cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

GIZEE / ጊዜ

አላህ ብቻ በቂዬ ነው። 1.የ ሰሃባች ኣለም ﷺ 2.ተጋባራዊ ዳእዋ 3.አዳዲስ ነሺዳዎች 4.ሃያቱ ሰሀባ 5.የ ስኬት ጉዛ @gizetube @gizetube ﷽~📿📿 @gizetube ❤"يسرني ان اتقدم إليكم ❤ ❤"باصدق التهاني بمناسبة "❤️ ❤"حلول شهر رمضان المبارك"❤ Contact me @asiif24

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
268
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

If you love Allah: Send this 99names to 11 Muslims, your biggest problem will be solved In Sha Allah . ۞ الله ۞ الرحمن ۞ الرحيم ۞ الملك ۞ القدوس ۞ السلام ۞ المؤمن ۞ المهيمن ۞ العزيز ۞ الجبار ۞ المتكبر ۞ الخالق ۞ البارئ ۞ المصور ۞ الغفار ۞ القهار ۞ الوهاب ۞ الرزاق ۞ الفتاح ۞ العليم ۞ القابض ۞ الباسط ۞ الخافض ۞ الرافع ۞ المعز ۞ المذل ۞ السميع ۞ البصير ۞ الحكم ۞ العدل اللطيف ۞ الخبير ۞ الحليم ۞ العظيم ۞ الغفور ۞ الشكور ۞ العلي ۞ الكبير ۞ الحفيظ ۞ المقيت ۞ الحسيب ۞ الجليل ۞ الكريم ۞ الرقيب ۞ المجيب ۞ الواسع ۞ الحكيم ۞ الودود ۞ المجيد ۞ الباعث ۞ الشهيد ۞ الحق ۞ الوكيل ۞ القوي ۞ المتين ۞ الولي ۞ الحميد ۞ المحصي ۞ المبدئ ۞ المعيد ۞ المحيي ۞ المميت ۞ الحي ۞ القيوم ۞ الواجد ۞ الماجد ۞ الواحد ۞ الأحد ۞ الصمد ۞ القادر ۞ المقتدر ۞ المقدم ۞ المؤخر ۞ الأول ۞ الآخر ۞ الظاهر ۞ الباطن ۞ الوالي المتعالي ۞ البر ۞ التواب ۞ المنتقم ۞ العفو ۞ الرءوف ۞ مالك ۞ الملك ۞ ذو ۞ الجلال ۞ والإكرام ۞ المقسط ۞ الجامع ۞ الغني ۞ المغني ۞ المانع ۞ الضار ۞ النافع ۞ النور ۞ الهادي ۞ البديع ۞ الباقي ۞ الوارث ۞ الرشيد ۞ الصبوراللهم ارزق من نشرها الفردوسئ الاعلى አሏህን እምትወዱ ከሆነ ይሄን 99 የአሏህ ስም ለ11 ሰው ላኩ ይሄን ካረጋቹ ኢንሻ አሏህ ትልቁ ችግራቹ ይወገድላችዃል ። #SHARE @for_islamicPp
نمایش همه...
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተናገሩ"አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች ወደ ቀብሩ በመምጣት ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት መግባቱን ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"። ከዝያም ወደ ሞተው አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ ቆንጆ ሰው አል ማሉል አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ አልጋ ያዘጋጅለታል። 2. ረሰል(ሶ.ዐ.ወ) እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ሱ.ወ ፊት ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ። 3. እባክዎን ይህን መልእክት የቻሉትን ያህል ያስተላልፉ። ረሱል (ሶ.ዐ.ወ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም አረፍተ ነገር ብትሆን እንኩዋን ብለዋል። 4 እባክዎን ይህን መልእክት ለ ቤተሰብዎ፣ ለዘመድዎትና ላሚያውቅዋቸው ሁሉ በማስተላለፍ ከተትረፈረፈው የአላህ ምንዳ ተጠቃሚ ይሁኑ። *እርስዎ ቁርአንን ሲይዙ ሰይጣን ራሱን ያመዋል። *ሲከፍቱት ይወድቃል። *እያነበቡት ሲያይ ራሱን ይስታል። *ይህንን መልእክት ሊያስተላልፉ ሲያስቡ ላማዳከምና ለማስነፍ ይሞክራል። እኔ አሸነፍኩት ምክንያቱም ለእርስዎ መላክ ችያለሁ። 5. እባክዎን ሸይጣንን ያሸንፉና ይህንን መልዕክት ቢያንስ ለ5 ሰው በ 5 ደቄቃ ውስጥ ያስተላልፉ። 5
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ1443ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል አድሓ (ዓረፋ) በዓል አደረሳችኹ! በዓሉ ሁለንተናዊ ሰላምን፣ አብሮነትን፣ መዋደድንና አንድነትን የምንጎናፀፍበት እንዲኾን ሚንበር ቲቪ ይመኛል። عيد الاضحى مبارك 🕋 #ዒድ_ሙባረክ!!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🌙 ዒድ - ሙባረክ 🌙 . 人 ★* 。 • ˚* ˚ 🌟🌙 . (_ _) * EID⚡️⚡️ ★ . ┃口┃ * MUBARAK * . ┃口┃★ * ***. . *˛• . ┃口┃★ * •★ 。•˛˚˛* . ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ * . ┃口┃ .-:'''"''''"''.-. . ┃口┃ (_(_(_()_)_)_) ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃ . ┃. ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃ •┈┈┈┈┈••✿❁✿••┈┈┈┈┈• ✨ እንኳን ለ 1443 የኢድ #አል_አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ 🥰 ✨ Eid Mubarak for you & your best😍 Smart 😘 Lovely ❤️ Happiness 🌸 family " friends 🎊🎊كل عام وانتم بخير 🎊🎊 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ل جميع الأمة الإسلام ينعاد علينا ب صحة والعافية والسلامة 🎉🎊🎈عيد مبارك🎉🎊 🎊🎉ÊÎD MUBAREK🎉🎊 🎈ኢድ ሙባረክ🎈 @Gizetube
نمایش همه...
#EID_MUBAARAK 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺🌺 🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺 🌸 🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 Happy Eid Alfixr for you & your Family 😍
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ይከበራል። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ሚያዝያ 24 ይሆናል። ምንጭ ፦ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት @gizetube
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
​​ዛሬ ጨረቃ እየተጠበቀ ነው ከታየ ነገ የኢድ አልፈጥር በአል ይሆናል ይገባል ። ካልታየ እሁድ ይሆናል ። ስለዝህ ስለጨረቃ በፊጥነት መረጃ ከፈለጋችሁ ከስር #Join 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @gizetube. @gizetube
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram