ድረ ገፅ ከፍተን የተለያዩ ፊደላትን እና ቁጥሮችን ስንጫን መረጃ ዘራፊዎች የሚጠቀሙበትን አይነት ገፅ ይከፍትልናል። በዚህም ጓደኞቻችን እና ወዳጆቻችን የተለያዩ ድርጅቶችን መረጃዎችን እየሰረቅን ለማስመሰልና ለመሸወድ እንችላለን። http://hackertyper.net/ 🔟. Password Generator ጠንካራ  እና በቀላሉ ብሬክ የማይደረግ የይለፍ ቃል ለፌስቡክ ለኢሜል ለሌሎች ፓስወርድ ለሚጠይቁ በሙሉ ጠንካራ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ለመመስረት ይጠቅመናል። https://strongpasswordgenerator.com/ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Join and share 👇👇👇👇

👆6 ምርጥ የሂሣብ አፖች የምለቀውን መረጃ ስታጋሩ ➊ ምንጭ ጥቀሱ፣ ❷ ቻናሉን አስተዋውቁልን፣ ⭕️ የሌብነት ትንሽ የለውም።    🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil ╚═════📌Share📌════╝

+5
com.microblink.photomath_1000435.apk24.73 MB

በሁሉም ማህበራዊ ገፅ ትስስሮች (Social Network) አለን❗️ ይከታተሉን፣ ስለ ቴክኖሎጂ ያሎትን ግንዛቤ ያሳድጉ። በአላህ እዝነት እንደግ አብረንና ተያይዘን ‼️
በሁሉም ማህበራዊ ገፅ ትስስሮች (Social Network) አለን❗️ ይከታተሉን፣ ስለ ቴክኖሎጂ ያሎትን ግንዛቤ ያሳድጉ። በአላህ እዝነት እንደግ አብረንና ተያይዘን ‼️

​​📌ቀለል ባለ መንገድ ኮምፒውተርን ወይንም☛ላፕቶፕን ፍላሽ ዲስክ ተጠቅመን አዲስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እንዴት መጫን እንደምንችል ነው። 🔸🔸ማዘጋጀት ያለብን ነገሮች🔸🔸 1. 4 ጂቢ ወይንም ከዛ በላይ የሆነ ፍላሽ ዲስክ 2. Rufus የተሰኘ Software 3. መጫን የምንፈልገውን በ ISO format የተዘጋጀ ዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም( WINDOWS XP 7,8,8.1 or 10) ስንገዛ ወይም ስናወርድ እንደዛ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን። 4. ይሄን ስራ የምንሰራበት ላፕቶፕ 🔹🔹አስራሩ እንዴት ነው?🔹🔹 ▪️Rufus የሚባለው ፕሮግራም አሉ ከሚባሉ ለዚ ስራ የሚያገለግሉ ቀለል ያለ እና ፈጣን ስለሆነ ለዛሬ በሱ እንዴት እንደምንሰራ እናያለን:- ▪️ያዘጋጀነውን 4ጂቢ ፍላሽ ዲስክ ኮምፒተራችን ላይ እንሰካለን።▪️ 1.ፕሮግራሙን ዳውንሎድ ካረግን በኀላ መጫን ሳያስፈልገን ራይት ክሊክ አርገን ራን አስ አድሚንስትሬተር ብለን እንከፍተዋለን ከዛ አብዴት ሲጠይቅ no እንመርጣለን። 2.ፕሮግራሙ ከተከፈተ በኅላ ፍላሽ ዲስኩን ዲቫይስ የሚለው ሜኑ ተጭነን እንመርጠዋለን። 3.ከዛ iso image የሚለው ቦታ ሄደን ቅድም ይዘጋጀነውን የዊንዶውስ ሶፍት ኮፒ አስገብተን ድራይቭ ሌተሩን እንመርጣለን። ✏️ ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር አውቶማቲካሊ ስለሚያዘጋጅ ሌላ የምናስተካክለው ነገር የለም ማለት ነው። 4. ከዛ start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም ዳታ ይጠፋል ብሎ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል የምንፈልግው ፍይል ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን። እሱን ካረጋገጥን በኅላ ok እንለዋለን። 5. በስተመጨረሻ ፕሮግራሙ የዊንዶውን ሴትአፕ ወደ ፍላሽ ዲስኩ ኮፒ በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል። ✏️ ፕሮግራሙ ኮፒ አድርጎ ሲጨርስ close የሚለውን በተን ክሊክ መጫን የምንፈልገው ኮምፒተር ላይ ወስደን እንጠቀማለን። 🔸🔸በUSB ኮምፒውተሮን እንዴት ፎርማት ማረግ ይችላሉ🔸🔸 1.ኮምፒውትሮን turn off ያርጉ 2.ቅድም ከላይ ያዘጋጀነውን USB ፍላሽ አስገብትው turn on ያድርጉ። 3.F2 ወይም F12 ን (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ይለያያል) ይጫኑ እና ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ። 4." install windows " የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ ያድርጉ። 5."Please read the license terms" የሚለው ሲመጣልዎ "I accept the license terms" የሚለውን ክሊክ ያርጉ 6."Which type of installation do you want?" ሲልዎት Custom የሚለውን ይምረጡ። 7."Where do you want to install Windows?" የሚለው ፔጅ ላይ "Drive options" የሚለውን ክሊክ 8.ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን "partition" ይምረጡና "format" ላይ ክሊክ ያድርጉ 9.ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ "next" ላይ ክሊክ ያድርጉ 10. ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction ) በመከተል window install ያድርጉ። ═══════════════ የምለቀውን መረጃ ስታጋሩ ➊ ምንጭ ጥቀሱ፣ ❷ ቻናሉን አስተዋውቁልን፣ ⭕️ የሌብነት ትንሽ የለውም።    🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil ╚═════📌Share📌════╝

ስልኮትን ፓተርን ረስተውት ስልኮ አልከፍት ብሎታል? 👉የተረሳውን ፓተርን አጥፍተን እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንደሚችሉ ያቃሉ ⚠️📌  በዚህ Method  ማወቅ ያለብን  ነገር ቢኖር Install ያደረጉት አፕሊኬሽን እንዲሁም የመዘገቡት ስልክም ካለ መጥፋቱ የማይቀር ነው። ያለቦት ስልኮት በቂ battrey እንዳለው check ያርጉ። 📱ከታች ያሉትን 6 ስቴፖች በመጠቀም በ Patternም ሆነ በ Pin የተዘጋ አንድሮይድ ስልክን መክፈት ይቻላን። 1️⃣:- ስልኮትን switch off ያድርጉትና ለጥቂት ሰከንዶች ይጠብቁ። 2️⃣:-  እነዚን ቁልፎች ማለትም Volume up , Home key , power በተኑን ስልኩ እስኪከፈት ድረስ በአንድ ላይ ይጫኗቸው (ይሄ ለ samsung ሲሆን ለ huawei ደግሞ power በተኑን እና volume up እንጫናለን ስልኮት ሲከፍት power በተኑን ይልቀቁት ። 3️⃣:- ከዛም የተለያዩ ኦፕሽኖች ይመጡሎታል። 4️⃣:-volume በተንን ወደ ስር እና ወደ ላይ  እና power button click ለማድረግ እየተጠቀምን "Restore factory defaults" ወይም "Delete all user data" አልያም wipe factory reset የሚለውን እንመርጣለን። ቀጥሎ yes all የሚለውን ከተጫንን በኋላ ፕሮሰሱን ይጨርሳል። 5️⃣:-ከዛም "Reboot system now" የሚለውን ይምረጡ። 6️⃣:- ከዛም ስልኮት Reboot አድርጎ እስኪጨርስ ይጠብቁ። ስልኮት እንደ አዲስ ይከፍታል። ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ      ❖ Contact      ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።                📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! ━━━━━━━━━━━━━━━ ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