cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዳዕዋ ሰለፍያ በሀበሻ®

ይህ ቻናል በሀበሻ ያሉ የሰለፍያ ዳዒዎች አስተምህሮቶች ቂርዐቶች ኹጥባዎች በሰለፍች ግንዛቤ የሚቀርብበት ነው።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
235
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-1230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

✍በወንድማችን ከማል ዳውድ حفظه الله تعالى ✍✍ በመስጅደ ተቅዋ ባህር ሸሽ ከዓሱር በኋላ የተደረገ ዳዕዋ بعنوان نحذر من خطوات الشيطان ርዕስ==የሸይጧንን መንገድ አንተል 🎤🎤ወንድም እህቶች ሁላችሁም የዳዕዋው ተካፋይ ሁኑ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abuyehya_11 https://t.me/DeawaselefiyaLemi
نمایش همه...
نحذر من الخطوات الشيطان.mp311.04 MB
♦️በጉልበትህ ለምትስቅ ሁሉ መልስ♦️ 🔴 -➖-ሙንሲፍነት➖ለሚጎላቸዉ ➖ ቻናሎችና ለሚለቀቁ ➖-ሹብሀዎች-➖-መልስ በዉዱና በተናፋቂዉ እንድሁም የማንንም ፍትህ የጎደለዉን ንግግር ቦታ የማይሰጠዉ በኡስታዝ አቡ➖ኒብራስ ተገልጿል። ⏺ማብራሪያ ከተሠጠባቸዉ ዉስጥ⏺ 1ኛ➖እነ ጀማል ያሲንን በغላቱል ሙርጅዓ በከራምያ አካሄድ ላይ ነቅዛችኋል ይህ ንግግር ማክፈር አይሆንምን❓ 2ኛ➖የኢርጃዕ ሴፍቲ ታንከር ዉስጥ ገብታችኋል ብሏል ይንንስ ማክፈር አይህንምወይ❓ 3ኛ ➖እኔ ከነዚህ ሰዎች አካሄድ የጠራሁኝ ነኝ ብለሀል❗️ ---- 👉➖ይህ ደግሞ የኢብራሂም ተከታዮች ከካፊሮች እንደጠሩት አይደለምወይ ይህስ ማክፈር አይሆንምን ❓ለሚሉት መልስ ተሰጥቷል በዚች ቻናል በመግባት ይከታተሉ...❗️ -- ➢➢ የየመን መሻይኾችና የኮንትሮ ባንድ ፈትዋ እንድሁም የዘረኞች ውትወታ አያስጥሉህም የዑመር ኮንቦልቻ ጠበቃ ወይፈኑ ኢኽዋን እንደወንፊት እንጠበጥብካለን ... ❗️ ----- 🔴➢ https://t.me/AbuNamuse ----- 🔴➢https://t.me/AbuNamuse/2645 ♦️https://t.me/abuamete_awel
نمایش همه...
ኡኡኡ_እሪሪሪ_አቡ_ኒብራስ_አክፍሮናል_.mp332.37 MB
📮⭕️ማሳሰቢያ ለአጠቃላይ ለሰለፍይ ወንድሞቻችንና በልዩ ሁኔታ ለወንድማችን አቡ ኒብራስና ለወንድማችን አቡ ሙሰየብ 📲ለሁሉም እንዲዳረስ ሼር አድርጉት 🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል አላህ ይጠብቀው ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/4218 https://t.me/Abufeisolalaseri
نمایش همه...
አቡ የህያ ኤልያስ አወል.mp36.85 MB
🟢👉ማን ያውራ የነበረ ‼ማን ያርዳ የቀበረ እሚባል አባባል አለ ‼‼ 🎤🎤አሁን ላይ ግን ያየ ልናገር ቢል የሰማም ላውራ አለ‼‼ 🔓👉ወሎ ላይ ያለን ስለ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ በጥልቀት እናውቃለን።አቡ ሙሰየብ ሀምዛ የሚባለው በአቡ ኒብራስ የፃፈው ሳነበው ገረመኝ ።ትንሺ ሀቅን አጣርቶ ይናገራል ብለህ የምትጠብቀው ሰው ምንም ሳያጣራ እቅንጭላቱ ላይ ብዥ ያለበትን ሲዘበልክ ያሳዝንሀል‼‼ 👉🌱👉አቡ ሙሰየብ ሆይ እንዳው ለመሆኑ የየመን መሻይኾች እወሎ ዳእዋ ላይ በሀይል እየተናገሩ ያሉት በሀዚሚ ጉዳይ እንዲሁም በጀርቡዕ ጉዳይ አይደል በዋናነት? ??ይህን ትስተው አይመስለኝም‼ 🟢👉👉ታዲያ ቋይ ረጋ በል አቡ ኒብራስ ስለሀዚሚ ምንድነው አቋሙ? ? ስለ ጀርቡዕስ ምንድነው አቋሙ ብለህ አጣርተሀል ወይስ እሱን ጠይቀኸዋል? ???ለአንድነት ታስብ ከሆነ“‼ 👉👉ከላይ እንደጀመርኩት በአይን ያየ ሰው ሲያወራ ያምርበታል ።ስለ አቡ ኒብራስ ካንተ እኛ እናውቃለን ቅርቦቹም እኛ ነን። ወላሂ እንደ አቡ ኒብራስ ሀዚሚን የሚጠላ፣እንደዚሁም ጀርቡዕን የሚጠላ ከኡስታዞች አላየሁም።። ነገርግን በደል ለሰወች ቀሏቸዋል ።ምን ይደረጋል።።።።።። 🟢👉አቡ ሙሰየብ ሆይ አቡ ኒብራስ ፣እዚህ ስለጀርቡዕ እረድ እያደረገ ባለበት ሰአት አይደል። ሸህ አብደል ሀሚድ አቡ ኒብራስን ራቁ ከፊርቀተል ጀርቡዕያ ራቁ እያለ ያስጠነቀቀው??? አልፈልግም ጀርቡዕን እያለ ግድ ጀርቡዕይ ነህ ማለት አደል ይሄ። 👉ስንት ቀን ሰምቸዋለሁ ሀዚሚን የሚያወድስ አብሬው አልጓዝም ለብቻው ይገንጠል እያለ ሲናገር አሁን አንተ ይህን አታቅም በህልምም መቶብህ አያቅም ለዛነው ያየ ያውራ ያልኩህ‼ 🟢👉ደሞ ስለ ደሴወቹ ኢኽዋን አላቸው እንዳልሆኑ እያወቀ ብለህ ፃፍክ አላህን አትፈራም?? ወላሂ ነው የምልህ መጅሊስ የገቡበት የተፈራረሙበት ወረወቱ አለ ።ታዳ አንተስ ብትሆን ከኢኽዋን ጋር ቅልቅል ያለን በስልጣን ከነሱ ጋር የተጋራን ኢኽዋን አትለውም በአላህ? ?/??? 👉👉ሳልጨምር ሳልቀንስ ለአላህ ብየ መከርኩህ እስኪ ከዚህ በደልህ እውነት ነፍስያህን አሸንፈህ ከሆነ ተውበት እንልልህ ???? ከወንድምህ ዘይኑ “‼“ 👉🖕እባካችሁ ቻናል ያለችሁ ሁላችሁም ይችን መልክቴን አድርሱለት‼‼ 👉👉 👉https://t.me/+nOBnjSpxuds4MGNk 👉https://t.me/abuabdelahzeyn
نمایش همه...
👉የኡስታዝ አቡ አብዲላህ ዘይኑ ፋኢዳ መስጫ ግሩፕ👈

https://t.me/+nOBnjSpxuds4MGNk

‍ ስለ ዓሹራ ጥቅል መረጃዎች‼️ ♾️♾️♾️♾️♾️♾️♾️♾️ 🔹የዓሹራ ቀን ማለት አላህ ካተለቃቸውና ዕርም ካደረጋቸው ከአራቱ ወራቶች ውስጥ አንዱ በሆነው በሸህሩል ሙኸረም ውስጥ የሚገኝ አስረኛው ቀን ነው። 🔸ይህ ቀን ሙስሊሞች የሚደሰቱበትና ደስታቸውን ለጌታቸው በመፆም የሚያሳልፉበት የሆነ ትልቅ ቀን ነው። 🔹የዓሹራ ቀን ማለት አላህ ነብዩላህ ሙሳ እና ተከታዮቹ ነፃ ያወጣበትና ፊርዓውንና ተከታዮቹን ያጠፋበት የሆነው ቀን ነው። በሐዲስ እንደ መጣው፦ "هذا يوم عظيم أنجى الله فيه موسى وقومه وأغرق فرعون وقومه"  “ይህ ቀን አላህ ሙሳንና ህዝቦቹን ነፃ ያወጣበት, ፊርዓውንና ህዝቦቹን ያሰመጠበት የሆነ ትልቅ ቀን ነው።” 🔸የዓሹራ ፆም በጃሂሊያ ጊዜ ይፆም ነበር፤ ረመዷን ከመደንገጉ በፊትም በግዴታነት ይፆም ነበር፤ ረመዷን ከተደነገገ በኋላም በተወዳጅነት ይፆማል። በሐዲስ እንደ መጣው፦ ” أن قريشا كانت تصوم عاشوراء في الجاهلية ثم أمر رسول الله صلى الله عليه وسلم بصيامه حتى فرض رمضان فقال رسول الله صلى الله عليه وسلم : " من شاء فليصمه ومن شاء فليفطره“ “ቁረይሾች በጃሂሊያ ጊዜ ሳሉ ዓሹራን ይፆሙ ነበር። ከዝያም ረመዷን እስከ ሚደነገግ ድረስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲፆም አዘዙ። ረመዷን ከተደነገገ በኋላ «የፈለገ ይፁመው የፈለገ ይብላበት» አሉ።” 🔹ዓሹራን የሚፆምበት ምክንያት አላህ ለሙሳና ለህዝቦቹ በዋለው ውለታና ፊርዓውንና ህዝቦቹ ለቀጣበት ቅጣት ሙስሊሞች ደስታቸውን ለመግለፅ ነው። የአላህ መልዕክተኛ ለአይሁዶች  እንዳሏቸው፦ ”فنحن أحق وأولى بموسى منكم فصامه وأمر بصيامه“ “እኛ ከእናንተ በላይ ለሙሳ የተገባን (የቀረብን) ሰዎች ነን። ብለው ፆሙት ሌሎችም እንዲፆሙት አዘዙ” 🔸የዓሹራ ቀን መፆም ያለፈውን አመት (የአንድ አመት) ወንጀልን ያስምራል። የአላህ መልዕክተኛ እንዳሉት፦ ”صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ“ “የዓሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ወንጀል እንዲያስምርልኝ አላህ ዘንድ እከጅላለሁ (ታሳቢ አደርጋለሁ)።” 