cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

beni melese

ፈጣን ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ይህንን የቴሌግራም ቻናል Join በማለት ይከታተሉ👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/gizatmeles

نمایش بیشتر
أثيوبيا10 801امهری9 090دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
200
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ኢትዮጵያውያን የተናበቡበት ነው! የአፍሪካ ጉዳይ ማድረግም ያስፈልጋል። በአገር ቤት ብቻ ሳይሆን በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትናን ላይ የታወጀውን ጥቃት በቁጣ ተቃውሟቸውን እያሰሙበት ነው። ይህ በለንደን የተደረገ ሰልፍ ነው። በሌሎች አገራትም ሰልፎች እየተደረጉ ነው። ዳያስፖራው የጀመረው ንቅናቄ የሚያኮራ ነው። በሰልፎቹ ጥቃቱ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ ጭምር መሆኑን ማሳየት ያስፈልጋል። የአፍሪካ ነፃነት ምልክት የሆነት ተቋም፣ የአፍሪካ ምልክት የሆነው ሰንደቅ፣ በአፍሪካ አገር በቀል የሆነውን ፊደል ጠልተው ነው እናፈርሳታለን ያሉት። ዋና ዋና የአፍሪካ አገራትንም ጭምር የሚመለከት መልዕክት ይዞ በመውጣት፣ ዶክተር ወዳጀነህ እንደገለፀው "የአፍሪካ ትምክት" የሆነች ተቋም መጠቃቷን ማሳወቅ ያስፈልጋል። አፍሪካውያንም፣ በዓለም የሚገኙ ጥቁሮችንም ባለውለታቸው እንደተጠቃች ማሳወቅ ያስፈልጋል። ጉዳዩ የአፍሪካ መሆኑን የሚያሳዩ መልዕክቶች በስፋት መተላለፍ አለባቸው። ሰልፈኞቹ በአቋም መግለጫቸው ቤተ ክርስቲያን ያላትን አስተዋፅኦና የተፈጠረውን የሚገልፅ ዝርዝር አዘጋጅተው ለአፍሪካ አገራት ኤምባሲዎች ማስገባት ቢችሉም መልካም ነው።
نمایش همه...
የተወገዘው ቡድን የመንግስት ታጋች ነው። በዚህ ወቅት በዓለም ላይ እንዲህ ያለ የእገታ ድራማ ይኖራል ተብሎ አይታሰብም። በፀጥታ ኃይል እያስጠበቀ፣ ስልካቸውን ቀምቶ፣ የቤተ ክርስቲያን በር ሰብሮ አስገብቶ የፃፈውን አንብቡ ይላቸዋል። ዛሬ ይቅርታ የጠየቁት አባት ከእገታ ያመለጡ ናቸው። ቀሪዎቹም እድል ቢያገኙ ማምለጥ ይፈልጋሉ። ስልካቸውን ቢመልሱላቸው የመጀመርያ የሚደውሉት ለአስታራቂ ነው። በዛሬው የቤተ ክርስትያን መረጃ ደግሞ የተሰማው ሌላ ጉድ ነው። መንግስት የታጋቾቹን አግቶ ከማስቀመጡ ባሻገር አቡነ ማቲያስ ከእናንተ ጎን ናቸው በሚል አጭበርብሯቸው ነበር።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ተቃውሞው ሲበረታ ኢንስፔክተሩን ወደ ስራው መልሰውታል! ኢኒስፔክተር አንተነህ አያሌው አየር ጤና ኪዳነ ምህረት ህገወጡ የጳጳሳት ቡድን ሊገባ ነው መባሉን ተከትሎ የተነሳውን ግርግር በሀላፊነት ማረጋጋቱ አይዘነጋም። ይህንን ባደረገ ማግስት ከስራ ገበታው ላይ መባረሩ ተሰምቶ ነበር። ይህንን መረጃ ለማጣራት የደወልንለት ኢንስፔክተር አንተነህ ለጊዜው ከስራ ታግዶ እንደነበር ገልጿል። ከጊዜያዊ እገዳ ውጪ የደረሰበት ነገር እንደሌለ ያከለው ኢንስፔክተሩ አሁን በመደበኛ ስራው ላይ መሆኑን አረጋግጧል። ኢንስፔክተር አንተነህ በቅርቡ አየር ጤና ሊፈስ የነበረን ደም በብቁ የአመራር ስልት ማክሸፉ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ሲገለፅ እንደነበር ይታወሳል። ለፈጣን መረጃ የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/Gionamhara
نمایش همه...
በሻሸመኔ ሰማዕትነት ከተቀበሉት መካከል ሃገሩን በታማኝነት አገልግሎ ጡረታ ወጥቶ የነበረው ወታደሩ ሰማእት ይገኝበታል። በገጀራ፣ በዱላና፣ በድንጋይ ቀጥቅጠው ነው የገደሉት። ሆስፒታል ቢገባም ህይወቱ አልተረፈችም።
نمایش همه...
ናሁ ተረክበ ዘማሰነ ንዋየ ሥላሴ እነሆ የጠፋው የሥላሴ ገንዘብ ተገኘ ‼ ቅዱስ ያሬድ
نمایش همه...
"ሌሎች ለመምጣት እየፈለጉ ቁልፍ ተይዞባቸው እንደተቸገሩም ሰምተናል" ~ ብጹዕ አቡነ አብርሐም "መከራውን ቤቴ ሁኜ ልቀበል ብለው ስለመጡ ቤተ ክርስቲያን ደስ ይላታል፤ ሌሎችም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ከእኛ ጋ ናቸው ተብላችሁ ተታላችሁ የሄዳችሁ፤ ፀፀት ውስጥ እንዳላችሁ እናውቃለን። ሌሎች ለመምጣት እየፈለጉ ቁልፍ ተይዞባቸው እንደተቸገሩም ሰምተናል:: " ብፁዕ አቡነ አብርሃም ብፁዕ አቡነ አብርሃም ይህንን የተናገሩት በሕገ ወጥ መንገድ ከተሾሙት "ኤጲስ ቆጶሳት" መካከል በቀድሞ ስማቸው አባ ንዋየ ሥላሴ አካሉ የይቅርታ ደብዳቤ በአስገቡ ሰዓት ነው፡፡ @ማኅበረ ቅዱሳን
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.