cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኑስራ ሚድያ-NUSRA MEDIA

🌸◣ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም ◥🌸

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
349
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
ኢማን እና ኢስላም እንደ ሆድ እና ጀርባ ናቸው || ዐቂደቱ ነሰፊያ || በዶክተር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን || ክፍል 81

#As_Sunnah_TV #አስ_ሱና_ቲቪ ******************** አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ || قناة السنة نهج الاعتدال || As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' || የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ

https://www.youtube.com/channel/UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ?sub_confirmation=1

የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ

https://www.facebook.com/AssunnahTVOfficial

የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ

https://t.me/AssunnahTVOfficial

አስተያየት ምክራሁን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን +251 90 300 0102

👍 6
«አላህ ሆይ! በዲን ላይ ፅናትን፣ በበጎ ነገር ላይ ቆራጥነትን እለምንሃለሁ። ፀጋህን አመስጋኝ እንድታደርገኝ እለምንሃለሁ። አምልኮህን እንዳሳምር እንድታግዘኝ እለምንሃለሁ። [ከስሜት እና ከክህደት] ሰላም የሆነ ልብ እለምንሃለሁ። እውነተኛ ልሳን እለምንሃለሁ። አንተ ከምታውቀውን [እኔ የማላውቀውን] መልካም እለምንሃለሁ። ከምታውቀው [እኔ ከማላውቀው] ክፉ ነገር እንድትጠብቀኝ እለምንሃለሁ። አንተ ለምታውቀው [እኔ ለማላውቀው] ኃጢኣት ምህረትህን እለምንሃለሁ። አንተ ስውርን ሁሉ አዋቂ ነህ።» : ተፈቃሪያችን [ﷺ] እንዲህ ይላሉ: ‐ «ሰዎች ወርቅ እና ብር ሲያደልቡ [ሲያከማቹ] እናንተ እነዚህን ቃላት አድልቡ።» አሕመድ እና ሌሎችም ዘግበውታል። #منقول ➲https://t.me/+XBeaC-I2mctmNjE8
