fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

Data center

Data center

رفتن به کانال در Telegram
816
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-2430 روز
آرشیو پست ها
ቀን 07/07/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለሁሉም የአየር ጤና የ2015 ዓ.ም ሚድ ባች (MID BACH) ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ፡፡ ጉዳዩ፡-የምዝገባ ቀንን ስለማሳወቅ፡፡ ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ የመመዝገቢያ ቀን ከዝህ በፊት መለቀቁ ይታወቃል ነገር ግን ከዝህ በፊት በተወሰነዉ ቀን አብዛኛዉ ተማሪ መምጣት እንደማይችል ግምት ዉስጥ በማስገባት የምዝገባ ቀን በሚቀጥለዉ ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን ማለትም ከ14/07/2016 ዓ.ም እስከ 15/07/2016 ዓ.ም መሆኑን እያሳሰብን ከተጠቀሰዉ ቀን ውጭ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ አናሳሰባለን። ማሳሰቢያ፡-ማነኛዉም ተማሪ ለመመዝገብ ሲመጣ የስድስት ወር (6) ወርሀዊ ክፍያ የከፈለበትን ደረሰኝ እና የመመዝገቢያ 400 ብር የከፈለበትን ደረሰኝ መያዝ አለበት፡፡

photo content

photo content

final exam schdule

ቀን 30/05/2016 ዓ.ም                             ማስታወቂያ ለሁሉም የአየር ጤና 2016 ዓ.ም. ድህረ-ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ: በትምህርት ማስረጃ ላይ የሚጻፈዉን “Spelling Form” ከ01/06/2016 ዓ.ም እስከ 01/07/2016 ዓ.ም ድረሰ በአካል በመገኘት እንድትሞሉ እናሳስባለን። ስለሆነም ፎርሙን ለመሙላት በምትመ ጡበት ሰዓት 3በ4 የሆነ 3 ጉርድ ከለር ፎቶ መያዝ እንደሚገባችሁ እያሳሰብን ከተጠቀሰዉ ቀን ውጭ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ አናሳሰባለን። የአየር ጤና ካምፓስ ሬጅስተራር ቢሮ

Urgent !!!
Urgent !!!

SEM II D-Afric 06.xlsx0.26 KB

6th Round Defence.xlsx0.11 KB

Forward From PG Ayer Tena

photo content

Forwarded Form Queens' College PG Ayertena

5th round defence schedule.xlsx0.28 KB

3rd Semester final schedule update

3rd Semester Final Exam Schedule for Ayer Tena PG campus ONLY !!!
3rd Semester Final Exam Schedule for Ayer Tena PG campus ONLY !!!

WITH 5000 BIRR ORIGINAL AND COPY BANK DEPOSIT

BOTH SOFT AND HARD COPY

photo content

Title submission date meskerem 15/2015 up to meskerem 30/2015! do not forget to pay half thesis fee of 5000 birr