645
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-2430 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Repost from Habeshan Discography 💿
choose your favorite 🌟
A
▪️ Abbush Zeleke
▪️ Abby Lakew
▪️ Abdu Kiar
▪️ Abeba Desalegn
▪️ Abebe Teka
▪️ Abel Mulugeta
▪️ Abinet Agonafir
▪️ Abrham Gebremedhin
▪️ Abraham Negussie
▪️ Abonesh Adnew
▪️ Ada Kassaye
▪️ Ahmed Teshome
▪️ Aklilu Seyoum
▪️ Alemayehu Eshete
▪️ Alex Olompia
▪️ Ali Birra
▪️ Aman kiyamo
▪️ Aster Aweke
▪️ Aster Kebede
▪️ Asnakech Worku
▪️ Aregahegn Worash
B
▪️ Bethelhem Dagnachew
▪️ Betty G
▪️ Bezuayehu Demissie
▪️ Bisrat Garedew
▪️ Bisrat Surafel
▪️ Buze Man
D
▪️ Dan Admassu
▪️ Dawit Mellesse
▪️ Dawit Tsige
▪️ Derege Degefaw
E
▪️ Eden Gebreselassie
▪️ Elias Asefa
▪️ Endegna
▪️ Ephrem Tamiru
▪️ Esubalew Yetayew
▪️ Eyob Mekonnen
F
▪️ Fasil Demoz
▪️ Fikeraddis Nekatibeb
G
▪️ Gedion Daniel
▪️ Genet Masresha
▪️ Gete Anley
▪️ Gigi
▪️ Gili Yalo
▪️ Girma Tefera Kassa
▪️ Gossaye Tesfaye
▪️ Geremew Asefa
H
▪️ Haileye Taddese
▪️ Haile Roots
▪️ Hamelmal Abate
👤 Hana Shenkute
👤 Hayleyesus Feyssa
👤 Haymanot Girma
👤 Helen Berhe
👤 Henok Abebe
👤 Hibist Tiruneh
👤 Hirut Bekele
J
👤 Jah Lude
👤 Jacky Gosee
👤 Jano
👤 Jonny Ragga
👤 Jossy (Yoseph Gebre)
K
👤 Kassmasse
👤 kirubel Assefa
L
👤 Lij Michael
M
👤 Mahmoud Ahmed
👤 Mahlet Gebregiorgis
👤 Maritu Legese
👤 Markon
👤 Madingo Afework
👤 Melkamu Meaza
👤 Melkamu Tebeje
👤 Michael Belayneh
👤 Mikaya Behailu
👤 Minyeshu
👤 Muluken Melesse
N
👤 Neway Debebe
👤 Nati Hile
👤 Nhatty Man
P
👤 Pamfalon
R
👤 Rophnan
S
👤 Sami Dan
👤 Sayat Demissie
👤 Seleshe Demissie
👤 Shewandagne Hailu
T
👤 Tamrat Desta
👤 Teddy Afro
👤 Teddy Yo
👤 Tsedenia Gebremarkos
👤 Tsegaye Eshetu
👤 Tsehaye Yohannes
👤 Theodros Tadesse
👤 Tibebu Workyie
👤 Tigist Fantahun
👤 Tilahun Gessesse
Y
👤 Yehunie Belay
👤 Yeshi Demelash
👤 Yohana
Z
👤 Zeritu Kebede
👤 Ziggy Zaga
ሰበር ዜና
ዛሬም የልደታ ፍርድ ቤት ችሎት በተቃዉሞ ተናወጠ‼
ሐምሌ 25 ቀን 2015 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ ፣
ከኦህዴድ ዳኛ ፍትህ አንጠብቅም።
አማሮቹ አመረሩ!
የአማራ የህሊና እስረኞች ዳኛዉ የፖለቲካ ወገንተኛ ናቸው ይነሱ ጥያቄ ተቃውሞ አስነሳ
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ሐምሌ25/2015 ዓ.ም
በእነ ዶ/ር ወንደሰን መስከረም አበራ የክስ መዝገብ የቀረቡ 28 ተከሳሾች ከፍተኛ ተቃውሞ በችሎት አስነሳ
በዛሬዉ የችሎት አጀማመር በጠዋቱ የተገኙ ቤተሰብ እና ደጋፊዎቻቸው ወደችሎት እንዳይገባ ክልከላ መፈጸሙ የታየበት ሁኔታ በመጨረሻ ጥቂት ሰዎች እንዲገቡ ተደርጓል።
ሁሉም ተከሳሾቹ በጋራ በመሆን
የመሀል ዳኛዉ ይነሳልን ጥያቄ ተከሳሾች በጽሑፍ አቤቱታ ሊያቀርቡ ሲሉ አይቻልም መባሉን ተከትሎ የህሊና እስረኞቹ በፖለቲካ ወገንተኛ በኦህዴድ ዳኛ አንዳኝም ፍትህ አንጠብቅም ብለው በተቃውሞ ችሎቱ ተናወጠ።
ዳኛው ይኽ ተቀባይነት የለውም በማስረጃ በቃል አቅርቡ ብለዋል።
ተከሳሾች እኛ ማቅረብ ያለብን በጹሑፍ ነው የሚዲያ አካላት እንዲያውቁልን እንፈልጋለን ቤተሰብ ህዝባችን ሂደቱን እንዲታዘብ በጹሑፍ ነው ማቅረብ ያለብን ብለው የጠየቁት ጥያቄ የመሀል ዳኛዉ አልቀበልም ብሏል።
በዚህም እኛ የተከሰስነው በአማራነታችን ነው በኦህዴድ ዳኛ አለመዳኘት መብታችን ነው ሲሉ የለየለት ተቃውሞ በችሎቱ ውስጥ ተፈጥሯል።
በዚህም ምንም አይነት ክርክር ሳይደረግ ችሎቱ ተቋርጦ ለጥቅም 15/2016 ዓ,ም የተራዘመ ቀጠሮ በመስጠት ችሎቱ ተበትኗል።
ስንታየሁ ቸኮል
Photo unavailableShow in Telegram
#ከስራ ተሰናበተ‼
የአማራ ክልል ፕሬዝደንት ዶ/ር ይልቃል ከፈለ “ኃላፊነትህን በአግባቡ አልተወጣህም” በሚል የክልሉን ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ እንግዳው ጠገናውን አሰናብቷል።
Photo unavailableShow in Telegram
አሳዛኝ ዜና!
ትላንት በሸዋሮቢት ከተማ ኬላ አካባቢ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር በራቸው ላይ ወተው በተሰበሰቡ ሰዋች ላይ መከላክያ የበቀል እርምጃውን በመውሰድ አንድን ሴት ጨምሮ ከሰባት ሰዉ በላይ ገለው አድረዋል።
ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
ከሳምንት በፊት በትግራይ መንበረ ሰላማ ለኤጲስ ቆጶስ ከመረጣቸው መካከል ሊቀ አእላፍ አባ እስቲፋኖስ ገ/ጊዮርጊስ በቀድሞው መጠሪያቸው አባ ፀጋይ በመኪና ተገጭተው ሆስፒታል ገብተዋል።
ባለፈው ሳምንት ጳጳስ ሆነው የተሾሙት አባ እስጢፋኖስ በመኪና ተገጭተው እስካሁን ከኮማ አልወጣም። ሰውዬው የ18 አመት ሴት ልጅ እንዳላቸው የልጅቷ እናት ነኝ ያለች ሴት የሰጠችው ኢንተርቪው በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲዘዋወር ነበር።
ጥላሁን አረፈ
https://t.me/WAZKMELTTB
https://t.me/WAZKMELTTB
ከሳምንት በፊት በትግራይ መንበረ ሰላማ ለኤጲስ ቆጶስ ከመረጣቸው መካከል ሊቀ አእላፍ አባ እስቲፋኖስ ገ/ጊዮርጊስ በቀድሞው መጠሪያቸው አባ ፀጋይ በመኪና ተገጭተው ሆስፒታል ገብተዋል።
ባለፈው ሳምንት ጳጳስ ሆነው የተሾሙት አባ እስጢፋኖስ በመኪና ተገጭተው እስካሁን ከኮማ አልወጣም። ሰውዬው የ18 አመት ሴት ልጅ እንዳላቸው የልጅቷ እናት ነኝ ያለች ሴት የሰጠችው ኢንተርቪው በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲዘዋወር ነበር።
ጥላሁን አረፈ
https://t.me/WAZKMELTTB
https://t.me/WAZKMELTTB
Wasu tube
እኛን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ንባብን ባህል እናርግ
ሰበር ዜና
ከሳምንት በፊት በትግራይ መንበረ ሰላማ ለኤጲስ ቆጶስ ከመረጣቸው መካከል ሊቀ አእላፍ አባ እስቲፋኖስ ገ/ጊዮርጊስ በቀድሞው መጠሪያቸው አባ ፀጋይ በመኪና ተገጭተው ሆስፒታል ገብተዋል።
ባለፈው ሳምንት ጳጳስ ሆነው የተሾሙት አባ እስጢፋኖስ በመኪና ተገጭተው እስካሁን ከኮማ አልወጣም። ሰውዬው የ18 አመት ሴት ልጅ እንዳላቸው የልጅቷ እናት ነኝ ያለች ሴት የሰጠችው ኢንተርቪው በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲዘዋወር ነበር።
ጥላሁን አረፈ
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.