cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ISLAMIC SCHOOL️

ኢስላም በትምህርት ቤት

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 327
مشترکین
-224 ساعت
+117 روز
+4630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

35A+ ያሳካው ባለወርቅ ሚዳሊያ ተመራቂ ነስረዲን ሙሐመድዘይን ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሜካኒካል፣ ኬሚካል እና ማቴሪያል ሳይንስ ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል የዘንድሮ የከፍተኛ ማዕረግ ተመራቂ ነው፡፡ ነስረዲን በዩኒቨርሲቲው በነበረው ቆይታ እጅግ ታታሪ ተማሪ የነበረ ሲሆን፤ ከወሰዳቸው ኮርሶች 35A+ በማሳካትና 3.99 አጠቃላይ ውጤት (CGPA) በማምጣት የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ @islam_in_school
نمایش همه...
👏 9👍 4🔥 2🏆 1
35A+ ያሳካው ባለወርቅ ሚዳሊያ ተመራቂ ነስረዲን ሙሐመድዘይን ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሜካኒካል፣ ኬሚካል እና ማቴሪያል ሳይንስ ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል የዘንድሮ የከፍተኛ ማዕረግ ተመራቂ ነው፡፡ ነስረዲን በዩኒቨርሲቲው በነበረው ቆይታ እጅግ ታታሪ ተማሪ የነበረ ሲሆን፤ ከወሰዳቸው ኮርሶች 35A+ በማሳካትና 3.99 አጠቃላይ ውጤት (CGPA) በማምጣት የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ @tikvahuniversity
نمایش همه...
ለሰው ልጅ እድሜ ልክህን አገልግለህው አንድ ቀን ብዘነጋው የሰራህለትን ውለታ ገደል ይዶለዋል ። ጀሊሉ ግን ትንሽ ነች ብለህ የናቀሃት ከይር ስራህን አይክድህም ። ወዳጄ ሆይ ክፋትንም ከዘራህ በዘራህው ልክ ከፉትህን ታጭዳለህ ። አሏህም እንዲህ ይለናል… ……… فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ (ሱረቱ አል-ዘልዘላህ - 7) የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ [ ሱረቱ አል-ዘልዘላህ - 8 ] የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ ያወዱድ ለአንተ ብለን ከይር ከሚሰሩት አድርገን ። ከሰይጣን ክፋት እና ከሰው ተንኮል ጠብቀን ። አሚን @islam_in_school
نمایش همه...
👍 4
ATTENTION🚨 " የበይነ መረብ (ኦንላይን) ተፈታኞች በተመደባችሁበት የፈተና ጣቢያ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳስባለን " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና በበይነ መረብ (ኦንላይ) እንዲሁም በወረቀት እንደሚሰጥ በዛሬው ዕለት በድጋሚ አሳወቀ። በሁለቱም መንገድ ለሚሰጠው ፈተና ዝግጅት ተደርጓል ብሏል። ትላንት እና ከትላንት በስቲያ በአዲስ አበባ ያሉ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች " የበየነ መረብ (ኦንላይን) ፈተና ቀርቷል " እያሉ ለተማሪዎች መናገራቸውን እና የጽሁፍ መልዕክት በቴሌግራም ላይ መለጠፋቸውን የተማሪ ወላጆች እንዲሁም ተማሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። እንዲህ ያለው ውሳኔ የሚተላለፈው ከማዕከል ከትምህርት ሚኒስቴር ሆኖ ሳለ ፥ ትምህርት ቤቶቹ ውሳኔውን ማን እንዳሳለፈ በይፋ ያሉት ነገር ሳይኖር በደፈናው " ቀርቷል " የሚል ነገር ብቻ ነው የነገሯቸው። በኋላም እራሳቸው ት/ቤቶቹ ቀድሞ ያሰራጩትን ያልተረጋገጠ መረጃ በማጥፋት የኦላንይን ፈተናው እንዳልቀረ መልሰው ገልጸዋል። ዛሬ እሁድ ትምህርት ሚኒስቴር የበየነ መረብ (ኦንላይን) ፈተናው በፍጹም እንዳልቀረ በድጋሜ አረጋግጧል። ብሔራዊ ፈተናውን በበይነ መረብ (ኦንላይን) እና በወረቀት ለመፈተን ዝግጅቱን አጠናቅቆ የተማሪዎችን የመፈተኛ ቀን እየተጠባበቀ እንደሚገኝም አሳውቋል። " ፈተናውን አስመልክቶ የተሳሳቱ መልዕክቶች በየጊዜው ትክክለኛ የትምህርት ሚኒስቴር ባልሆኑ ገጾች እየተለቀቁ ይገኛሉ " ሲልም ገልጿል። ለተማሪዎች፣ ወላጆችና አሳዳጊዎች ባስተላለፈው መልዕክት ፈተናው ከዚህ ቀደም እንደተገለጸው በበይነ መረብ (ኦንላይን) እና በወረቀት እንደተማሪዎች የቀደመ ምርጫ መሰረት ይሰጣል ብሏል። አስቀድመው በወረቀት የመረጡ ወደተመደቡበት ዩኒቨርስቲ፣ በበይነ መረብ (ኦንላይን) የመረጡም በተመደቡበት የፈተና ጣቢያ ተገኝተው ፈተናውን እንዲወስዱ በጥብቅ አሳስቧል። የትምህርት ሚኒስቴር ፤ ተማሪዎች ከላይ በምስሉ እንደተያያዘው አይነት ከሃሰተኛ ወሬ ራሳቸውን በመከላከል ለፈተናው የሚያደርጉትን ዝግጅት እንዲቀጥሉ አሳስቧል። ለማንኛውም መረጃ ከትምህርት ሚኒስቴር ብቻ እንዲከታተሉም አደራ ብሏል። @islam_in_school
نمایش همه...
👍 1
#ATTENTION🚨 " የበይነ መረብ (ኦንላይን) ተፈታኞች በተመደባችሁበት የፈተና ጣቢያ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳስባለን " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና በበይነ መረብ (ኦንላይ) እንዲሁም በወረቀት እንደሚሰጥ በዛሬው ዕለት በድጋሚ አሳወቀ። በሁለቱም መንገድ ለሚሰጠው ፈተና ዝግጅት ተደርጓል ብሏል። ትላንት እና ከትላንት በስቲያ በአዲስ አበባ ያሉ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች " የበየነ መረብ (ኦንላይን) ፈተና ቀርቷል " እያሉ ለተማሪዎች መናገራቸውን እና የጽሁፍ መልዕክት በቴሌግራም ላይ መለጠፋቸውን የተማሪ ወላጆች እንዲሁም ተማሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። እንዲህ ያለው ውሳኔ የሚተላለፈው ከማዕከል ከትምህርት ሚኒስቴር ሆኖ ሳለ ፥ ትምህርት ቤቶቹ ውሳኔውን ማን እንዳሳለፈ በይፋ ያሉት ነገር ሳይኖር በደፈናው " ቀርቷል " የሚል ነገር ብቻ ነው የነገሯቸው። በኋላም እራሳቸው ት/ቤቶቹ ቀድሞ ያሰራጩትን ያልተረጋገጠ መረጃ በማጥፋት የኦላንይን ፈተናው እንዳልቀረ መልሰው ገልጸዋል። ዛሬ እሁድ ትምህርት ሚኒስቴር የበየነ መረብ (ኦንላይን) ፈተናው በፍጹም እንዳልቀረ በድጋሜ አረጋግጧል። ብሔራዊ ፈተናውን በበይነ መረብ (ኦንላይን) እና በወረቀት ለመፈተን ዝግጅቱን አጠናቅቆ የተማሪዎችን የመፈተኛ ቀን እየተጠባበቀ እንደሚገኝም አሳውቋል። " ፈተናውን አስመልክቶ የተሳሳቱ መልዕክቶች በየጊዜው ትክክለኛ የትምህርት ሚኒስቴር ባልሆኑ ገጾች እየተለቀቁ ይገኛሉ " ሲልም ገልጿል። ለተማሪዎች፣ ወላጆችና አሳዳጊዎች ባስተላለፈው መልዕክት ፈተናው ከዚህ ቀደም እንደተገለጸው በበይነ መረብ (ኦንላይን) እና በወረቀት እንደተማሪዎች የቀደመ ምርጫ መሰረት ይሰጣል ብሏል። አስቀድመው በወረቀት የመረጡ ወደተመደቡበት ዩኒቨርስቲ፣ በበይነ መረብ (ኦንላይን) የመረጡም በተመደቡበት የፈተና ጣቢያ ተገኝተው ፈተናውን እንዲወስዱ በጥብቅ አሳስቧል። የትምህርት ሚኒስቴር ፤ ተማሪዎች ከላይ በምስሉ እንደተያያዘው አይነት ከሃሰተኛ ወሬ ራሳቸውን በመከላከል ለፈተናው የሚያደርጉትን ዝግጅት እንዲቀጥሉ አሳስቧል። ለማንኛውም መረጃ ከትምህርት ሚኒስቴር ብቻ እንዲከታተሉም አደራ ብሏል። #TikvahEthiopia #NationalExam #MoE @tikvahethiopia @tikvahuniversity
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በኦንላይንና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል። ከዚህ ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ይህንኑ የትምህርት ሚኒስቴርን ማሳሰቢያ አጋርቷል። ተማሪዎች ከፈተናው ጋር በተያያዘ ማንኛውም መረጃ በቀጥታ ከትምህርት ሚኒስቴር #ብቻ መቀበል እንደሚገባ እያሳሰብን ተፈታኞች ከየትኛውም ያልተረጋገጠ መረጃ ታቅባቹህ ሙሉ ትኩረታችሁን የፈተና ዝግጅት ላይ ታደርጉ ዘንድ እንመክራለን። @islam_in_school
نمایش همه...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በኦንላይንና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል። ከዚህ ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ይህንኑ የትምህርት ሚኒስቴርን ማሳሰቢያ አጋርቷል። ተማሪዎች ከፈተናው ጋር በተያያዘ ማንኛውም መረጃ በቀጥታ ከትምህርት ሚኒስቴር #ብቻ መቀበል እንደሚገባ እያሳሰብን ተፈታኞች ከየትኛውም ያልተረጋገጠ መረጃ ታቅባቹህ ሙሉ ትኩረታችሁን የፈተና ዝግጅት ላይ ታደርጉ ዘንድ እንመክራለን። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን ደሞ ሌላ ዜና ወቷል😳😂😂 ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተሰጠ መግለጫ ! "ችግሩን ለመፍታት የተደረገው ጥረት ጭራሽ ውስብስብ ሁኗል" @islam_in_school
نمایش همه...
😁 3👍 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
OFFICAL ! ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተሰጠ መግለጫ ! "ችግሩን ለመፍታት የተደረገው ጥረት ጭራሽ ውስብስብ ሁኗል" 433 ታምኝ የዜና ምንጭ ✅ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
" የኦንላይን ፈተናው አልቀረም። የሚሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር [ቲክቫህ] ይቅርታ እንጠይቃለን @islam_in_school
نمایش همه...
😁 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.