🔹የዓሹራ ፆም ከረመዷን በኋላ በላጩ ፆም በሚለው ይገባል። የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ስላሉ፦ ”أَفْضَلُ الصِّيامِ، بَعْدَ رَمَضانَ، شَهْرُ اللهِ المُحَرَّمُ“ “ከረመዷን በኋላ በላጩ ፆም ማለት የአላህ ወር የሆነው የሙኸረም ፆም ነው።” 🔸ዓሹራ ፆም ማለት የአላህ መልዕክተኛ በጉጉት የሚጠባበቁትና የሚከታተሉት ፆም ነበር። ”ما رأيت النبي صلى الله عليه وسلم يتحرى صيام فضله على غيره إلا هذا اليوم يوم عاشوراء وهذا الشهر يعني شهر رمضان“ “የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከሌሎች በተለየ መልኩ የፆሙን ቱሩፋቱን ፈልገውና አስበልጠው እንደ አሹራ ቀንና እንደ ረመዷን ወር የሚጠባበቁት ፆም አላየሁም።” 🔹የዓሹራ ፆም ካለው አሳሳቢነትና ደረጃ አንፃር ቀኑ የዓሹራ ቀን መሆኑን ሳያውቅ የበላ ሰው ካለ ራሱ የአላህ መልዕክተኛ የተቀረው ቀኑን እንዲፆም ያዙ ነበር። ከባልደረቦቻቸው ለአንዱ እንዲህ ብሎ እንዲጣራ ያዙታል፦ ”أن من كان أكل فليصم بقية يومه ومن لم يكن أكل فليصم فإن اليوم يوم عاشوراء“ “የበላ ሰው ካለ የተቀረው ቀኑን ይፁም። ያልበላ ሰው ካለም ይፁም። ምክንያቱም ዛሬ ቀኑ የዓሹራ ቀን ነው” 🔸የዓሹራ ፆም ማለት ከሙኸረም አስረኛው ቀን ሲሆን በአላህ መልዕክተኛ ትዕዛዝ ወይም ምኞት መሰረት የሁዳዎችን ለመቃረን ተብሎ ዘጠነኛውና አስረኛው ቀን ይፆማል። 👉በትዕዛዛቸው ሲባል፦ በየትኛውም ሁኔታ አህለል ኪታቦችን ተቃርነን እንድንገኝ ያዙን ስለ ነበር። 👉በምኞታቸው መሰረት ሲባል፦ ከህይወታቸው የመጨረሻ የሆነው የዓሹራ ፆም ከፆሙ በኋላ ለቀጣይ አመት ግን አይሁዶችን ለመቃረን "ዘጠነኛውም ቀን ጨምረን እንፆማለን" ብለው ነበር። የአላህ ውሳኔ ሆኖ ሳይደርሱ ሞቱ። በዚህም መሰረት የዘንድሮው የዓሹራ ቀን የሚሆነው በአላህ ፍቃድ የፊታችን  (ሀሙስና ) (አርብ )ነው ስለሆነም፦ 👇 👉 የፊታችን  (ሀሙስ) እና 👉 አርብ ነው ) የምንፆም ይሆናል‼️ ⛔ጥብቅ ማሳሰቢያ‼️ «ዓሹራን ከበስተ ፊቱ አንድ ቀን ወይም ከበስተ ኋላው አንድ ቀን ፁሙ» የሚለው ሐዲስ ዑለሞቻችን እንዳስቀመጡት ሐዲሱ ደዒፍ (ከነብዩ ሙሐመድ ያልተረጋገጠ) ነው። በመሆኑም "አስረኛውና አስራ አንደኛው እፆማለሁ" በሚል የሀሙስ ዘጠነኛ ቀን ፆም ማስመለጥ የለብንም‼️ ኢንሻ አላህ    👉የፊታችን  (ሀሙስ( 9) እና     👉የፊታችን  (አርብ(10) የዓሹራ ፆማችን እንፆማለን‼️‼️ 🟢👉 https://t.me/Abufeisolalaseri
نمایش همه...
قناة أبو فيصل الأثري

