fa
Feedback
Life Coach Sammy - 𝐋𝐂𝐒

Life Coach Sammy - 𝐋𝐂𝐒

رفتن به کانال در Telegram

በትምህርት ያወቅነውን፤ በልምድ ያካበትነውን ፤ አንብበን የተገነዘብነወን የምንጋራበት የመሐበራዊ ገፅ! https://www.youtube.com/channel/UC7SW1Mw3XJk9uwntTemaUMg?sub_confirmation=1

نمایش بیشتر
768
مشترکین
-124 ساؚت
-17 عوز
+630 عوز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+24
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اڊتبع '25
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+16
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+51
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اڊتبع '24
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+3
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اڊتبع '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اڊتبع '22
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+84
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اڊتبع '21
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+77
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+159
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+164
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+638
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشاعات
کانال‌ها
29 سپتامبر+2
28 سپتامبر0
27 سپتامبر0
26 سپتامبر0
25 سپتامبر0
24 سپتامبر+1
23 سپتامبر0
22 سپتامبر+3
21 سپتامبر0
20 سپتامبر0
19 سپتامبر+1
18 سپتامبر0
17 سپتامبر0
16 سپتامبر+1
15 سپتامبر+1
14 سپتامبر+1
13 سپتامبر0
12 سپتامبر+2
11 سپتامبر0
10 سپتامبر0
09 سپتامبر0
08 سپتامبر+3
07 سپتامبر+3
06 سپتامبر0
05 سپتامبر+1
04 سپتامبر+1
03 سپتامبر+2
02 سپتامبر+1
01 سپتامبر+1
پست‌های کانال
የሰው ልጅ በአራት ይፈረጃል፡- 1. የሚያውቅ እንዲሁም እንደሚያውቅ የወቀ ሰው....ይህ ሰው ምሁር ነውና በትዕግስት ከእርሱ እንማር! 2. የሚያውቅ ነገርግን እንደሚያውቅ የማያውቅ ሰው.... ይሄኛው
የሰው ልጅ በአራት ይፈረጃል፡- 1. የሚያውቅ እንዲሁም እንደሚያውቅ የወቀ ሰው....ይህ ሰው ምሁር ነውና በትዕግስት ከእርሱ እንማር! 2. የሚያውቅ ነገርግን እንደሚያውቅ የማያውቅ ሰው.... ይሄኛው ማወቁን ማስገንዘብ ይሻል እና አበክረን እናስገንዝበው! 3. የማያውቅ እና እንደማያውቅ የሚያውቅ ሰው....ይህ ሰው ተማሪ ነው እና አንድ ቀን ታላቅ ምሁር ስለሚሆን ያለማቋረጥ አናስተምረው! 4. የማያውቅ ነገር ግን እንደማያውቅ የማያውቅ ብሎም ለማወቅ ጉጉት የለለው ሰው......ይህ ሰው ያጠፋናል እና የሚነግረንን በጥንቃቄ እንፈትሽ! 🙏 ይሔው ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ! - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)

2
