fa
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

رفتن به کانال در Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

نمایش بیشتر
1 874
مشترکین
-524 ساعت
-117 روز
-5530 روز
آرشیو پست ها
📚 መፅሐፍ በሶፍት-ኮፒ እያወረዳችሁበት ስልካችሁ ሞላ እንዴ? ምን ልቀንስለት (Delete ላድርግ) ይህ መፅሐፍ እኮ የግድ ያስፈልገኛል ብላችሁስ አታውቁምን⁉️ ➤ የተለያዩ ክልሎችን መፅሐፍ ማንበብ
+3
📚 መፅሐፍ በሶፍት-ኮፒ እያወረዳችሁበት ስልካችሁ ሞላ እንዴ? ምን ልቀንስለት (Delete ላድርግ) ይህ መፅሐፍ እኮ የግድ ያስፈልገኛል ብላችሁስ አታውቁምን⁉️ ➤ የተለያዩ ክልሎችን መፅሐፍ ማንበብስ (Refer ማድረግስ) ፈልጋችሁ አታውቁምን⁉️ 📚 በሉ አስደሳች ዜና ላበስራችሁ፤ ከታች ማስፈንጠሪያውን (Link) ያስቀመጥኩላችሁ አፕ ጭንቀታችሁን ዞር ያደርግላችኋል። የሁሉንም የክፍል ደረጃ መፅሐፍ ከነ መምህሩ መምሪያ ጋር እንዲሁም የተለያዩ ክልሎች መፅሐፍ ከነ መምህሩ መምሪያ ጋር አብሮ ይዞላችኋል። የአፕሊኬሽኑ ስም 📚 Digital Library 📚 of Ethiopia ይሰኛል ከእናንተ የሚጠበቀው ከታች ያስቀመጥኩላችሁን የ'Playstore የአፕሊኬሽኑን ማስፈንጠሪያ (Link) ተጭናችሁ ማውረድ (Download ማድረግ) ነው!! 👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.digital_library.ethio ⭕️ ማሳሰቢያና ማስጠንቀቂያ:- ➻ ብዙ የቻናል ባለቤቶች ከቻናላችን መረጃ ታጋራላች፤ ነገር ግን ምንጭ አትጠቅሱም። ● አንዳንዴ ይባስ ብላችሁ እኔ የፃፍኩትን ፅሑፍ እራሳችሁ እንደፃፋችሁት አድርጋችሁ በቻናሎቻችሁ ትለጥፋላችሁ። ⭕️ ቻናሉን ምንም ነገር ማጋራት እንደማይቻል አድርጌ ከምቆልፈው ወይም ምንጭ ከምትጠቅሱ........‼️ 👆👆 የቱ ይሻላችኋል⁉️ ምርጫው የእናንተ ነው!! 📚 ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል (Reshad Ibnu Muzemil) ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Infot.me/BasicComputer_Skills

https://t.me/blum/app?startapp=ref_xalmpy3Tyz 👆👆👆ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት ጀምሩት! ➤ ብዙ ሰው ጋብዙ (Invite አድርጉ) 📚 ቶሎ ቶሎ ስሩት ትከፈላላችሁ።

https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0000Blno 👆👆👆👆ሊንኩን በመንካት ጀምሩት!! October 31 ነው List የሚደረገው። ቶሎ ቶሎ ስሩና ትከፈላላችሁ!!