በልጓማ የቂረዕት ሲንተር ማሰራጫ ነው።

✍ «ስለ ዓሹራ የአላህ መልእክተኛﷺ ከመፆማቸው ውጪ “አድርገውታል” ተብሎ የሚወራው በአጠቃላይ ውሸት ነው።»   [ኢብኑ ተይሚያህ] 🚫ለየት ባለ መልኩ የሚዘጋጅ ምንም ዓይነት የሀዘን መግለጫም ይሁን ድግስ የለም። ሱናው…… 👇 👉 ፆም ነው t.me/joinchat/muradedris25
نمایش همه...
የአንድ ዓመት ወንጀል🔥      በአንድ ቀን ይማራል❓❓ እንዴት ያለ እዝነት ነው⁉️ ♾️♾️♾️♾️♾️♾️♾️♾️ ሰማያትና ምድር በውስጣቸው እስካለው ነገር ያለ አጋዥና አማካሪ የፈጠርከው፤   ከፈጠርክ በኋላም ድካም ያልተሰማህ የሆንከው፤ ጥበበኛና አሸናፊ የሆንከው ጌታዬ ከጎደሎ ነገር ሁሉ ጥራት ይገባህ‼️ ባሮችህ ብትቀጣ በፍትህ፤ ብታዝንላቸው በእዝነትህ፤ ጥበብህ ጉድለት የሌለው፤ ውሳኔህ መላሽ የሌለው፤ እዝነትህ ከቁጣህ የቀደመ፤ አዛኙ ጌታዬ ከፍጥረትህ ብዛት የሰፋ የሆነ ምስጋና ይድረስህ‼️ የአላህ ባሮች ሆይ👇   አንድ ሰው አንድ ወንጀል ሲሰራ በአንድ ይያዝበታል። አንድ ሰው አንድ መልካም ስራ ሲሰራ ከ10_700 ከዝያም በላይ እጥፍ ድርብ ተደርጎ ይመነዳል‼️ ከአላህ እዝነት አትገረሙም❓❓ ምን ይህ ብቻ?… የተለያዩ አጋጣሚዎች በመስጠት በጣም ቲንሽ ስራ ሰርተን ትልቅ ምንዳ እንድንመነዳ ያመቻችልልናል። ከእነዚህም ብርቅዬ አጋጣሚዎች አንዱ ከፊት ለፊታችን የሚገኘው የ«ዓሹራ» ፆም ነው። የ«ዓሹራ ፆም» የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንደ ተናገሩት የአንድ አመት ወንጀልን ያስምራል። ”صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ“ “የዓሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ወንጀል እንዲያስምርልኝ አላህ ዘንድ ታሳቢ አደርጋለሁ” አላህ ማስተዋልን የሰጠው የሆነ ሰው የአመት ወንጀል በአንድ ቀን የሚያስምር ፆም አግኝቶ አይደለም የአንድ ቀን ወንጀል እንዲማርልህ አንድ አመት ፁም ቢባል ከመፆም ወደ ኋላ አይልም። ታድያ እኛስ ይህንን አጋጣሚ ለመጠቀም ምን ያህል ተዘጋጅተናል❓❓   የአላህ መልዕክተኛ አይሁዳዎችን እንቃረን ዘንዳ ከዓሹራ ከበስተ ፊት አንድ ቀን (9ኛው ቀን) ጨምረን እንድንፆም አዘውናል። በዚህም መሰረት በአላህ ፍቃድ የዘንድሮው የዓሹራ ቀን የሚሆነው የፊታችን    👉ጁሙዓ👈 ነው። እኛም አይሁዳዎችን ለመቃረን 👉ሐሙስ እና ጁሙዓ👈 በመፆም የዚህ ትልቅ ስጦታ ተቋዳሽ እንሁን። 👉እንፁም‼️ 👉ቤተሰቦቻችን እንዲፆሙ እንዘዝ‼️ 👉ሁሉም ሙስሊሞች እንዲፆሙ መልዕክቱን እናስተላልፍላቸው‼️    الدالّ على الخير كفاعلِه ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው‼️ t.me/muradedris25
نمایش همه...
ዳዕዋ ሰለፍያ በሀበሻ®