ከልብህ የምትፈልገውን ህይወት መቀዳጀት ምትሻ ከሆነ ፅና! መፅናት አስቸጋሪ ቢሆንም እንኳ በቃ ግድ ነው ፅና፤ ሲደክምህ በርትተህ ፅና፤ በክፉው ጊዜ ተስፋ ሳትቆርጥ ፅና፤ በቃ በየትኛውም የሕይወት ከ
ከልብህ የምትፈልገውን ህይወት መቀዳጀት ምትሻ ከሆነ ፅና! መፅናት አስቸጋሪ ቢሆንም እንኳ በቃ ግድ ነው ፅና፤ ሲደክምህ በርትተህ ፅና፤ በክፉው ጊዜ ተስፋ ሳትቆርጥ ፅና፤ በቃ በየትኛውም የሕይወት ከፍታና ዝቅታ ውስጥ ብትሆን እንኳ አላማህ ላይ ትኩረት አድርገህ ፅና። ይሔው ነው! - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ) የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/AdissAdmas
205
3
ምንም እየሰራህ እንዳልሆነ ሊያስቡ ይቻላሉ....አንተ ምን ቸገረህ የፈለጉትን ያስቡ እያንዳንዱን እንቅስቃሴህን ማወጅ አይጠበቅብህም፣ እድገትህን ለሁሉም ሰው ማሳየት አያስፈልግም፣ እናም ትርጉም ያለው
ምንም እየሰራህ እንዳልሆነ ሊያስቡ ይቻላሉ....አንተ ምን ቸገረህ የፈለጉትን ያስቡ እያንዳንዱን እንቅስቃሴህን ማወጅ አይጠበቅብህም፣ እድገትህን ለሁሉም ሰው ማሳየት አያስፈልግም፣ እናም ትርጉም ያለው ነገር እየገነባህ ባለህበት ወቅት፣ ከሌሎች ማረጋገጫ ወይም እውቅና ለማግኘት አትጓጓ በጸጥታ ስራህን ስራ ማንም በማያይህ ወቅት ጠንክረህ መሥራትህን ቀጥል ሌሎች ስላንተ የፈለጉትን ቢያወሩ አሁን ላይ ምን እየሠራህ እንደሆነ ካለመረዳታቸው ስለሆነ ...ንቀህ እለፈው። እውቀት እና ክህሎትህን አዳብር፣ በዲሲፕሊን ፅና፣ የተሻለውን ነገህን ዛሬ ገንባው። እያንዳንዱ የሕይወትህ የስኬት ምዕራፍ ታዳሚ አያስፈልገውም.... በቃ አንዳንድ ጊዜ ከጩኸቱ እና ጫጫታው ገለል ማለት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በትኩረት ጠንክሮ በመሥራት የተሻለውን ውጤት ለማምጣት ምርጡ እርምጃ ይሆናል። ዝምታህን ጠብቅ ትኩረትህን ጠበቅ እናም የተሻለውን የነገ ሕይወት በሙቀት ሳይሆን በእውቀት በጭብጨባ ተከቦ ሳይሆን በትኩረት ተቀንብቦ....ለመምራት ነገን ዛሬ መገንባት ጀምር! 🙏 ይሔው ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ! - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
201
4
ዛሬ ከጠረጴዛው ማዶ ስላለው ሃሳብ ላካፍላችሁ! ይሄውም የሥራ ፈላጊዎቹ ሳይሆን የቀጣሪ እና አሰሪዎቹን ጉዳይ ነው... ድርጅቶች እና ኩባንያዎች በተለያዩ የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድረወሰ ለመቅጠ
ዛሬ ከጠረጴዛው ማዶ ስላለው ሃሳብ ላካፍላችሁ! ይሄውም የሥራ ፈላጊዎቹ ሳይሆን የቀጣሪ እና አሰሪዎቹን ጉዳይ ነው... ድርጅቶች እና ኩባንያዎች በተለያዩ የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድረወሰ ለመቅጠር ሲያስቡ ለስራው ካመለከቱት ምርጡን ሲቪ ወይም ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ ያለውን ሰው ብቻ ሳይሆን ሃላፊነት ቢሰጡት ሊተማመኑበት የሚችሉትን እጩ ይፈልጋሉ። ይህ ተቀጣሪ ለይስሙላ ቢሮ መጥቶ ከመዋል ባሻገር.... ለሚሰራቸው ስራዎች ኃላፊነት የሚወስድ፣ በቀን ተቀን ስራው ገደቦችን የሚሞላ፣ ከሁሉ በላይ ደግሞ ሊተማመኑበት የሚችል ሰው መሆን ይገባዋል። እውነት ነው የዚህ አይነት ብቃቶች በፅሁፍ ፈተና ወይም በቃለ መጠይቅ ጋጋታ ሊደረስበት አይችል ይሆናል። ነገር ግን ለነገሮች የሚኖረን አመለካከት፣ አስተሳሰብ፣ ዲሲፕሊን እና ከዚህ ቀደም ያገኘናቸው ውጤቶች ከሌሎቹ የተሻለ ተፈላጊነት እንዲኖረን እና ቀጣሪዎች እንዲመርጡን ያደርጋል። አሁን ላይ ያለው የሥራ ገበያ የተለየ ተሰጥኦ ያላቸውን ሰዎች ብቻ በመፈለግ ላይ ያተኮረ አይደለም። ..... ይልቁንስ የተሻለ ታማኝነት ያላቸውን ሰዎች ይፈልጋል። ስለዚህ ምርጡ እጩ ለመሆን ብቻ ሳይሆን ቀጣሪዎች ሊያጡት የማይፈልጉት ባለሙያ ለመሆን እንትጋ። ምክንያቱም ክህሎቶችን በትምህርት እናገኝ ይሆናል፤ ተአማኝነትን እና ምስጉን ባህሪን ግን የእኛ ስሪት ስናደርጋቸው ያኔ ከሁሉ ጎልተን ተፈላጊ እንሆናለን። 🙏 ይሔው ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ! - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
270
5
ቢዝነስ ጦርነት ነው! ነገር ግን አብዛኛዎቹ የአገራችን የቢዝነስ ባለቤቶች በውጊያው በባዶ እጃቸውን በጨበጣ እየተፋለሙ ነው....ለዛም ነው ለዛሬ ቢዝነስን ከውድቀት ሊያድኑት የሚችሉት 5 መላዎችን ላ
ቢዝነስ ጦርነት ነው! ነገር ግን አብዛኛዎቹ የአገራችን የቢዝነስ ባለቤቶች በውጊያው በባዶ እጃቸውን በጨበጣ እየተፋለሙ ነው....ለዛም ነው ለዛሬ ቢዝነስን ከውድቀት ሊያድኑት የሚችሉት 5 መላዎችን ላካፍላችሁ የወደድኩት፦ ማህበራዊ ሚዲያን መጠቀም - ሰው የማያውቀው ቢዝነስ ኪሳራ ነው፤ ለዚህ ደግሞ ማህበራዊ ሚዲያ መፍተሔ ነው። ለቢዝነስዎ ማህበራዊ ገፅ ይክፈቱ፣ ይዘት ይፍጠሩ፣ ያለማቋረጥ ይለጥፉ፣ የሚሸጡትን ያሳዩ። የቢዝነስ ስርዓት መገንባት- አጠቃላይ የቢዝነስ ስራዎ ከእርስዎ ተላቆ በራሱ መንቀሳቀስ የሚችልበትን የአሰራር ስርዓት ይቅረፁ። የእርሰዎ ትኩረት እና ጊዜ ቢዝነሱን ማሳደግ እና ማሻሻል ላይ ይሁን፤ ምክንያቱም የቀንተቀን የስራ ሁኔታ ጭንቀት። አብሮ የሚሰራን ሰው መምረጥ - እምነት፣ ትጋት እና ብቃት ካላቸው ጋር መስራት ያስፈልጋል። ቢዝነሱ እንዲያድግ ሊረዱ የሚችሉ ችሎታ እና አስተሳሰብ ያላቸውን ሰዎች መምረጥ ተገቢ ነው። የስራ ክፍፍል - እርሶ ዋና ሥራ አስፈፃሚ እና ሁሉንም ስራ ፈፃሚ መሆን አይችሉም። ያ ከባድ የሰራ ጫናን ይፈጥራል። ይልቁንስ ቢዝነሱ እያደገ በሄደ ቀጥር ሀላፊነት እና የስራ ክፍፍል ለሌሎች ያድርጉ እርሶ ስራዎች በተቀላጠፈ መንገድ መሰራታቸውን ይከታተሉ። ገንዘብን እንደ መሳሪያ መጠቀም - ገንዘብ ማግኘት የቢዝነስዎ የመጨረሻ የስኬት አላማ መሆን የለበትም። በትርፍ ከተገኘው ወይም ከሚገኘው ገንዘብ በላይ የሚፈጠሩት የገበያ ተደራሽነት፣ የብራንድ እውቅና እና በሸማቾች ላይ ስለቢዝነሱ የተገነባው መልካም ተፅእኖ ላይ ትኩረት ያድርጉ። የቢዝነስዎን ትርፋማነት ለታይታ ሳይሆን ለማደግ ይጠቀሙበት። የተሻለ እና ጠንካራ ቢዝነስ ለመገንባት እንደ አንድ የጦር ጀነራል በገበያው አሸናፊ መሆን የሚቻልበትን መንገድ ማሰብ መጀምር ያስፈልጋል። ይሔው ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች
306
6
ሰኔ የልደት ወሬ ነው! ልክ የዛሬ ወር ሰኔ 21 ደግሞ ወደዚች አለም የመጣሁበት ቀን ነው! እንደተለመደው ከግንቦት 21 እስከ ሰኔ 21 ለቀጣዮቹ 30 ቀናት እራሴን ከማንኛውም ማሕበራዊ ሚዲያ ገትቼ
ሰኔ የልደት ወሬ ነው! ልክ የዛሬ ወር ሰኔ 21 ደግሞ ወደዚች አለም የመጣሁበት ቀን ነው! እንደተለመደው ከግንቦት 21 እስከ ሰኔ 21 ለቀጣዮቹ 30 ቀናት እራሴን ከማንኛውም ማሕበራዊ ሚዲያ ገትቼ የግል ግምገማ እና የጥሞና ጊዜ የማደርግበት ወቅት ነው። ሰኔ... ለእኔ የልደት ወር ብቻ ሳይሆን፤ ያለፈውን ሕይወቴን እንደገና የምመለከትበት፣ የማንነቴን ጉዞ የምገምግምበት እና ለቀጣዩ ምዕራፍ ራሴን የማዘጋጅበት ወር ነው። እናም በመጪዎቹ 30 ቀናት ውስጥ የሕይወቴን ጉዞ ለመገምገም፣ ስህተቶችን ነቅሼ በማወቅ ከነሱ ለመማር፣ ያልጨረስኩትን በቶሎ ለማጠናቀቅ፣ የተሻለ ማንነት ለመገንባት፣ኀ ኀኀ ,.,.,.,.,.ከራሴ ጋር ጥልቅ ስብሰባ እቀመጣለሁ! ከማህበራዊ ገፅ ይዘቶች፣ ማስታወቂያዎች እና ከየቀኑ የማያቋርጥ የመረጃ ጫና ፋታ ወስጄ ስለራሴ፣ ስለቤተሰቤ፣ ስለልጆቼ፣ ስለወዳጆቼ እና ስለ መጪው ሕይወቴ በጥልቀት ለማሰብ እድል አገኛለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። በተቻለ መጠን ጊዜዬን፦ ለማንበብ፣ ለማሰላሰል፣ ለመጸለይ፣ ለመማር፣ እና ከልጆቼ፣ ከባለቤቴ፣ ከቤተሰቤ እና ከወዳጆቼ ጋር እውነተኛ ጊዜ ለማሳለፍ እጠቀምበታለሁ። በተለያዩ የ Social Media ገፆች ለምትከተሉኝ ሁሉ ከሰኔ 21 በኋላ በበለጠ ጥልቀት፣ በበለጠ ጥበብ፣ በበለጠ ጥንካሬ፣ እና በበለጠ ዓላማ፣ በየቀኑ የምለቃቸው የማህበራዊ ገፅ ይዘቶቼ በስፋት ይቀጥላሉ። እስከዚያው ግን…...ራሴን ለማግኘት ጊዜ እወስዳለሁ! በጣም አስቸኳይ እና አጣዳፊ ጉዳይ ካለ እጅግ ከላቀ ይቅርታ እና አክብሮት ጋር በእጅ ስልኬ መልዕክት መላክ እንደምትችሉ አሳውቃለሁ። እናም ውሳኔዬን እንደምታከብሩልኝ አልጠራጠርም! 🙏ሰላም ያገናኘን! ግንቦት 20 2018 ዓ.ም - ሣሙኤል ተክለየሱስ (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
152
7
የስኬት ቀመር! ትልቅ ህልም + ትጋት = ውጤታማነት ትልቅ ህልም + ስንፍና = ባዶ ቅዠት ትላልቅ ግቦች ስላሉን ወይም ትልቅ ህልም ስላለምን ብቻ ሳይሆን ግብ እና ህልማችን ላይ የምንደምረው ትጋት በ
የስኬት ቀመር! ትልቅ ህልም + ትጋት = ውጤታማነት ትልቅ ህልም + ስንፍና = ባዶ ቅዠት ትላልቅ ግቦች ስላሉን ወይም ትልቅ ህልም ስላለምን ብቻ ሳይሆን ግብ እና ህልማችን ላይ የምንደምረው ትጋት በትልቁ ውጤታማ ያደርገናል። 🙏 ይሔው ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ!      - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
271
8
ይህ ምክር ለወጣቶች ነው! አብዝቼ ከወጣቶች ጋር እንደመስራቴ መጠን...የብዙ ወጣቶች ፍላጎት በሆነ መንገድ ሀብት ወይ ዝና ወይ ማግኘት መሆኑን እገነዘባለሁ። ወጣቶች ይህን መፈለጋቸው ክፋት የለውም
ይህ ምክር ለወጣቶች ነው! አብዝቼ ከወጣቶች ጋር እንደመስራቴ መጠን...የብዙ ወጣቶች ፍላጎት በሆነ መንገድ ሀብት ወይ ዝና ወይ ማግኘት መሆኑን እገነዘባለሁ። ወጣቶች ይህን መፈለጋቸው ክፋት የለውም እንደውም ይህ ልናበረታታው የሚገባ ጥሩ ነገር ነው። ችግሩ ብዙዎች ሀብትን እና ዝናን የሚፈልጉት በአቋራጭ እና ምቾት ውስጥ ሁነው መሆኑ ነው። መራሩ ሐቅ ደግሞ.... ወጣትነትህ የተረጋጋ ገቢ የምናገኝበት ሳይሆን፣ በንቃት የተለያዩ የገቢ ማግኛ መንገድ መሰረቶችን የምንገነባበት ወቅት መሆኑ ነው። ስለዚህ አጥብቀን እዚህ ላይ አናተኩር፦ ✅ የገቢ ኃይልን መገንባት ✅ የግል ብራንድ መገንባት ✅ ዲስፕሊን የለው ማንነትን መገንባት ✅ ከሁሉ በላይ እኛ ባንኖርም የሚሰራ ስርዓትን መገንባት የማይቋርጠው ገቢ ከምኞት ሳይሆን ከታላቅ ተጋድሎ በዝግታ፣ ሆን ተብሎ፣ በተደጋጋሚ ከሚገነባ ከስርዓት ይመጣል። ብዙዎች በመጀመሪያ ዋጋ ሳይከፍሉ ነፃነት ይፈልጋሉ፣ መጀመሪያ የሚሸጡት ልዩ ማንነት ሳይኖራቸው ገቢን ይፈልጋሉ፣ እንዴት መገንባት እና መስራት እንዳለባቸው ሳይማሩ የራሳቸውን ሲስተም እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ። ይህ ደግሞ ቅዠት ነው ለምን ቢሉ ደግሞ ቀድመው በትጋት የፈጠሩት ሲስተም ወይም ስርአት ሳይኖራቸው "እነሱ ተኝተው ገንዘብ በአቋረጭ እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ" መመኘታቸው ሞኝነት ስለሆነ ነው። ❗️ስለዚህ ወጣቶች ከቅዠቱ ንቁ 🙏 ይሔው ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ! - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
301
9
ብዙ ሰዎች 𝐀𝐈 ለቴክኖሎጂ ሰዎች ብቻ እንደሆነ ያስባሉ። ....ይህ ፍፁም የተሳሳተ እሳቤ ነው! በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ የAI ከፍተኛ ተጠቃሚዎች መካከል፦ ◉ አነስተኛ የንግድ ባለቤቶች፣
