Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
رفتن به کانال در Telegram
💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2
نمایش بیشتر1 830
مشترکین
-124 ساعت
-37 روز
-1330 روز
آرشیو پست ها
ለፈተና እንዴት መዘጋጀት አለብን⁉️
ሳይንሳዊ ትንታኔ ከመፍትሔ ጋር!
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
➊ t.me/AndalusGrade7and8
❷ t.me/AcademicEducations
➌ t.me/BasicComputer_Skills
➍ t.me/AndalusGrade5and6
የጠናችሁት እየረሳችሁት ተቸግራችኋል⁉️
ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ግራ ተጋብታችኋል⁉️
ሳይንሳዊ ትንታኔ ከመፍትሔ ጋር!
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
➊ t.me/AndalusGrade7and8
❷ t.me/AcademicEducations
➌ t.me/BasicComputer_Skills
➍ t.me/AndalusGrade5and6
አላስፈላጊ ወጪ ላለማውጣት
🔥 የሞባይል ስልኮ ላይ Email አካውንት ወይም play store አካውንት የሞላችሁ እና እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ስልካችሁን ድንገት Reset ብታደርጉት የግድ Email ይጠይቃል። ለመክፈት ካወቃችሁት በመሙላት ይከፈታል። ነገር ግን በተለይ ከሠው ስልክ ገዝታችሁ ድንገት የሆነ ጊዜ Reset ብታደርጉት ስልኩን የተጠቀመውን ሰው Email (ለመጀመሪያ ጊዜ ስልኩ ላይ የተከፈተውን Gmail Account) ይጠይቃችዋል።
⭕️ ታድያ ይህን ስልክ በPattern /password ምክንያት ሊሆን ይችላል Reset ያደረጋችሁት ስለሆነም Gmail Account ካልሞላችሁ ስልካችሁን መክፈት አትችሉም። ለማስከፈት የግድ ሞባይል ቤት መሄድ አለባችሁ *Bypass* እንዲከፈትላችሁ ማለት ነው።
⛔️መፍትሄው
ማንኛውንም ስልክ Email ከተሞላበት በዋላ Reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ድንገት የረሳችሁትን የናንተን Email ወይም ስልኩን መጀመርያ የተጠቀመበትን ሠው Email እንዳይጠይቃችሁ ይህንን መንገድ ተጠቀሙ።
➤ በመጀመርያ Setting ግቡና About phone የሚለውን ከመረጣችሁ በዋላ ከታች Build Number የሚል አለ እሱን 5x ትጫናላችሁ፤ የዛኔ Developer option enabled ወይም You are in developer option ይላችዋል። ከዛም ወደ ኋላ back በማድረግ Developer Option የሚል አዲስ ይመጣል እሱ ላይ በመግባት *OME UNLOCK* የሚለውን ታበራላችሁ።
በቃ ከዛ በኋላ ስልኩን Reset ብታደርጉም ስልኩን ምንም Email (Gmail Account) ሳይጠይቃችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
Browser extension ምንድን ነው? እንዴት መጫን እንችላለን?
Browser extension (Addon) ማለት ኢንተርኔት ከምንጠቀምበት ብሮውሰራችን ላይ ተጭነው ተጨማሪ የተለያዩ አገልግሎቶችን እንድናገኝ የሚያደርጉ ሶፍትዌሮች ናቸው። ሁሉም ብሮውሰሮች የየራሳቸው ኤክስቴንሽኖች አሏቸው።
ለምሳሌ
Google chrome extensions
Firefox extensions
Microsoft edge extensions
Opera extensions
እንደ Androidና IOS አፕሊኬሽኖች የኤክስቴሽኖችንም ጥቅም ይሄ ነው ብሎ ዘርዝሮ መጨረስ አይቻልም። እንደሰሯቸው ሰዎች ፍላጎትና ሃሳብ ተግባራቸውም ይለያያል።
ኤክስቴሽኖችን ለመጫንና ለማጥፋት እንደ ብሮውሰሩ አይነት የሚለያይ ነው።
ለምሳሌ Apex Screen recorder & screenshot Master የተባለ chrome እክስቴንሽን እንዴት መጫን እንደምንችል ላሳያችሁ።
በምትፈልጉት ብሮውሰር Google ከፍታችሁ የኤክስቴንሽኑን ስም ፅፋችሁ ሰርች በማድረግ መጫን
chrome ላይ 3 ዶቶችን ነክታችሁ "more tools" ከዛ "extensions" ስትነኩ የጫናችኋቸውን ኤክስቴንሽኖች ይዘረዝርላችኋል እንደፈለጋችሁ remove ወይም pin ማድረግ ትችላላችሁ።
⚠️Telegram hack⚙️
ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level
⚫ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ።
⚫Device Passcode ተጠቀሙ።
ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode
⚫2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።
⚫ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው።
⚫በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።
⚫ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።
⚫የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።