نمایش همه...
⭕️ ዝክረ ባቲ ድል መንበራ ➿ ክፍል ❿ 🍂 የእንስቷ ጀግና ያቺ ድል ወንበሯ፥ አብራ የጀገነች ለሒጃብ ለክብሯ፥ ጀግና የጀግና ልጅ ዕንቁ ሴት የሆነች፥  የታሪክ  አሻራን  አስፍራ   አልፋለች፡ 🌸 ከጎጆዎች ጀርባ ለጥ ባለው መስክ ልጃገረዶች የዒድ አልፈጥርን በዓል ለማክበር ተሰባስበዋል። በሌላኛው ማዶ ወንዶቹ እየተጫወቱ ነበር። ብዙዎቹ የቤተ ዘመድ ልጆች ናቸው። ለመገናኘት ይህችን ቀን እንደናፈቁ ያስታውቅባቸዋል። 🍂 በዒዱ ቀን ወላጆቻቸው ከጎጆዎች ውስጥ በቁም ነገር ተጠምደው እየተዋያዩ ነበር። #የአዳሉ ሱልጣን ሙሐመድ በአጼ ልብነድንግል ጦር ጥቃት ፈጽመው ሲመለሱ በድንገት ከተገደሉ ወዲህ የተመረጡት ሱልጣኖች ሀገሩን በሰላም ማስተዳደር እንደከበዳቸው ተወሳ። በተለይም የክርስቲያኑ መንግስት የጥቃት ዒላማ የሆነችው የአዳል ዋና ከተማ ከዳካር ወደ ሐረር የቀየረው ሱልጣን አቡበከር ቢን ሙሐመድ ከአቅም ማነስ ባሻገር ለሸሪአዊ ድንጋጌዎች ግድ እንደሌለው መነጋገሪያ ሆነ። 🌸 በሱልጣን አቡበከር አስተዳደር ቀድሞ የማይታወቁ ኢስላማዊ ያልሆኑ ባዕድ ባህሎች በስፋት እየተቀላቀሉ እንደሆነ ሁሉም መሰከረ። ለሀይማኖቱ ቀናኢ የሆነው ማህበረሰብ የሱልጣኑን ሸሪአ አፍራሽ ድርጊት ለመመከት እየታገለ ያለው #ገራድ_አቡን_ሀዳሽ ለሶስት አመት ሰላም በማውረድና በማረጋጋት የሰራውን ከፍተኛ ጥረት አደነቀ። ➿ #ገራድ በአካባቢው የተፈጠረውን መጥፎ ገጽታ ለመለወጥ በመልካም በማዘዝ በመጥፎ መከልከሉ ቁማር ማገዱ የሙዚቃ መሳሪያ መከላከሉ ሽፍቶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ፥ ኡለሞችንና መሻኢኾችን ወደራሱ ማስጠጋቱ ለኢድ በአል በተሰበሰቡት ዘመዶች ክብሩን ጨመረለት። 🍂 የአዋቂዎቹ ውይይት ልጃገረዶቹም ዘንድ በሌላ ቅርጽ ጨዋታ ሆነ። ሱልጣን አቡበከር ፈሳድ በማብዛቱ እየተጋፈጠው ካለው #ገራድ አቡን ዘንድ አንድ ጀግና ወጣት ፈረሰኛ እንዳለ አወሩ። "ስሙ አህመድ ይባላል። ማዶ ዘአካ ነው ቤቱ1" ትላለች አንዷ ሌላኛዋ "በአንድ የሰይፍ ምት ሁለት ካፊር ይገድላል!" ብላ ታጋንናለች። "ጠላቶች እሱን ለማረከ ሺ ግመል እንሰጣለን ብለዋል!" አለች ሶስተኛዋ አራተኛዋ "አጼ ልብነድንግል ታናሽ እህቴን ልዳርህ ብሎ ልኮበታል" ብላ ታጦዘዋለች። 