ምዝገባ ሊጠናቀቅ 5 ቀን ብቻ በረ ተመሳሳይ ስራ የተለየ ውጤት የለውም ፤ ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው እና ከዘመኑ ጋር አብረው ስራዎን ያዘምኑ ዲጂታል አለምን ይቀላቀሉ!! መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት የ
ምዝገባ ሊጠናቀቅ 5 ቀን ብቻ በረ ተመሳሳይ ስራ የተለየ ውጤት የለውም ፤ ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው እና ከዘመኑ ጋር አብረው ስራዎን ያዘምኑ ዲጂታል አለምን ይቀላቀሉ!! መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት የለኝም፤ አረ ከ ኮምፒውተር ተገናኝቼ አላቅም የሚሉ ሀሳቦች ሳያስጨንቆ ከመሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ጀምሮ የተዋጣለት የዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን እውቀት የሚቀስሙበት RISEUPTECH እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። የዚህ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀረ ቦታ ሳይገድቦ ያሉበት ቦታ ሆነው በonline ዛሬውኑ በዌብሳይታችን www.riseuptechsolution.com ገብተው  ይመዝገቡ። የሚሰጡ ኮርሶች ✅Fullstack (MERN)  web development - Basic Computer Skill - HTML -CSS - Media Query -UX/UI Design -Javascript - jQyery - Algorithm -Git/GitHub -Bootstrap5 -Design Theory -OOP -Domains and deployment - Express - React.js -React Router -React Hooks -API - Node - PHP ✅ BasicComputer Skills -Microsoft Word -Microsoft Excel -Microsoft PowerPoint -Microsoft publisher ✅ እንግሊዘኛ እና አረብኛ ቋንቋ ከጀማሪ እስከ ከ ፍተኛ ሁሉንም በደረጃው እናስተምራለን      ✅Mobile maintenance ✅እንዲሁም ለተለያዩ ድርጅቶች ዌብሳይት እና ሲስተሞችን እንሰራለን Mobile +251907667777               +251901177716 Telegram https://t.me/riseuptech ለሴቶች በሴት መምህራን!

ከPDF ወደ Word በቀላሉ መቀየር የሚያስችል የኮምፒውተር ሶፍትዌር 📌Join and share 👇👇👇 ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Infot.me/BasicComputer_Skills

"Excited to share handwritten machine learning notes! 📝🤖 Machine learning, a subfield of artificial intelligence, involves machines imitating intelligent human behavior. It's used for automation and processing large amounts of data efficiently. 💡"

✅|| Binance:- ❝አስቲ ስለ binance አንዳንድ ነገር ልበላችሁ ያው ለጠቅላላ እውቀት ያክል 👍 ➡️ የዓለማችን ቁጥር1 ትልቁ Exchange ነው ➡️መስራቹ Changpeng Zhao ይባላል
✅|| Binance:- ❝አስቲ ስለ binance አንዳንድ ነገር ልበላችሁ ያው ለጠቅላላ እውቀት ያክል 👍 ➡️ የዓለማችን ቁጥር1 ትልቁ Exchange ነው ➡️መስራቹ Changpeng Zhao ይባላል ቻይናዊ ዜግነት ያለው ሰው ነው ድርጅቱ የተመሰረተውም በ 2017 ዓ.ል ነው ➡️Binance ላይ Trade የሚደረግባቸው ከ 350 በላይ listed የተደረጉ Crypto Currencyዎች አሉ including btc,eth...💵 👉Binance Smart Chain (BSC) ይሄ ደግሞ binance እራሱ የፈጠረው block Chain ነው ዝቅተኛ fee በማስከፈል እና በፍጥነቱም በጣም ታዋቂ ነው 👍 ➡️በ May 2019, Hack በመደረጉ $40 million dollar ሚያወጣ bitcoin hang ተሰርተዋል ❞

ኮምፒውተራችሁን በflash የምትቆልፉበት (USB raptor) ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Infot.me/Grade5and6Infot.me/Grade7Infot.me/Grade8Infot.me/Grade9Infot.me/BasicComputer_Skills

Google official የፍለጋ ውጤቶችን (search result) verify ማድረግ ሊጀምር ነው፡፡ አንድ ሰዉ Google ላይ መረጃ Search ሲያደርግ የተለያዩ የፍለጋ ውጤቶች ይመጡለታል። እነ
Google official የፍለጋ ውጤቶችን (search result) verify ማድረግ ሊጀምር ነው፡፡ አንድ ሰዉ Google ላይ መረጃ Search ሲያደርግ የተለያዩ የፍለጋ ውጤቶች ይመጡለታል። እነዚህ ውጤቶች በውስጣቸው ታማኝነት ያለው መረጃ ይኑራቸው አይኑራቸው ማወቅ አይቻልም። ይህን ለመለየት ይረዳ ዘንድ Google  ታዋቂ ድረ ገፆችን የፍለጋ ውጤት ላይ የVerity ምልክት (✅) ለማድረግ ዕቅድ ይዟል። በየዓመቱ ብዙ ሰዎች ተመሳሰለው በሚሰሩ ድረ ገፆች ይታለላሉ። በተለይ የonline Shopping ድረ ገፆች ለዚህ በጣም ተጠቂ ናቸው። ስለዚህ Google ይህን ነገር መጀመሩ የonline መጭበርበርን ለመከላከል ይረዳል። ይህ ፊቸር ለጊዜው ሙከራ ላይ ያለ በመሆኑ መቼ ለሁሉም ተጠቃሚዎች ይፋ እንደሚሆን Google ያለው ነገር የለም። source: #The_Verge

