cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

👉አለን🇪🇹 ኢትዮጵያ🇪🇹በጎ አድራጎት ማህበር

Emanda and Bamelak 💑.poemelody😻 Funny viedo 😂🤣 Poem 😘😘 Story ☺️🤩 for coment and cross to @beamlak @Emandaaaaa @Beamlakee join.for more @world_of_poemsss

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
በቅርብ ቀን Coming soon ❤️በቃ ወደድኩሽ❤️ New music vedio ግጥም እና ዜማ ጥላሁን አለሙ ቅንብር ወርቅነህ ሞገስ ዳሬክተር ሚክስ የሃላሸት @World_of_poemsss
نمایش همه...
ተካፍሎ መብላት ኢትዮጵያዊ ባህላችን ነው። ******* አቅመ ደካሞች ሴቶች ህፃናትና አረጋውያን እንዲሁም የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በሚገኙበት አካባቢ እየኖርን ተካፍሎ መብላት፣መተዛዘን ፣ይቅር መባባልን እና የተለያዩ እሴቶችን የሚያሰተምረንን ሀይማኖት ባህልና ስርአት አካል የሆነውን የኢተዮጵያውያን የሁላችን የሆነውን መተሳሰብን ተርፎን ሳይሆን ተካፍሎ መብላት ተሳስቦ መኖር የኛ ባህል መሆኑን ተገንዝባቹ እናንተም ከእኛ አኛም ከእናንተ ጋር ሆነን በአንድነት በነግ በኔ አማካኝነት በትክክል ወደተቸገሩ እና ወደሚገባቸው ምስኪን ቤተሰቦቻችን እንድረስ፡፡ አኛን ለሚደግፉ ስጦታዎችን ለሚያበረክቱልን በአሳብ እና በአስታየት ለሚያጠነክሩን በአጠቃላይ ይህን በጎ ተግባር ለሚያከናወኑ ለሚደግፉና ለሚተባበሩ ሁሉ ምስጋናችንን እናቀርባለን መተሳሰባችን በሁሉም ተግባር መቀጠል አለበት ።
نمایش همه...
ማህበሩ የአረጋውያንን ልበስ እያጠቡ
نمایش همه...
ማህበርን ለመቀላቀል ፈቃደኛ ይሆናሉ ከፈለጉ inbox @bam መነጋገር ይቻላል
نمایش همه...
2⃣6 ሰው ብቻ ነው የቀረው Pls Join @Silentmoodd @Silentmoodd @Silentmoodd
نمایش همه...
|🌿 #የባሌ_ሚስት | ክፍል-1 የህይወቴ ምዕራፍ ትምህርት ስለሆነኝ ታሪኬን ላጫውት ወደድኩ።ይህን ታሪክ ያነበበ እኔ የሰራሁትን ስህተት እንዲደግም አልፈልግም።ብዙ ጊዜ ከሰው ሳይሆን ከስህተታችን መማር ነው የሚቀናን ነገር ግን አንዳንድ ስህተቶች ከባድ አሻራ በህይወታችን ያሳርፋሉ።በእግዚ አብሔር ታምነው ነገራችውን የሚጠብቁ ታጋሽ እና ከስፍራቸው ዞር ባይሉ መልካም ነው። እኔ በአስተዳደጌ መንፈሳዊ ናቸው ብዬ የማስባቸውን ጠበቅ አድርጌ የዤ በራሴ መስመር ነበር ያሳለፍኩት። እድሜዬ የእግዚአብሔር እንደሆነ እና እራሴን በንፅህና ለእርሱ የማኖር ሰው ነበርኩ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን ስጀምር አስታውሳለው በዙርያዬ ያሉ እኩዮቼ የወንድ ጓደኛ ይዘው ነበር። እኔ ግን አላማዬ አይደለም ቤዬ እጮኛ ከመያዝ ትምህርቴ ላይ አተኩር ነበር። እነሱን የሚያስደስታቸው ነገር እኔ ጋር ዋጋ የላቸውም። በቃ እኩዮቼ የሚያድደርጉትን ነገር እጠላለው። ወንድ ልጅ ፈፅሞ አልቀርብም።ትዝ ይለኛል አንድ ቀን ትምህርት ቤት አንድ ወንድ እየተከታተለኝ " ቆንጂዬ እንዴት ነሽ?" እያለ ሲያስጨንቀኝ። ድምፁን ልስማ እንጂ ማን እንደሆነ መልኩ ምን እንደሚመስል እንኳን አላየሁትም። ልጁ ግን ከኋላዬ ዞር ሊል አልቻለም።"እሙዬ. . ." የሚሉ እና ብዙ አይነት የለከፋ ቃላቶችን ሲያዘንብ ውሀ ነበር የሆንኩት።ልቤ በአፌ ሊወጣ ምንም አልቀረውም።ድንገት ከኋላ እጄን ሲይዘኝ እና "መልሽሊኝ እንጂ ቆንጆ" የሚል ድምፅ በአንድነት ተሰማኝ።በጣም ነበር የደንበርኩት ማንም ወንድ እንኳን ሊቀርበኝ በስነ ስርዐት አውርቶኝ አያውቅም።እጁ ሲነካኝ ይሁዳ ክርስቶስን የካደውን ያክል ክህደት እንደፈፀምኩ ያክል በደለኝነት ተሰማኝ።በጣም የሚገርመኝ እንደ ዮሴፍ ሮጬ ላምልጥ የሚል ሀሳብ ውስጤ መጥቶ ከእጁ ተስፈንጥሬ የአጭር ርቀት ሯጭ ነበር የሆንኩበት። ያ ልጅ በእኔ በጣም ተገርሞብኛል ብዬ አስባለሁ ኸረ እኔ ራሴ ድርጊቴ ገርሞኛል። ይህን የነገርኳችሁ ምን ያክል ቁጥብ እና እራሴን ከለም ነገር እንደማርቅ ለማሳወቅ ያክል ነው። ከቤተክርስቲያን እና ከቤተሰቦቼ የተማርኩት ህይወቴ እንዳይበላሽ ከወንድ ልጅ እንድርቅ ስለነበር አትፍረዱብኝ። ለወንድ ልጅ የተከፈተ በር በህይወቴ አልነበረም። ስለእጮኝነት ተሳስቼ እንኳን ማሰብ አቆምኩ።ምክንያቱም ሀጢያት መስሎ ስለሚሰማኝ። የመሰናዶ ትምህርቴን ስጨርስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባ ውጤት ስላላመጣው በአከባቢዬ ባለ የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ተቀላቀልኩ። በዛ food scince and technology አጠናው። ውጤቴ አሪፍ ነበርና ከቁጭቴ ጋር ተደምሮ መሻቴ ሰምሮ በመንግስ ዩኒቨርሲቲ የመማር ሌላ እድል አገኘው።በዚህ መሀል የህይወቴ አካሄድ ከዚህ በፊት ራሴን ካለማመድኩት በላይ የታጠረ ሆነ። በጊቢ ቆይታዬ ከመማርያ ክፍል፣ከላይብሬሪ፣ከፌሎሺፕ እና ከዶርም ውጪ ሴት ጓደኞጭ እንኳን የማፍራት እድል አልነበረኝም።በቃ ዲፕሎማዬ ወደ ዲግሪ ዲግሪዬ ማስተርስ እየወለደ ጊዜ ከነፈ።ዘግይቼ ያስተዋልኩት እና ቤተሰቤ እና ቤተክርስቲያኔ ያልነገሩኝ እድሜዬም ከጊዜ ጋር እንደሚከንፍ ነበር። ትምህርቴን ስጨርስ እድሜዬ ወደ 30 ቀርቦ ነበር። ይህን ጊዜ ነበር እስከዛ ትዝ ብሎኝ የማያውቀው የትዳር ጉዳይ ማሳሰብ የጀመረኝ። መፈቀርን፣ማግባትን፣መውለድን ውስጤ መጠማት ጀመረ።ነገር ግን አቅጣጫ የሚጠቁመው አጣ።ከምገልፀው በላይ ነበር የተቸገርኩት የብቼኝነቴ ጥቅ ውስጤ የሚፈሰውን የደም ጅረት ድምፅ ያሰማኝ ነበር። ይህ ስሜቴ ታዲያ አንድ ቀን ለከባድ አደጋ ሊዳርገኝ ነበር።ነገሩ እንዲህ ነው የሚያማክረኝ ሰው ስፈልግ አንድ ያገኘሁት በፌሏችን መሪ የነበረ ሰው ነበር። ቀጥታ የብቸኝነት ስሜቴን ይዤ ወደሚኖርበት አመራው።መንፍሳዊ ሰው ነው ብዬ ስለማስብ ምንም መጥፎ ነገር አላሰብኩትም።በር ከፍቶ ካስገባኝ በኋላ የሚበላ ነገር ካቀራረበልኝ በኋላ ስለ ደህንነቴ ተየቀኝ። "ሰላም ነኝ አልኩት።" ነገር ግን መረበሼ እና ብቸኝነቴ ፊቴ ላይ በግልፅ ይታያል። ይህን ስላየመሰለኝ "ምን ተፈተረ?" እያለ ከተቀመጠበት ወደ እኔ የተጠጋው። ድንገት ግን ያ የማውቀው መንፈሳዊ ሰው ተለወጠብኝ።የማይሆን ቦታ ይደባብሰኝ ጀመር። ይቀጥላል... 👍 ግን ማየት ወደድን። ◉ Join us share◉●•• ═════❥━━━❥═════ 🌾ነገ መልካም ይሆናል ! 🌾 💫 https://t.me/bamu_ham 💫 🎖 @Pro_Baba12 🎖 🤔 የተሰማቹሁን ስሜት ኮመንት ላይ ማስፈር ትችላላቹሁ
نمایش همه...
👉 All in One 👈