🌸 ሁሉም ልጃገረድ የገራድ አቡን ታማኝ ፈረሰኛ እና ጀግና ሙጃሂድ ስለሆነው #አህመድ_ቢን_ኢብራሂም አል'ጋዚ የተለያዩ  የአድናቆት ቃላት ሲያዘንቡ የባቲ ድል ወንበሯ ልብ በደስታና በጭንቀት ተረብሸ። ➿ #አገልጋይዋ ሐሊመት ቀረብ ብላ "እመቤቴ አላልኩሽም!" አለቻት። ባቲ ድል ወንበሯ በረጅሙ ተንፍሳ በሹክሹክታ "ሀገሩ ሁሉ ስለሱ ጀግንነት ብቻ እኮ ነው የሚያወራው..."ብላ በመገረምና በግራ መጋባት መንፈስ ተመለከተቻት። "አንቺ ምኑን ሰማሽው... እረኛው በሜዳ፣ ገበሬው በመስክ፣ ኮረዳዋ በማጀት ስለ #አህመድ ነው የሚያንጎራጉሩት... ኮረዳውማ..."ብላ ሀሊመት ሰረቅ አድርጋ አየቻት። ባቲ በተቀመጠችበት ስትቁነጠነጥ አየቻት። 🍂 "ኮረዳው ምን ብሎ ያንጎራጉራል?" አለች #ባቲ_ድል_ወንበሯ ፍላጎቷን ስላናረችው ደስ ብሏት  "ይህ ትንሽ ልቤ ትልቅ አህመድ ወዶ ስጋዬ ቤት ያድራል መንፈሴ ከማዶ አላህዬ ባክህ ስማ ተለመነኝ የዱንያ ጀነትክን አህመድን ወፍቀኝ..." 🍂 ባቲ ድልወንበሯ ፈገግ ኮስተር እያለች "እኔም እኮ" ብላ መሬት መሬቱን እያየች መናገር የፈለገችውን ከአንደበቷ ማውጣት ከበዳት። ቢያንስ በስሱ ማስተላለፍ የሚገባትን ተንፈስ ማለት ፈለገች" እሺ ተስማምቻለሁ በቃ!" ሀሊመት በደስታ ለመዝለል ቃጣት። አላመነችም! 🍂 ቀጠለች ባቲ ድል ወንበሯ "ግን እኔው እራሴ የምነግረው ልዩ የመኽር ስጦታ እፈልጋለሁ" ሀሊመት ፊቷ ፈካ "እመቤቴ አንቺ ለትዳር ተስማሚለት እንጂ ማንኛውም ነገር ሊፈጽምልሽ ፈቃደኛ ይሆናል!" አለቻት። 🍂 ጀግንነቱ ከዳር እስከዳር እየናኘ ያለው ወጣቱ አሕመድ ግራኝ በወደፊቱ የአዳል ሱልጣኔት ትልቅ ቦታ እንደሚኖረው የገመቱት አለቃው ገራድ አቡን ሁነኛ ከሆነ ቤተሰብ የተገኘች ተስማሚ ልጃገረድ ሊድሩት ሽማግሌ ሰብስበው ሲማከሩ በአንድ ድምጽ የጸደቀው በኢማም ማህፉዝ ልጅ በባቲ ድል ወንበሯ ነበር። ሴት ሆና በመፈጠሯ እንጂ ወንድ ብትሆን ከአባቷ የማትተናነስ ጀግንነቷን ሁሉም ያወራዋል። ጭምት፣ ቁጥብ፣ ብሩህ አእምሮ ያላት፣ በዘመኑ ሴቶች የማይሞከሩ ፈታኝ ሀላፊነቶች እየወሰደች የምትተገብር፣ በፈረስ ግልቢያ፣ ሰይፍ፣ ቀስት፣ ጦር ውርዋራ... ብቃት ያላት መሆኗ ተነግሮላታል። ተፈጥሮዋዊ ውበቷን ሴቶች ሳይቀሩ ያደንቁላታል። በዘንካታ ቁመናዋ የተዘራው ውበቷ በሸፈናት ሂጃብ የተደበቀ አልነበረም! የደረሰ ወጣት ያላት እናት ለልጇ የምትመኛት ቆንጆ የቀይ ዳማ፥ የዛጎል አይኗን ግርማ ያጎላ ጥቅጥቅ ያለ ሽፋሽፍት የታደለች፥ ሰልካካ አፍንጫዋ ስር ምትሀታዊ ስስ ከናፍሮች የተቸረች፥ የረዘመው አንገቷ የተተከለበት ክፈፍ ትከሻ ያላት፥ መልከ መልካም ሴት ናት። 🌸 #ገራድ አቡን የኢማም ማህፉዝ አድናቂ እንደመሆናቸው ከጀግና ቤት የተገኘች ይህች ልጅ ለአህመድ ቢን ኢብራሂም መዳር እንዳለባቸው አመኑ። ለቤተሰቧም በባህሉ መሰረት ሽማግሌ ላኩ። እናትና የተቀረው ቤተሰብ ጥያቄውን ተቀብለው ከባቲ ድል ወንበሯ ጋር ተወያዩ። ከእምቢተኛነት ላስብበት ወደሚል ሀሳቧ እስክትወርድ ወር አስፈለጋት። ከእናቷ እስከ ግል ደንገጡሯ ሲያግቧቧት ከርመዋል። ጀግናው አህመድ ቢን ኢብራሂም በበኩሉ በፊት ለፊት ሽማግሌ መላኩ እንዳለ ሆኖ በጀርባ በኩል ድል ወንበሯን እንዲያግባቡለት የኢማም ማህፉዝ ቤት አገልጋይ አሰማርቷል። 🍂 የባቲ ድል ወንበሯ  ደንገጡር ሀሊመት  ማዶ ያለው ባሏ ዘንድ ሄዳ "እመቤት ትዳሩን እሺ ብላ ተስማማች" አለችው። ፊቱ ወገግ ብሎ "አልሀምዱሊላህ!" አላት። "እንግዶች ሲሄዱ ማምሻውን ወደ አህመድ ቀዬ ሄጄ እነግረዋለሁ" "ቃል የገባልህን ሀዲያ እንዳትረሳው!" ብላ ወደ እመቤቷ ባቲ ድል ወንበሯ አቀናች። 🍂 ወላጅ አባቷ ኢማም ማህፉዝ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለው በለጋ እድሜዋ አስክሬናቸውን ያየችው ባቲ ድል ወንበሯ እንደማንኛውም ሰላማዊ ልጅ አላደገችም። አእምሮዋ ላይ የተቀረጸ፥ የህይወት ግቧ አድርጋ የወሰደችው አቋም አለ። አላህ ስለፈጠራት ብቻ ሳይሆን አላማዋን በመፈጸም ተልእኮ የምትኖር ነበረች። ለዚህም ይመስላል ቀልድ፣ ጨዋታ፣ ሳቅ... አያውቋትም፥ አታውቃቸውም። ሰርግ ቤት ሄዳ በደስታ ከማሳለፍ ይልቅ በቤተሰብ ወይም ቤተዘመድ በመዘየር ጊዜዋን ማሳለፍ ትመርጣለች። ቁርአን፣ በርካታ ኪታቦች ከመሀፈዟ በተጨማሪ አረብኛ ቋንቋ እንደአፍ መፍቻዋ ገርቶላታል። ➿ ባቲ ድልወንበሯ በትዳር ሀሳቡ መስማማቷ ከተረጋገጠ ወዲያ ለሽማግሌዎች የእሺታ መልስ ተሰጥቶ ኒካው ታሰረ። በዚሁ አጋጣሚ ሌላ አስደንጋጭ ክስተት ተፈጠረ። የአዳልን ኢስላማዊ ገጽታ እያበላሸ፥ ፈሳድ እንዲስፋፋ ምክንያት የሆነው ሱልጣን አቡበከር የገራድ አቡንን አካሄድ አልወደደውም። ከነገራድ ጋር ግጭት ውስጥ ገባ። የሱልጣኑ ጥላቻ ዳብሮ ገራድ አቡንን ማክሰኞ ሜይ 30/1525 በሽፍታ አስገደለዉ። ⚠️ ኢንሻ አሏህ ይቀጥላል...! 🈴JOIN ➲https://t.me/+XBeaC-I2mctmNjE8
نمایش همه...
መጅት ሀሪማ 03:2022 G.C. 🎙 ረቢዕ አወል ሰኞ 1444ሒ.
نمایش همه...
2.95 MB
نمایش همه...
ዑመር ኢብኑል ኸጧብ በነብዩ አጎት ተወሱል ያደረጉት ለምንድን ነው? || ሸይኽ ኢብራሂም ሙሐመድ || ክፍል 95