ብዙ ሰዎች 𝐀𝐈 ለቴክኖሎጂ ሰዎች ብቻ እንደሆነ ያስባሉ። ....ይህ ፍፁም የተሳሳተ እሳቤ ነው! በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ የAI ከፍተኛ ተጠቃሚዎች መካከል፦ ◉ አነስተኛ የንግድ ባለቤቶች፣ ◉ የፍሪላንስ ስራ የሚሰሩ ሰዎች፣ ◉ የተለያዩ የማህበራዊ የይዘት ፈጣሪዎች፣ ◉ አስተማሪዎች፣ ◉ የንግድ እና ማህበራዊ ሳይንስ አማካሪዎች፣ ◉ ተማሪዎች ወዘተረፈ ......ይገኙበታል ችግሩ አብዛኛው ሰው AI የሚመስለው ChatGPT ብቻ ነው! እናም ብዙዎች ChatGPT ላይ የዘፈቀደ ጥያቄዎችን (Random Questions) መጠየቅ ወይም የማህበራዊ ይዘት መፍጠርን እንደ ትልቅ ስራ ይቆጥሩታል። ሌሎች በAI ስኬትን የተሸናጁ ሰዎች ግን የ AI ስርዓቶችን (AI systems) እየገነቡ ነው፤ ይህንንም ስርአት በመጠቀም፦ ◉ የደንበኞች አገልግሎትን ማዘመን ◉ ድረ-ገጾችን መፍጠር ◉ የኦን-ላይን (Online) ትምህርቶችን መገንባት ◉ አዳዲስ የንግድ ስልቶችን ማመንጨት እንዲሁም አጠቃላይ ስኬታማ የማህበራዊ ገፅ መስተጋብሮችን ማስኬድ ችለዋል። ይህም AI ጥያቄዎችን ከመመለስ ባሻገር የስኬት ማስፈፀሚያ መሳሪያ (Success Tool) መሆኑን ማሳያ ነው። እንግዲህ ወሳኙ እና ትክክለኛው ጥያቄ ❓እኛስ AIን እንዴት እየተጠቀምንበት ነው? 🙏 ይሔው ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ! - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
277
10
ትክክለኛ ቦታችን የት ነው? እኛ የምንጠቅመው በትክክለኛው ቦታችን ላይ ስንገኝ ብቻ ነው። ዶሮ በዓመት 300 እንቁላሎችን ትጥላለች፣ ንስር ደግሞ 3 እንቁላሎችን ብቻ ትጥላለች። ነገር ግን በዶሮ እን
ትክክለኛ ቦታችን የት ነው? እኛ የምንጠቅመው በትክክለኛው ቦታችን ላይ ስንገኝ ብቻ ነው። ዶሮ በዓመት 300 እንቁላሎችን ትጥላለች፣ ንስር ደግሞ 3 እንቁላሎችን ብቻ ትጥላለች። ነገር ግን በዶሮ እንቁላሎች መሃል የተጣለ የንስር እንቁላል ጫጩት ሁኖ ቢፈለፈል ጭሮ የሚበላ እንጂ በሮ የሚያድን መሆን ይሳነዋል። እናም ይህንን እንማር ...ክህሎታችን፣ እውቀታችን፣ ችሎታችን እና ልምዳችን የሚጠቅመን በትክክለኛው ቦታ ላይ ስንጠቀመው ብቻ ነው። 🙏 ይሔው ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ!      - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
0
11
መልስ ለመስጠት ሳይሆን ነገሩን ለመረዳት ማድመጥ! ይህኛው ዘመን ስለፈለግነው ጉዳይ በቀላሉ ብዙ መረጃ ማግኘት እየቻልን በጥቂት ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ላይ በእርግጠኛነት ውሳኔ ይመንወስንበት ዘመን ሁኗል። ለምሳሌ ይህንን ፅሁፍ ብዙ ሰው Read More....የሚለውን ተጭኖ ጠቅላላ የፅሁፍን ይዘት ላያነበው ይችላል። ❓እርሰዎስ? .........እያነበቡ ከሆነ ልቀጥል በቀደመው ዘመን አንድ ሰው ስለ ሮም ማወቅ ከፈለገ ሮም መሄድ ነበረበት በዚህኛው ዘመን ግን ባለንበት ሁነን በእጃችን በያዝነው ስልካችን ማወቅ እና መረዳት ስለምንፈልገው ጉዳይ በዝርዝር እና በጥልቀት የፈለግነውን መረጃ ማግኘት እንችላለን። ነገር ግን ችግሩ መረጃ እና ማስረጃዎቹን የመመርመር እና በአግባቡ የመረዳት ጉዳይ ነው። በዚህኛው ዘመን አብዛኞቻችን ተቃራኒ ርዕዮተ ዓለሞችን በመግባባት ሳይሆን በመሸናነፍ ለመፍታት ስንተጋ እንገኛለን። የሚፎካከሩ ፍላጎቶች በመቻቻል ሳይሆን በመበላለጥ ጉልበተኝነት ላይ የተመሰረተ እየሆነ ነው። የሰሉ ትችቶች፣ ጠንካራ አስተያየቶች የተሻለውን ለመፍጠር ሳይሆን የሚሞክረውን ለመስር ከሆነ ዋል አደር ብሏል። በጥቅሉ ይህኛው ዘመን......