2.7K በላy yalaw chanal ነው Joint Pls👇👇 @bamu_ham @bamu_ham Enjoy in This Chanal ጤነኛ ሰው ብቻ Cross 👇👇👇👇 ከ 500 በታች ያላችሁ 👉 @Silentmoodd Above +800 Subscribe 👇👇👇👇👇👇👇👇 @beamlakee @Beamlakee እህት Chanal 👉 @Silentmoodd

👉 All in One 👈 2.7K በላy yalaw chanal ነው Joint Pls👇👇 @bamu_ham @bamu_ham Enjoy in This Chanal ጤነኛ ሰው ብቻ Cross 👇👇👇👇 ከ 500 በታች ያላችሁ 👉 @Silentmoodd Above +800 Subscribe 👇👇👇👇👇👇👇👇 @beamlakee @Beamlakee እህት Chanal 👉 @Silentmoodd https://t.me/bamu_ham
نمایش همه...
👉 All in One 👈

2.7K በላy yalaw chanal ነው Joint Pls👇👇 @bamu_ham @bamu_ham Enjoy in This Chanal ጤነኛ ሰው ብቻ Cross 👇👇👇👇 ከ 500 በታች ያላችሁ 👉 @Silentmoodd Above +800 Subscribe 👇👇👇👇👇👇👇👇 @beamlakee @Beamlakee እህት Chanal 👉 @Silentmoodd