#As_Sunnah_TV #አስ_ሱና_ቲቪ ******************** አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ || قناة السنة نهج الاعتدال || As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' || የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ

https://www.youtube.com/channel/UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ?sub_confirmation=1

የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ

https://www.facebook.com/AssunnahTVOfficial

የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ

https://t.me/AssunnahTVOfficial

አስተያየት ምክራሁን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን +251 90 300 0102

«ደጋጎች በሦስት ነገሮች አደራ ይባባላሉ: ‐ ⚀ ልሳንን በማሰር፤ ⚁ ኢስቲግፋርን በማብዛት፤ ⚂ ከሰዎች በመገለል።» ኢማም ማሊክ ኢብኑ ዲናር [ረሒመሁላህ]
نمایش همه...
*(الصلاة الكاملة)* اللهم صل صلاة كاملة وسلم سلاما تاما على سيدنا محمد الذي تنحل به العقد وتنفرج به الكرب وتقضى به الحوائج وتنال به الرغائب وحسن الخواتيم ويستسقى الغمام بوجهه الكريم وعلى آله وصحبه في كل لمحة ونفس بعدد كل معلوم لك.
نمایش همه...
وَقَدْ يُرجى لِجُرحِ السيفِ برءٌ وَلا برءٌ لِما جَرَحَ اللسانُ جِراحات السِّنانِ لها التِئامٌ وَلا يلتامُ ما جَرَحَ اللسانُ
نمایش همه...
ክፍል ③↴ የጁማአ ግዴታዎች እና ሱናዎች بسم الله والحمد لله وصلاة وسلام على رسول اللهﷺ اما بعد ፡اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🍂 •ከሱናዎቹ መካከል ☞ ሲዋክ መጠቀም ☞ሽቶ መቀባት (ሚስክ ቢሆን የተመረጠ ነው) ነገር ግን ለወጣት ሴቶች ሽቶ መቀባት የተጠላ ተግባር ነው። ☞ በኹጥባ ሰአት ንግግር፣ ዚክር እና ቁርአን ማቆም እና ኹጣባን በአግባቡ ማዳመጥ ☞ በጁማዓ ቀን በነብያችን ﷺ ላይ ሶለዋት ማውረድን ማብዛት ☞ ዱአዎች ማብዛት በጁማአ ቀን ዱአዎች ተቀባይነት አላቸው። قال رسول الله ﷺ التمسوها آخر ساعة بعد العصر «ዱዓ ተቀባይ የምትሆንበትን ወቅት ከአሱር በኋላ ፈልጓት» ብለዋል። ☞ አንድ ሰው ካስነጠሠው መመለስ ሱና ነው። 🌾 ↳ በጁማዓ ኹጥባ ሰአት የሚጠሉ ነገራቶች ☞ የጁማዓ ትጥበት መተው (ጁማዓ ለመስገድ በፈለገ ሰው ላይ  ትጥበት ተወዳጅ የሚሆነው ነው።) ☞ ወደ መስጊድ የሚገባው ሰዉዬ ከመስጊድ ውስጥ ለሚገኙት በኹጥባ ሠዓት ላይ ሰላምታ ማቅረብ (አሰላሙ አለይኩም) ማለት ይጠላበታል ።ነገር ግን ካቀረበ በሰሚዎቹ ላይ መመለስ ግዴታ ይሆናል። ☞ በሰዎች ትካሻ ላይ እየተረማመደ መሔድ ክፍተትን ለመሙላት ሲቀር ይጠላበታል። ☞ ማውራት መሾካሾክ የተጠላ ነው። #JOIN_US 🌸 ➲https://t.me/+XBeaC-I2mctmNjE8
نمایش همه...