የራስ ፍላጎትን፣ ውስጣዊ ስሜትን፣ ልዩነቶችን ጮክ ብሎ በመናገር፣ በፍጥነት በመከላከል፣ የበለጠ በኃይል በማረጋገጥ መፍታት ይቻላል የሚል እምነት የነገሰበት ነው። ሆኖም ግን የጋራ መግባባት እና እድገት ባልተግባብቶም ሽቅድድም ውስጥ ሳይሆን በመተሳሰብ ውስጥ ይነግሳል። እመኑኝ  መልስ ለመስጠት ሳይሆን ነገሩን ከስረ መሰረቱ ለመረዳት ማዳመጥ ስንጀምር ያኔ ነገሮች መስመር መያዝ ይጀምራሉ። ማዳመጥ ግምቶችን ያስቀራል። ማዳመጥ የአክብሮት ምልክት ነው። ማዳመጥ እምነትን ይገነባል። ማዳመጥ ለሌላው ሰው ከንግግራችን በላይ ብዙ ሀሳብን ይነግራል። እናም ሐቀኛ ውይይቶች በመናገር ሳይሆን በመደማመጥ ውስጥ ይገነባሉ። ተነጋግሮ ለመተማመን ቁንፅል ሀሳብ ይዞ መከራከር ማለት አይደለም፤ በክርክር ውስጥ ድል የለም። ለማስረዳት ከመሽቀዳደማችን በፊት ነገሩን በጥልቀት ለመረዳት በትኩረት እና ዲሲፕሊን በአፅንዖት እናድምጥ። መናገር ካለብን ንግግራችን ውስን ይሁን...ምክንያቱም አንድ ጊዜ ብዙ መናገር መግባባትን ይገድላል....አብዝቶ ማዳመጥ ግን እምነትን ይገነባል። 🙏 ይሔው ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ!      - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
0
12
የምናልመው ሕይወት በአጋጣሚ አይመጣም! ይልቀንስ ጠንካራ፣ ብልህ እና የበለጠ ዲሲፕሊን ያለውን ማንነታችንን ይፈልጋል። ያ ደግሞ በአንድ ጀምበር አይፈጠርም.....በእያንዳንዱ ቀን በሚኖረን ትጋት እና
የምናልመው ሕይወት በአጋጣሚ አይመጣም! ይልቀንስ ጠንካራ፣ ብልህ እና የበለጠ ዲሲፕሊን ያለውን ማንነታችንን ይፈልጋል። ያ ደግሞ በአንድ ጀምበር አይፈጠርም.....በእያንዳንዱ ቀን በሚኖረን ትጋት እና ጥረት በገነባናቸው ከትላንት የተሻሉ ልማዶች፣ ከውድቀት እና ስህተቶቻችን መማር በቻልንበት ከፍታ እንዲሁም እራሳችንን በራሳችን ለማሳደግ በግል የእድገት ጉዞ በጓዳችን እራሳችን ላይ በሰራነው ማንነት ላይ ይመሰረታል። ዛሬ የምናደርጋቸው እያንዳንዱ ትናንሽ ውሳኔ ነገ የምንሆነውን ማንነት ቀስ በቀስ እየቀረጸው ይሄዳል። ማልደን ጠዋት ነቅተን የሚኖረን የቀኑ ዝግጅት፣ ለዛሬው ምቾት ሳይሆን ለነገው እድገት ብለን የምንወስዳቸው አስቸጋሪ ምርጫዎች፣ ማንም በማይመለከትበትን ጊዜ ለራስ መርህ ተገዝተን በዲሲፕሊን የምናደርገው መሻሻል፣ ነገሮች አስቸጋሪ በሚመስሉበት ጊዜ ለመቀጠል የሚያስችል እቅም የፈጠርንበት ልኬት፣ ሁሉም የተሻለውን የወደፊቱን ማንነት እንድንገነባ ይረዱናል፤ ስለዚህ ፍጹም የሆነውን ጊዜ፣ ምርጡን አንድ ዕድል ወይም ጠንካራውን ተነሳሽነት በፍፁም አንጠብቅ። ዛሬ ያንን ሰው ባለን ነገር መገንባት እንጀምር...በትለቁ ሳይሆን በትንሹ ለትልቅ ውጤት እንትጋ....ዛሬ የምንጀምረው አንድ ልማድ፣ አንድ አዲስ እወቀት፣ አንድ እርምጃ ላይ ትኩረታችንን እናድርግ። ይህንን ማድረግ ከቻልን ሌላ ሰው ሳይሆን የነገው ማንነታችን ያመሰግነናል! 🙏 ይሔው ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ! - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
0
13
🇪🇹 አደዋ 🇪🇹 የጥቁር አናብስት የድል አንባ፣ የትንኩኝ ባዬች አርማ፣ የእብሪተኞች መቃብር፣ የፅናት ልክ የድል በር፣ የአምባገነኖች መደምሰሻ፣ የክፉዎች ሸር መርከሻ፣ የመሪ ጥበብ ውጤት ማሳያ
🇪🇹 አደዋ 🇪🇹 የጥቁር አናብስት የድል አንባ፣ የትንኩኝ ባዬች አርማ፣ የእብሪተኞች መቃብር፣ የፅናት ልክ የድል በር፣ የአምባገነኖች መደምሰሻ፣ የክፉዎች ሸር መርከሻ፣ የመሪ ጥበብ ውጤት ማሳያ፣ የህዝብ እምነት መለኪያ፣ ባቀለሉት ልክ የማይቀል፣ ባረከሱት ልክ የማይፈርስ፣ የክብራችን የሞገሳችን ወጋ፣ የባርነትን ጨለማ በነፃነት ፋና ያነጋ፣ ያለመበረዛችን....ያለመከለሳችን ምህኒያት፣ የታሪካችን ሁሉ ቁንጮ አደዋ ናት - ሣሙኤል ተክለየሱስ
0
14
አንዳንድ ጊዜ...ዝ'ም እንበል! አንዳንድ ጊዜ መናገር የምንፈልገውን ነገር ሳንናገር ብንቀር ይሻላል! አንዳንድ ጊዜ የውስጣችን ስሜት፣ የሀሳባችን፣ የፍላጎታችን በንግግራችን ሳይሆን በልተነገሩ ቃላት
አንዳንድ ጊዜ...ዝ'ም እንበል! አንዳንድ ጊዜ መናገር የምንፈልገውን ነገር ሳንናገር ብንቀር ይሻላል! አንዳንድ ጊዜ የውስጣችን ስሜት፣ የሀሳባችን፣ የፍላጎታችን በንግግራችን ሳይሆን በልተነገሩ ቃላትችን ውስጥ ይገለጣሉ። አንዳንድ ጊዜ እውነት በማስረዳት ውስጥ ሳይሆን በዝምታችን ውስጥ ትነግሳለች። አንዳንድ ጊዜ ከንግግሮች ሁሉ በላይ ዝምታችን ለአንድ ሰው ያለንን ጥልቅ ስሜት አብዝቶ ይናገራል። አንዳንድ ጊዜ ለምንወደው ሰው መልካም ምኞት ከመመኘት በላይ ለራስ የተያዘ የዝምታ ፀሎት ዋጋ አለው። አንዳንድ ጊዜ ሌሎች እንዲሁኑ የፈለግነውን ሌሎች ከሚያውቁት ይልቅ እግዚአብሔር ብቻ ቢያውቀው ይሻላል። ስለዚህ አንዳንድ ጊዜ ብዙ ከመናገር ተቆጥበን አብዝተን ዝም እንበል! 🙏 ይሔው ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ! - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
0
15
ሁሉም ሰው.... 1.ሁሉም ሰው ነገሮች እንደሚሻሻሉ ተስፋ ያደርጋል፣ ነገር ግን የተሻለ እንዲሆን የተሻለ መስራት አለብን፣ 2. ሁሉም ሰው እውቀት እንዲኖረው ይፈልጋል፣ ነገር ግን እውቀትን ለማግኘት
ሁሉም ሰው.... 1.ሁሉም ሰው ነገሮች እንደሚሻሻሉ ተስፋ ያደርጋል፣ ነገር ግን የተሻለ እንዲሆን የተሻለ መስራት አለብን፣ 2. ሁሉም ሰው እውቀት እንዲኖረው ይፈልጋል፣ ነገር ግን እውቀትን ለማግኘት ማንበብ እና መማር ያስፈልጋል፣ 3. ሁሉም ሰው ስኬታማ ለመሆን ተስፋ ያደርጋል፣ ነገር ግን ስኬታማ ለመሆን በወጥነት፣ በዲሲፕሊን እና በፅናት መትጋትን ይጠይቃል፣ 4. ሁሉም ሰው ደስተኛ ለመሆን ይመኛል፣ ነገር ግን በሁለቱም አጋጣሚ አመስጋኝ መሆን እና ከሁሉ በላይ የራስ ሰላምን መምረጥ ያስፈልጋል፣ 5. ሁሉም ሰው አንድ ቀን ሀብታም እንደሚሆን ተስፋ ያደርጋል፣ ነገር ግን ሀብትን ለማግኝ ዛሬ መቆጠብ፣ በእቅድ ላይ የተመሰረተ ኢንቨስት ማድረግ አለብን፣ 6. ሁሉም ሰው ሌሎች እንዲወዱት ይፈለጋል፣ ነገር ግን ተወዳጅ ለመሆን መጀመሪያ ያለስስት ፍቅርን መስጠት ይጠይቃል፣ 7. ሁሉም ሰው ክብርን ይመኛል፣ ነገር ግን በታማኝነት እና ሌሎችን በማክበር መኖር ያስፈልጋል፣ 8. ሁሉም ሰው ጥሩ የወደፊት ሕይወት እንዲኖረው ተስፋ ያደርጋል፣ ነገር ግን ዛሬ ጥበብ የተሞላበት ውሳኔ ማድረግ ይጠይቃል፣ 9. ሁሉም ሰው ነፃ ህይወትን ተስፋ ያደርጋል፣ ነገር ግን ከመጥፎ ልማዶች ባርነት መላቀቅ አለብን፣ 10.ሁሉም ሰው በታሪክ እንዲታወስ ይፈልጋል፣ ነገር ግን ተጽዕኖ የሚያሳድር ሕይወትን ዛሬ መኖር ይጠይቃል፣ ............ይቀጥላል 🙏 ይሔው ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ! - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
0
16
እየሞከርክ ነው? ግን በመጀመሪያው ሙከራህ አታሸንፍም! የመጀመሪያው ሙከራህ ሳይሳካ ሲቀር ድል አኔ ጋር አይደለችም ብልህ ተስፋ እንዳትቆርጥ....ብቻ ሙከራህን ቀጥል። ምናልባት የመጀመሪያውን ድል ለ
እየሞከርክ ነው? ግን በመጀመሪያው ሙከራህ አታሸንፍም! የመጀመሪያው ሙከራህ ሳይሳካ ሲቀር ድል አኔ ጋር አይደለችም ብልህ ተስፋ እንዳትቆርጥ....ብቻ ሙከራህን ቀጥል። ምናልባት የመጀመሪያውን ድል ለማጣጣም ደጋግሞ መሞከር ያስፈልጋል.......ይህ የጭንቅ ምጥህ ደግሞ አንድ ቀን እድልን ይውልዳል.... ያቺ አንድ ቀን ግን በጭራሽ በቀላሉ አትገኝም...... የንተን የየቀን ትጋት፣ የአንተን የየቀን ልፍት፣ የአንተን የየቀን በፅናት ተስፋ ሳይቆርጡ መሞከር ትሻለች። በእዚያች በመጨረሻዋ ሰዓት በስኬታማነትህ ስትወደስ ከድልህ ባሻገር ያለውን ስቃይ ግን ሰዎች አይመለከቱትም .....ግን አንድ ነገር እወቅ በጓዳህ የተዋደቅከውና ያሳለፍከው እልክ አስጨራሽ ትግልህ ምንጊዜም ለአዳባባዩ ስኬትህ መሰረት ነው። ከብዙ ሙከራህ በኋላ ያንተ የሚሆነው ስኬትህ እንቅልፍ ያጡት አይኖችህ፣ የገረጣው የፊትህ ቆዳና የደነደነው መዳፍህ ውጤት ነው። ስለዚህ ሀልጊዜም ይህንን አትዘንጋ ወደ ፊት በምታደርገው ጉዞ ከፊትህ ሊያደናቅፉህ ከኋላህ ደግሞ ሊጠልፉህ የሚሞከሩ  አይጠፍምና በፅናት እና በትዕግስ እለፋቸው። 'እፍ' ብለው ሊያጠፉህና ብርሃንህን ሊያደበዝዙት ቢፈልጉም ይልቁንስ የበለጠ ደምቀህ ብሩህ ሆነህ ማብራትህን ቀጥል። ......አዎ ሞክር....አንዴ ሳይሆን ደጋግመህ ሞክር እመነኝ በዚህ ሁሉ እልህ አስጨራሽ ፈተና ውስጥ ይህን ሁሉ የምታደርገው ደግሞ ስለምትችል ሳይሆን መሆን ስላለበት ነው! እናም ሞ ክ ር! ከወደቅክ....ለመነሳት ሞክር ከቆምክ ....ለመራመድ ሞክር ከተራመድክ....ለመገስገስ ሞክር እየገሰገስክ ከሆነ.....ለመሮጥ ሞክር ከሮጥክ....ለመብረር ሞክር ብቻ ተስፋ ሳትቆርጥ፣ በፅናት ሞክር! - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
0
17
ህይወታችንን ለምን እናወሳስበዋለን? ያልገባን ጉዳይ ካለ - እንጠይቅ ያልተመቸን እና ያልወደድነው ጉዳይካለ - እንናገር የሚያስፈልገንን ነገር - እንጠይቅ የናፈቀን ሰው ካለ - እንደውልለት መገናኘት
ህይወታችንን ለምን እናወሳስበዋለን? ያልገባን ጉዳይ ካለ - እንጠይቅ ያልተመቸን እና ያልወደድነው ጉዳይካለ - እንናገር የሚያስፈልገንን ነገር - እንጠይቅ የናፈቀን ሰው ካለ - እንደውልለት መገናኘት የፈለግነው ሰው ካለ- እንጋብዘው ሌሎች እንዲረዱን ከፈለግን - ነገሩን እናብራራው ብቻ አንድ ህይወት ነው ያለን... ቀላል እናድርገው! 🙏 ይሔው ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ! - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
0
18
ፍቅር ያሸንፋል! ፍቅር መስዋእትነት ነው፤ ፍቅር አመስጋኝ ነው፤ ፍቅር ይቅር ባይ ነው፤ ፍቅር ራስን መስጠት ነው፤ ፍቅር መተማመን ነው፤ ፍቅር መከባበር ነው፤ ፍቅር ማስተዋል ነው፤ ፍቅር ታጋሽ ነው
ፍቅር ያሸንፋል! ፍቅር መስዋእትነት ነው፤ ፍቅር አመስጋኝ ነው፤ ፍቅር ይቅር ባይ ነው፤ ፍቅር ራስን መስጠት ነው፤ ፍቅር መተማመን ነው፤ ፍቅር መከባበር ነው፤ ፍቅር ማስተዋል ነው፤ ፍቅር ታጋሽ ነው፤ ፍቅር ቁርጠኝነት ነው፤ ፍቅር ታማኝ ነው፤ ፍቅር ደጋፊ ነው፤ ፍቅር ከራስ ወዳድነት ነፃ መሆን ነው፤ ❤️ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ! - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
0
19
https://youtu.be/-efAJ3KIh94?si=gIwtK93_99rgazrc
0
20
ሶስት ጠቃሚ ምክሮች:- ❶ ጥቂት እንናገር፤ ከምንም በላይ ውጤቶቻችን ይናገሩ፣ ❷ የበለጠ እናድምጥ፤ ካልሰማን መማር አንችልም፤ ካልተማርን ደግሞ ማደግ አንችልም፣ ❸ ትኩረት ይኑረን፤ ነገሩን በትኩረ
ሶስት ጠቃሚ ምክሮች:- ❶ ጥቂት እንናገር፤ ከምንም በላይ ውጤቶቻችን ይናገሩ፣ ❷ የበለጠ እናድምጥ፤ ካልሰማን መማር አንችልም፤ ካልተማርን ደግሞ ማደግ አንችልም፣ ❸ ትኩረት ይኑረን፤ ነገሩን በትኩረት ስንመለከተው... ያኔ ሁኔታው ​​​​ይበልጥ ግልጽ ይሆንልናል። 🙏 ይሔው ነው! #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ለሰው_ልጆች_ሁሉ! - Samuel Tekleyesus (የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ)
0