ይህ ቻናል በሀበሻ ያሉ የሰለፍያ ዳዒዎች አስተምህሮቶች ቂርዐቶች ኹጥባዎች በሰለፍች ግንዛቤ የሚቀርብበት ነው።

السلام عليكم ወድ የሰለፍያ እህትና ወንድሞች በምስራቅ ጎጃም ዞን ቢቸና ከተማ አማን መስጂድ ለምትባል መስጅድ ኡስታዝ እየፈለግን ነው። እናም ሰለፍይ የሆነ ኡስታዝ የምታቁ ካላችሁ ብትጠቁሙን እንላለን። መስፈረት፦ 1/ቁርአን እና ሀዲስን በሰለፎች አረዳድ የሚረዳ። 2/በተለያዩ ፈኖች አውቀት ያለው 3/ከሱፍያ ከአህባሽ ከተብሊግ ከኢኽዋን  #ከጀምኢያ የጠራ በጥቅሉ ጥርት ያለ ሰለፍይ ቁርአንና ሀዲስን በሰለፎች አረዳድ የሚረዳ የሆነ ኡስታዝ እንፈልጋለን። የምታውቁ ካላችሁ በዚህ ማድረስ ትችላላችሁ👇👇👇                    @abu_asakir                    @abu_asakir ግሩፕ ወይም ቻናል ያላችሁ ይሄንን መልእክት በግሩፓችሁ ወይም በቻናላችሁ አሰራጩልን። .
نمایش همه...
💐السلام عليكم ورحمة الله وبركاته💐 🔶أرقام هواتف العلماء  السلفيين الموثوقين في المملكه العربية السعودية --------------------------------- 🔶 الشيخ صالح بن فوزان الفوزان 📞 00 96611458 8570 📞 00 966 11478 7840 📞 00 966 11476 7420 📞 00 9661 2733 2663 ------------------------------------------------ 🔶 الشيخ عبد العزيز بن عبد الله آل الشيخ 📞 00 966 1458 2757 📞 00 966 1459 5555 📞 00 966 1481 0005 📞 00 966 1458 8040 📞 00 966 1211 5656 📞 00 966 2556 4157 ------------------------------------------------ 🔶 الشيخ صالح بن محمد اللحيدان 📞 00 966 1231 2266 📞 00 966 1482 9657 📞 00 966 1231 4861 -------------------------------- 📚📚🌳🌳📚📚 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 قال ﷻ: ﴿ وَمَا أَرْسَلْنَا قَبْلَكَ إِلَّا رِجَالًا نُوحِي إِلَيْهِمْ ۖ فَاسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِنْ كُنْتُمْ لَا تَعْلَمُون ﴾ َ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 👉ሊንኩን መሠረዝም ሆነ መቀየር አልፈቅድም ⛔️ ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
نمایش همه...
👈أبـــو فـــوزان الســـلفي الأثــري

ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ ቁርአን እና ሀዲስን በሰለፎች አረዳድ ለኡማው ለማድረስ ነው በተጨማሪም የኡስታዞችን አጫጭር ምክሮችን ያገኙበታል ሼር ጆይን በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

ከደጋግ ሰለፎች መካከል «የሚስቴን ፊት አጅነቢይ ወንዶች ከሚያዩብኝ ሞት ይሻለኛል!» የሚሉ ነበሩ። ዛሬ ግን የኛዎቹ ወንድ ተብዬዎች «ና ከሚስቴ ጋር ላስተዋውቅህ!» ብሎ የተገለጠች ሚስታቸውን እንደሚሸጥ እቃ ያስጎበኛሉ። Https://t.me/muradedris25
نمایش همه...
ዳዕዋ ሰለፍያ በሀበሻ®

ይህ ቻናል በሀበሻ ያሉ የሰለፍያ ዳዒዎች አስተምህሮቶች ቂርዐቶች ኹጥባዎች በሰለፍች ግንዛቤ የሚቀርብበት ነው።

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.