⚫ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።
⚫የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።
⚫በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - My contacts
Hack የተደረገ Telegram account እንዴት እንደምናስመልስ በቀጣይ እናያለን።
ከ-ChatGPT ለየት ባለ መልኩ የተለያዩ አካዳሚክ ነገሮችንና ሌሎች ተጨማሪ ነገሮችን የሚሰራልን አፕ
ለምሳሌ:
◆ ቢዝነስ ፕላን
◆ Curriculum Vitae (CV)
◆ Mathematics (ከChatGPT ለየት ባለ መልኩ)
◆ Logo making
◆ Creating Image
እጅግ በጣም ብዙ ነገሮችን ልንጠቀምበት የምንችል በ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (የArtificial Intelligence //AI) ውጤት የሆነ የስልክ አፕሊኬሽን ነው።
ስሙ: Poe
⭕️ ሞክሩት
◆ አበል ጠየቅን
ፀሀይም እንደሆነች - ምድርን በእዳ አላያዘቻትም
እስካሁን ላበራሁልሽ - ክፈይ አላለቻትም
ፀሀይ እያበራችልን - በምድር ስንቦርቅ
አቤት ውለታዋ - ወይ ብርሃኗ ማያልቅ
እናም እስከዛሬ - ፀሃይ በብርሃን
ክፍያ ሳትጠይቅ - ኖራለች በርታልን
ብርሃኗ ይቀጥላል - ወደፊትም እንደሆን
እኛ ግን ለአረመኔነትታችን - አበል ጠየቅን
እኛ ግን ለጭካኔያችን - ደምወዝ ታሰበልን!!
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
አዳዲስ እውቀት በየቀኑ የምናገኝባቸው ምርጥ ምርጥ ድረገፆች
➡️https://www.howstuffworks.com/
This website gives you the insights into different processes.
➡️https://informationisbeautiful.net/
This website provides information on various topics in beautiful pictures, charts and infographics.
➡️https://www.duolingo.com/
A great website to learn new languages. You will have to be persistent with the website in order to learn a new language here and over time you will see the results.
➡️https://www.lumosity.com/en/
Learning new things, You can learn calculations, improve your vocabulary and much more on this website.
➡️https://www.grammarly.com/
A Website which looks out for grammatical errors in your writing. It has a pretty cool browser extension that sorts out mistakes in your emails or wherever you’re writing.
➡️https://lifehacker.com/
Explain various hacks for anything in life.
➡️https://www.wikihow.com/
The world's most popular how-to website. Easy, well-researched, and trustworthy instructions for everything you want to know.
➡️https://www.quora.com/
Quora is a place to gain and share knowledge. It's a platform to ask questions and connect with people who contribute unique insights and quality answers.
⭐ ለተማሪዎች የሚጥቅሙ የAI Tools❗️
🚩Academic Help
▶️ Assists students and writers in creating high-quality essays
🔗 https://academichelp.net/
🚩Wisdolia
▶️ Generate flashcards and multiple choice questions in seconds.
🔗 https://www.wisdolia.com/
🚩Grammarly
▶️ Real-time grammar, tone, and plagiarism checker
🔗 https://www.grammarly.com/
🚩Smodin
▶️ Elevate writing, research, and homework with AI, multilingual
🔗 https://smodin.io/
🚩POE
▶️ Enhance user interactions with adaptable, intelligent
🔗 https://poe.com/
ይህ ቪድዮ ደግሞ
#ለProposal'ችን ወይም ለሪሰርቻችን
Automatic በሆነ መንገድ
●Reference
● List of table
● List of Figures
እንዴት ማስገባት እንችላለን?
#ይህን የሚያሳይ ቪድዮ ነው!
#አዘጋጅ:- ሙሐመድ ኮምፒውተር (የዩቲዩብ)
#MB size: 66.1MB
#ሰውን ሳትለምኑ ቪድዮውን አይታችሁ ብቻ List of table and List of Figures ማስገባት ትችላላችሁ!
#ሞክራችሁት_የሚያስግራችሁ_ነገር_ከተፈጠረ እኔን በውስጥ መስመር ማናገር ትችላላችሁ!👇👇
@ReshadMuzemil
#Reshad_Muzemil