➤ Claim ለማድረግ የግድ ሶስት ሰው ብቻ ያስፈልገኛል!! Start በሉልኝ!! አስጀምሩልኝ?? t.me/catsgang_bot/join?startapp=nTPppkJPExtZeVG7hJ1dI Meow, lets see who is OG 😼

Ultrapro.apk143.95 MB

VPN ከሌላችሁ ይሃው APPLICATIONU 👇👇👇

Ultrapro የሚባል ልክ እንደ Binance Exchage በ App መጥቶላችኋል 👌 ✅አዲስ እንደመሆናቸው መጠን ለአዲስ ተመዝጋቢ በነፃ 25$ እየሰጡ ነው 🥳 ይህን Giveaway መካፈል የምትችሉ
+1
Ultrapro የሚባል ልክ እንደ Binance Exchage በ App መጥቶላችኋል 👌 ✅አዲስ እንደመሆናቸው መጠን ለአዲስ ተመዝጋቢ በነፃ 25$ እየሰጡ ነው 🥳 ይህን Giveaway መካፈል የምትችሉት እስከ ለሊቱ 6 ሰአት ብቻ ነው so ቤተሰብ ይህ እድል እንዲያመልጣችሁ አልፈልግም ✅የዚህ App ስም Ultrapro exchange " ይባላል ከ playstore ላይ ታገኙታላችው  ነገር ግን አፑ እኛ አገር ስለማይሰራ በ VPN ተጠቅማችሁ አውርዱት 👌 ነገር ግን የ USA Address አትጠቀሙ ✅ቀጥሎ የምታደርጉት sign up በማድረግ በ Email regester አድርጉ ✅Refferal code ከጠየቃችሁ ይሄን አስገቡ      ➡️ UTX77874394 ✅Withdraw ማድረግ የሚጀምረው እንደተናገሩት ከሆነ ከነገ ጀምሮ ነው  ነገር ግን KYC ነገ መጠየቅ ስለሚጀምሩ  ግዴታ ነው 🤏 ✅KYC ከጨረሳችሁ ገንዘባችሁን ወደፈለጋችሁት ማውጣት ትችላላችው ነገ Appu launch ስለሚደረግ በቻላችሁት መጠን ፍጠኑ APP LINK ➡️ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.application.ultrapro

➤ Claim ለማድረግ የግድ አምስት ሰው ያስፈልገኛል!! Start በሉልኝ!! አስጀምሩልኝ?? t.me/catsgang_bot/join?startapp=nTPppkJPExtZeVG7hJ1dI Meow, lets see who is OG 😼

➤ ይህን መጫወት ባትፈልጉም ለኔ Start በሉልኝ። 📚 ከታች ያለውን Link ነካ በማድረግ አስጀምሩልኝ። 👇👇👇👇 http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=nTPppkJPExtZeVG7hJ1dI

➤ ይህን መጫወት ባትፈልጉም ለኔ Start በሉልኝ። 📚 ከታች ያለውን Link ነካ በማድረግ አስጀምሩልኝ። 👇👇👇👇 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero5552933978

➤ ይህን መጫወት ባትፈልጉም ለኔ Start በሉልኝ። 📚 ከታች ያለውን Link ነካ በማድረግ አስጀምሩልኝ። 👇👇👇👇 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero5552933978

➤ ይህን መጫወት ባትፈልጉም ለኔ Start በሉልኝ። 📚 ከታች ያለውን Link ነካ በማድረግ አስጀምሩልኝ። 👇👇👇👇 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero6132903111