cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የንፁህ ግጥሞች

እንኳን ወደ ቻናሉ በደና መጡ🤗 በዚ channel ▶በቻናሉ owner በንፁህ የተፃፉ ግጥሞች እና አጫጭር ፁፎችን✍️ ▶አስተማሪ የፍቅር ልቦለዶችን🥰 ▶አዝናኝ ቁምነገር አስጨባጭ ቀልዶችን😂 ▶በተጨማሪም ለፍቅረኛወ ወይም ለሚወዱት ሰው ደብዳቤ ፅፈዉቢልኩ መልሰን ለናንተ እናደሳለን ጆይን➺ @simeten_begitm for any feedback 0982114233 መላክ ይችላሉ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 082
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ምን ቃሉ ቢመርም እሬት ቢሆን ኮሶ ልቤ ሰው አያምንም ከእንግዲህ መልሶ የሚል ግጥም ጽፌ ላሳትም ነበረ ታዲያ ምን ያደርጋል በይሆናል ቀረ ተጻፈ በንፁህ @simeten_begitm @simeten_begitm
نمایش همه...
نمایش همه...
የኔ ምልከታ

ይህ የኔ ብቻ እይታ ነው ስለሁሉም ነገር የምመለከትበት እይታየ ነው እናንተም የናንተን ምልከታ ጀባ በሉ እንወያይ እንከራር እንተማመን

አወ እወደዋሃለሁ አወ አፈቅረዋለሁ እሱ ይሁን ካለኝ ሞትም እሞታለሁ ንሰሀ ገብቼ ፆም እፆማለሁ ኑሪልኝ አይበለኝ እሱን እፈራለሁ 😔 ✍ሞንጫሪዋ @simeten_begitm @simeten_begitm
نمایش همه...
​​​​​​.                        ሄ ዋ ን 🌺            ❣ :¨·...............:¨·.❣                   ♥️ ክፍል 9   ◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺 እሱዋን አመስግኜ ዘግቼ ማክ ጋር በድጋሚ ስደውል አነሳ የኔ ፍቅር ይቅርታ አሁን ነው የጨረስኩት ልደውልልሽ እያሰብኩ በአጋጣሚ እህቶቼ ደውለው እያወራው ነበር አለኝ ፍፁም መረጋጋት አይታይበትም እሺ ግን ሰላም አልመሰለኝም ድምፅህ ምን ተፈጠረ ለመስማት እየጓጓው ማሬ እየደረስኩ ነው ስመጣ እነግርሻለው ግን አታስቢ ምንም አልተፈጠረም አለኝ እኔም እስከሚደርስ በጉጉት እንደምጠብቀው ነግሬው ምሳ ምን እንደተሠራ ላይ ወደ ኪችን ሄድኩኝ ማክ ሲመጣ ግን በጣም ተረጋግቶል ምሳ እየበላን ሄዋኔ ከእኔ ጋር የትም ለመሄድ ዝግጁ ነሽ አለኝ አዎ የኔ ማር እስከአለም ጥግ ድረስ አልኩት ተነስቶ እቅፍ አርጎ ሳመኝ በቃ ወደ አውስትራሊያ እንሂድ እዛ በሰላም እንኖራለን ሁሉንም ወደ ኃላ ትተሽ ከእኔ ጋር ተጋብተን አዲስ ህይወት እንኖራለን አንቺን የሚመስሉ ቆንጆ ልጆች ትወልጅልኛለሽ ከልጆቻችን ጋር ደስተኛ ቤተሰብ መስርተን በሰላም እንኖራለን አለኝ ምንም እንኳን በማክ ሀሳብ ብስማማና ብደሰትም ያለናት ብቻውን ያሳደገኝን አባቴን ለሽፈራው አሳልፌ ልሰጠው አልፈቀድኩም በርግጥ አባቴ ለኔ ጥሩ አልነበረም አባት እያለኝ አባት እየናፈቀኝ ነው ያደኩት እሱ ለኔ መጥፎ ቢሆንም ለኔ አባቴ ነውና ክፋቱን በክፋት ልመልስለት አልፈልግም ምን አልባት የሰራው ወንጀል እንደሽፈራው አባባል አባቴን ክፋ ችግር ላይ የሚጥለው ከሆነ ፀፀቱን አልችለውም አይሆንም ማክዬ አባቴን ጥዬ መሄድ አልችልም አልኩት ልመና በተቀላቀለበት አንደበት ተነጋግረን ቃል ገብተሽልኛል አሁን ለምን ሀሳብሽን ቀየርሽ አባትሽ ምንም አይሆንም ከዚህ አገር ከወጣን አባቢ እንደማያገኚሽ ስለሚረዳ ምንም እንኳን አባትሽ ላይ የሆነ ማስረጃ አለኝ ቢልም ምንም አያደርገውም አትጨነቂ ሄዊ በቃ ወስኚ አይዞሽ እስከዛሬ ህይወትሽን ያለደስታ ኖረሻል አሁን ጥሩ ህይወትን የምትኖሪበት ጊዜ ነው ጠንካራ ሁኚ ወደኋላ አትመልከች አለኝ እኔ ያባቴ ነገር ምንም ሊሆንልኝ አልቻለም ጊዜ ወስጄ እንዳስብበት ለምኜው ዛሬ አባቱ ምን እንዳለው ጠየኩት ሄዊ የኔ ውድ በቃ ዛሬ ሁሉንም ነገር ለመስማት ሞክሪ ምንም የተለየ ነገር አላወራንም ያው ሚስቱን ከቤት ይዤበት ስወጣ ምን ሊያስብና ሊናገር እንደሚችል መገመት አይከብድም በቃ ትንሽ ተጣላን መጣው አለኝና ርዕስ ማስቀየር ጀመረ ያባቴና የሽፈራው ሚስጥር አስጨንቆኛል በምን መንገድ ማወቅ እንደምችል እያሰብኩ ነው ማክን ላለማስጨነቅና እንዳይከፋው ለማድረግ ደስተኛ ለመሆን እየጣርኩ ነው፡፡ያባቴ የመጨረሻው ንግግርና የሽፈራሁ ጋር ሊኖረው የሚችለው ሚስጥር ሰላሜን ነስቶኛል ማክ አባቱ እያፈላለገኝ ስለሆነ ከቤት እንዳልወጣ አስጠንቅቆኛል ግን ያባቴን ሚስጥር የሚያውቅ ሌላ ተጨማሪ ሰው ማን ሊሆን እንደሚችል ማሰብ ጀመርኩ ማወቅ አለብኝ ከዛ በኋላ አባቴን ከችግሩ የሚወጣበትን መንገድ አመቻችቼ ከማክ ጋር አዲስ ህይወት መስርቼ በሰላም መኖር ይሄን ካላደረኩ ግን ደስተኛ ሆኜ መኖር እንደማልችል አውቃለሁ አንድ ቀን ጠዋት አዙ ጋር ስደውል አባቴ ከሽፈራው ጋር ሲጨቃጨቁ ቆይተው አሁን እንደወጣ ነገረችኝ የተነጋገሩትን ነገር ሰምታ እንደሆነና እንዳልሆነ ስጠይቃት ሽፈራሁ በገዛ ልጅህ አማካኝነት ወቀመቅ እንድትወርድ ነው የማደርግህ ሲለው እንደነበርና አባቴ በጣም  ሲለምነው እንደነበር ነገረችኝ ሌላ ተጨማሪ ነገር ሰምታ እንደሆነ ስጠይቃት አይ ይኼን ብቻ ነው የሰማሁት አለችኝ ከኔ ጋር ሊያገናኘው የሚችለው ነገር ምንድነው ለምንስ በኔ ያስፈራራዋል በቃ በጭንቀት እራሴ ሊፈነዳ ደረሰ ለማክ ነገርኩት፡፡ ማክ ምንም አልተገረመም ነበር ምነው ማክ የምታውቀው ነገር አለ አልኩት በጥያቄ አስተያየት እያየሁት እ.....          ✎ ክፍል አስር ከ150 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።         ••●◉Join us share ┏━ 🦋 ━━━━ 🦋 ━┓        🥀@simeten_begitm 🦋 ━
نمایش همه...
(…) መልክሽን አይቼ፣የውበትሽን ፀዳል ምንም ፉንጋ ብሆን…🙄 አንቺን የተጠጋ፣ቆንጆ ልጅ ይወልዳል በማለት አስቤ፣ወዳንቺ ብመጣም የወለድሽልኝ ልጅ፣ እንደኔ ፉንጋ እንጂ፣ ባንቺ መልክ አልወጣም😫 ያሳዝናል በጣም!😂 @simeten_begitm @simeten_begitm
نمایش همه...
      💔 "ሂጂ ፈቅጃለሁ"❤️‍🔥 የውስጤን ላይ ሸማ #አንቺው ጀምረሽው በሰፊው ልቤ ላይ ባጭር #ከቀጨሽው😔 ……………………ደርቢው አልልም! ድሮም #አጭር ነገር ከሰው ላይ #አያምርም!! እውነቴን ነው ውዴ ለሰው ልጆች ሁሉ ያልተመለሰልን ብዙ ጥያቄ አለ አንቺም #ካልተመቸሽ የልቤ ላይ ሸማ ላንቺ #ካልተባለ መሄድ ትችያለሽ!🤷‍♂ #አልከለክልሽም ! ለኔ የሞተብሽ ስሜትሽ ካየለ ግን #ማወቅ ያለብሽ? ገፍቶ #በመሄድ ላይ ብዙ #መውደቅ አለ😒 እውነቴን ነው ውዴ❤️ በዚች ዓለም ስኖር መገፋት #ቢኖርም በፍቅር #መረገጥ ሽንፈት #አይወክልም🙏 ደሞ ይሄን #ስልሽ #እንዲገባሽ እንጂ #እንድትመጪ አደለም!🙌 ሂጂ #ፈቅጃለሁ☹️ በኳታኙ እግርሽ #እንዳሻሽ ሁኝበት💁‍♂ ድሮም መሄድ እንጂ መምጣት #አታውቂበት😏 ስለዚህ ፍቅሬ❤️ ጥለሽኝ ብትሄጅም😟 #መነሳቴ አይቀርም መቃብር ፈልፍየ በፍቅር ዓለም ውስጥ #ከሞት በኃላ ነው 'ሚኖረው #ትንሳኤ 🙌            #ሼር አደራ @melke_fikr
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
,,,,,በድብቅ እደሚወድሽ/ህ ማወቅ ትፈልጋለሽ/ህ ,,,,,በድብቅ የሚወደንን ሰው እዴት እደምንለየው ማወቅስ ,,,,,በድብቅ የመፈቀራችንን የመለያ ዘዴ ከታች 👇👇👇ያለውን በመጫን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
نمایش همه...
👇በድብቅ ማን ነው የሚወደኝ👇
❤️ለወንዶች❤️
❤️ለሴቶች❤️
👇ለሁሉም👇
join
ያልተመቸው 😏 የተመቸው 😘
نمایش همه...
نمایش همه...
የኔ ምልከታ

ይህ የኔ ብቻ እይታ ነው ስለሁሉም ነገር የምመለከትበት እይታየ ነው እናንተም የናንተን ምልከታ ጀባ በሉ እንወያይ እንከራር እንተማመን

ቀንቻለሁ እንኳንስ በዛሬው በትላንት እቀናለሁ! አንተን ከሌላ ማየት እፈራለሁ ደ!! አንተ ማትፈልጋት ማትወዳት ቢሆንም፣ ያንተን ከሷጋር መሆኑን አልወድም ። አትንገረኝ ይቅር ይሻላል ባላውቀ፣ ፎቶም አታሳየኝ መልኳንም አልየው። የሧን ቁንጅና ደጋግመህ አታውራ፣ ተረስታለች ብትል ሞታለች ተቀብራ። መሞቷን ብታምንም ብትልም እውነት ነው፣ አወ እኔ ልንገርህ በሧ ቀንቻለሁ፣ በራስ መተማመን ድፍረት አጥቻለሁ ። አታውራ አትንገረኝ አልስማ ስለ፣ ሁሌም እቀናለሁ በግርማ ሞገሷ። የሞተችውን ሰው ግደያት ይለኛል፣ ስለዚህ ይቅርብኝ ባላውቅ ይሻለኛል። @simeten_begitm @simeten_begitm
نمایش همه...