⭕️ ዝክረ ባቲ ድል መንበራ ➿ PART ❾ 🍂 ዲኔን ሊመዘብር ጦሩን የሰበቀ፥ ሂጃቤን  ሊገፈኝ  ህግ  እያረቀቀ፥ መስቀል ሲተክልበት የመሲጂዱን ቁባ፣ ዝም ብዬ  ልመልከት  ጦርነት  ሳልገባ፣ እና  ፀጥ  ልበል  ሲወረው   ሀገሩን፥ ሸኾችን ሲገደል ሲያቃጥል ቁርአኑን፥ 🍂 ከአጼ ልብነድንግል አባት አጼ ናኦድ በገቡት ስምምነት ከጦርነቱ ፈንጠር ብለው የነበሩት የአዳሉ ሱልጣን ሙሐመድ ቀድሞ የተወረረባቸው #ፋጣጋርን ነጻ ለማውጣት በ1516 በክርስቲያኑ መንግስት ጥቃት ከፍተው ከኢማም ማህፉዝ መቀራረብ ቻሉ። 🍂 የአባቱን ህልም ለማሳካት ኢማም ማህፉዝን በማጥቃት ጠንካራውን የሙስሊም ሱልጣኔት ለማንበርከክ ለስምንት አመታት ሲዘጋጅ የቆየው አጼ ልብነድንግል በ1517 በከፍተኛ የጦር ሀይል ተደራጅቶ ወደ #አዳል ገሰገሰ። ኢማም ማህፉዝ ባሉበት ቦታ ጦሩን አሰፈረ። 🍂 ኢማም ማህፉዝ ወደቤተሰባቸው በመሄድ አስፈላጊውን ኑዛዜ አደረጉ። ባለቤታቸውን አጽናኑ፥ ልጆቻቸውን በኸይር መክረው ከሸር እንዲጠበቁ፣ ለኢስላም ልዕልና እንዲሰዉ አስጠነቀቁዋቸው። 🌸 ከቤታቸው በር ደጃፍ ላይ ቆመው "...ይሄ በዳይ ንጉስ ሙስሊሙን ሊጨርስ መጥቷል፥ እኔም በአላህ ፍቃድ ሸሂድ [መስዋዕት] ለመሆን ተዘጋጅቻለሁ። የማትፈልጉትን ነገር ብትሰሙ እንዳትደነግጡ፥ እንዳትረበሹ። አላህ ፊርደውሰል አዕላ ውስጥ ያገናኘናል ኢንሻአላህ" ብለው ጨከን ብለው ፈጥነው ሊወጡ ሲሉ የስድስት አመት ልጃቸው እግራቸውን ያዘቻቸውና "በቃ አትመለስም?" ብላ በስስት አየቻቸው። 🍂 ከመሬት በስስት ብድግ አድርገው አንስተው አቅፈው እየሳሟት  " ድልወንበሯ ..." ብለው መናገር የፈለጉትን መቀጠል አልቻሉም። ለሷ ብቻ በሚሰማ ሹክሹክታ አወሯት። ፈጣን የሆነ አዕምሮ ያላት ከእድሜዋ በላይ የምታስብና የምትናገር ከቤተሰቡ የተለየ ብልሀት የተቸራት ትንሿ ልጃቸው እንባቸውን አሸነፈች። "ድልወንበሯ ያልኩሽን ትረሻለሽ?" ብለው ኢማም ማህፉዝ በተሸነፈ ፈገግታ ሊያባብሏት ሞከሩ። ባቲ ድል ወንበሯ አባቷን ትክ ብላ እያየች "አባዬ አልረሳም!" አለቻቸው። ♻️ አጼ ልብነድንግል የአካባቢውን መግቢያና መውጫ እያጠረ እንደሆነ የተረዱት ኢማም ማህፉዝ ሊፈጠር በሚችለው ጥቃት ሙስሊሙ የሞራል ስብራት እንዳይደርስበት መሪው ሁሉ ማለቅ እንደሌለበት ተገንዝበው ለአዳሉ ሱልጣን ሙሐመድ "...እንግዲህ ሸሂድ የመሆኛችን ቀን የቀረበ ይመስላል። እኔ በዚሁ ሸሂድ ለመሆን ቆርጫለሁ። እርስዎ ግን ነፍስዎን ለማዳን ይሞክሩ!" ብለው መልእክት አስተላለፉላቸው። ♻️ ኢማም ማህፉዝ ከአጼ ልብነድንግል ጦር ጋር ፊት ለፊት ገጥመው በታላቅ ጀግንነት ተዋጉ። ለሀያ አምስት አመት ያህል ክርስቲያናዊው የሰሜን መንግስት በሙስሊም ሱልጣኔቶች ላይ የሚሰነዝረውን ወረራ ሲፋለሙ የኖሩት ኢማም ማህፉዝ በዚሁ ጦርነት አባ ገብረ እንድሪያስ በተባለ መነኩሴ አንገታቸው ተቀልቶ ተገደሉ። 🍂 የኢማሙ አንገት  በአጼ ልብነድንግል ጦር ተቆርጦ ተወሰደ። ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በበአላት ቀናት ህዝቡ ተሰብስቦ በጭንቅላቱ እንዲጨፍርበት ተደረገ። 🍂 የኢማም ማህፉዝ አስክሬን ለቤተሰብ ሲሰጥ ጭንቅላታቸው ያለ መኖሩን አወቁ። በከፈን እንደተሸፈነ ሲሰናበቱ ልጃቸው ባቲ ድል ወንበሯ ግን ከፍታችሁ አሳዩኝ ብላ አስቸገረች። ለህጻን ልጅ አስፈሪ የነበረው ያንን ትእይንት ማሳየት ለተቸገረው ቤተዘመድ በለቅሶ አሳምና የአባቷ የኢማም ማህፉዝን ጭንቅላት አልባ አስክሬን ትክ ብላ በመመልከት ለራሷ በሚሰማ ቃል አጉተመመተመች . . . .!! ⚠️ ኢንሻ አሏህ ይቀጥላል...‼️ 🈴JOIN ➲https://t.me/+XBeaC-I2mctmNjE8
نمایش همه...
ኑስራ ሚድያ-NUSRA MEDIA

🌸 ◣ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም ◥🌸

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.