cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

BEZA SCHOOL MEME 😂

BEZA school meme በ አይነቱ ለየት ያለ ቻናል ወደ እናንተ አቅርበናል ። BEZA ሜም የ ተለያዪ የ BEZA፣ አስተማሪዎች ፣እንዲሁም ተማሪዎች ላይ አዝናኝ ሜም በመስራት ወደናንተ እናደርሳለን ። ሜም እንዲሰራበት ምትፈልጉትን ሰው ፎቶውን በዚ ይላኩልን @schoollifememebot ዘና በሉልን ይመቻቹ 👍

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
325
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም የደዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች  በነገው እለት ከ 28ቱ አቶ ጳጳሳት መካከል ወደ ደብረዘይት እና ወደ አዳማ የሚመጡት ሁለቱ አዲስአበባ አለምገና ሰፈር አለምገና ሆቴል ማረፋቸውን  ሰምተናል  ሆኖም በአየር ጤና ኪዳነምህረት እና በወለታ ዮሀንስ ቤተክርስቲያን ለመግባት ጥረት እያደረጉ ነው  ወጣቱም ይሄን በማወቁ ከያለበት ተሰብስቦ ቤተክርስቲያንን እየጠበቀ ይገኛል በሚገኙበት ሆቴልም ከፍተኛ ጥበቃ እየተደረገላቸው ነው  ወጣቱ ከሆቴሉ እሬሳቸው እንጂ እነሱ አይወጡም ብሎ በማመፁ ወዴትም መንቀሳቀስ አልቻሉም ።ቢሆንም እኛ የደብረዘይት ምዕመናን ነገ ሚካኤል ቤተክርስትያን እና ኡሩፋኤል ቤተክርስቲያንን ጥቁር ልብስ ብንከለከልም አረንጓዴ ቢሆን እንኳን ለብሰን ቤተክርስቲያናችንን እንጠብቃለን ሰላም በሰፈነበት መንገድ እንደ ዘወትሮው ቤተክርስቲያን እንገኛለን ችግር ከተፈጠረ ደውል ይደወላል ባለን ፍጥነት እንሰበሰባለን። ትላንት ምሽት እና ዛሬ ከስላሴ ቤተክርስቲያን እና ከመንገድ ላይ ጥቁር ስላደረጉ የታፈሱ ምዕመናን   ተፈተዋል  በቤተክርስቲያን ዘንድ ተደማጭነት ያላቸው የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የካቲት 5 ሰልፉ እሰከሚያልፍ ድረስ እንደሚታሰሩ ሰምተናል ከተፈቱ ልጆች መካከል በውስጥ መስመር እስር ቤት ውስጥ እየተገረፉ እንደሆነ ተነግሮናል ፈጣሪ ከእነሱ ጋር ይሁን ድምፅ እንሁናቸው   በቻልነው አቅም እየሄድን እንጠይቃቸው ከጎናቸው በመሆን አለንላቹ እንበል  የአባቶቻችንን መልስ ከሰማን በህዋላ የካቲት 5 ሰልፍ እኖጣለን ማንኛውም መረጃ ለመላክ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Debrezeyit_meme2_bot 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 እኔ ነገ በአቅራቢያዬ ሚገኘውን ሚካኤል ቤተክርስትያንን እጠብቃለሁ   እናንተስ ነገ የት ናችሁ https://t.me/debrezeyit_meme
نمایش همه...
ደ/ዘ meme

አስተያየት እና የተለያዩ ፎቶዎችን ለመላክ 👉 @Debrezeyit_meme2_bot just feta ብቻ

ተስፋ ሚባል ነገር የለም
نمایش همه...
00:14
Video unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram