cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Fuad islamic post and profile

Aselamualeykum werahmetulahi weberekathu Well come to this channel 😊 We can upload a nice ¥ 👉best islamic stories 🔪 ¥👉new neshidas👳 ¥👉Life stories😢 ¥👉And moremore funny stories🎯 submitby For any comment @Fuad_islamic_post_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
707
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#የሶሃባዎች_ቅፅል_ስም 1)አብደላህ ቢን አቢ ቁሃፋ => አቡበክር ሲዲቅ 2)ኡመር ቢን ኸጣብ => ፋሩቅ 3)አሊይ ቢን አቢ ጣሊብ => አቡ ቱራብ 4)ኡስማን ቢን አፋን => ዘኑረይን 5)ኻሊድ ቢን ወሊድ =>ሰይፉ'ላሂል መስሉል 6)አቡ ዑበይደ ቢን ጀራህ => አሚኑል ኡማህ 7)ጀዕፈር ቢን አቢ ጣሊብ => አቡል መሳኪን 8)ሐምዛ ቢን አብዱልሙጠሊብ => አሰዱ'ላህ 9)አማር ቢን ያሲር => አጠይቡ ሙጠይብ 10)ዙበይር ቢን አዋም => ሀዋሪዩ ረሱል 11)ሙስዓብ ቢን ኡመይር => ሰፊሩል ኢስላም 12)ቢላል ቢን ረባህ => ሙዐዚኑ ረሱል 13)ሁዘይፈቱል የማን => ሷሂቡ ስሪ ረሱሉ'ላህ 14)አምር ቢን አል ዓስ => ዳሂየቱል ኢስላም 15)ሙዐዊያህ ቢን አቡ ሱፍያን => ካቲቡ ወህየ ረሱል 16)ዘይድ ቢን ሐሪስ => ሁቡ ረሱል'ላህ 17)አብደላህ ቢን አባስ => ቱርጁማኑል ቁርዓን 18)ሃሳን ቢን ሳቢት => ሻዒሩ ረሱል @profetmohammed
نمایش همه...
በሁደይቢያ ጦርነት ወቅት ነብያችን (ሰ•ዐ•ወ) ከሙሃጂሮች፣ ከአንሳሮች እንዲሁም ከሌሎች አረቦች ጋር ለኡምራ ወጡ። አጠቃላይ ቁጥራቸው አንድ ሺ አራት መቶ ነበር። በጉዞው ላይ ነብያችን (ሰ•ዐ•ወ) ሀረም ውስጥ የሚያርዷቸውን ስባ ግመሎች ይዘዋል። ቤቱን ከነ ክብሩ ለመጎብኘት ወደ መካ እየተቃረቡ ሳለ ቁረይሾች እንዳይገቡ የከለከሏቸው፡ በመሆኑ ከባልደረቦቻቸው ጋር ሁደይቢያ የሚባል ቦታ ላይ ሰፈሩ። ቁረይሾችም ለተለያዩ የእንደራደር መልዕክቶች ከላኳቸው የቁረይሽ የተከበሩ ሰዎች መካከል አንዱ ኡርዋህ ቢን መስኡድ አስ-ሰቀፊ አንዱ ነው።… እሱም "ቁረይሾች ሆይ ከዚህ በፊት የላካችኋቸው ሰዎች የሰጡትን መልስ ሰምቻለሁ። እናንተ እንደ እባት እኔ እንደ ልጅ መሆናችንን ታውቃላችሁ።" አላቸው። እነሱም "ትክክል ነህ ምንም ነገር አደረግክ ብለን አንወቅስም" አሉት። ኡርዋህ በህዝቦቹ ዘንድ በጣም የሚከበርና የሚወደድ መሪ ነው። ነብዩ (ሰ•ዐ•ወ) ዘንድ ሄደና ''ሙሐመድ ሆይ ይህን ሁሉ ሰው ሰብስበህ የትውልድ ቦታህ መጥተሃል። ቁረይሾች እነሱ ካልፈቀዱ በቀር በሀይል መካ እንደማያስገቡህ ለአላህ ቃል ገብተዋል፡፡ ወላሂ በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ሁሉ ሊከዱህ ይችላሉ" አላቸው። አቡበከር (ረ•ዐ) ይህን ንግግር ሲሰሙ ከነብያችን (ሰ•ዐ•ወ) ጀርባ ቆመው ነበርና “እኛ ነን እሳቸውን የምንከዳቸው!? አሉና ተቆጡት፡፡ ይህኔ ኡርዋህ ለስላሳና የተመጠኑ ቃላቶችን ይጠቀም ጀመረ። በንግግራቸው መሀልም ኡርዋህ የነብያችንን (ሰ•ዐ•ወ) ፂም መጎተት ይፈልጋል። በቦታው ሙጊራህ ቢን ሹዕባህ አሰቀፊ ፊቱን በብረት ልብስ ተሸፍኖ ከነብዩ (ሰ•ዐ•ወ) ጎን ቆሟል። ኡርዋህ እጁን ወደ ነብዩ (ሰ•ዐ•ወ) ፂም ሲያስጠጋ ሙጊራህ በሰይፉ ይገፋዋል። ኡርዋህ ድርጊቱን ደገመው። አል ሙጊራም መለሰው። ኡርዋህ ለሶስተኛ ጊዜ እጁን ወደ ነብያችን (ሰ•ዐ•ወ) ፂም ሲሰድ "እጅህን ከአላህ መልዕክተኛ ፊት ላይ አንሳ። አለበለዚያ ታጣዋለህ!" አለው። ኡርዋህም "ምን ዓይነት ክፉና ጨካኝ ሰው ነህ። ይሄ ደግሞ ማን ነው ሙሀመድ?" ሲል ጠየቀ። ነብያችንም ፈገግ አሉና “የእህትህ ልጅ ሙጊራህ ቢን ሹዕባህ አሰቀፊ ነው።” አሉት። “ይህን ታደርጋለህ። አንተ ከሀዲ! ክህደት ፈፅመህ አላመለጥክምን?" አለውና ውይይቱን ሲያጠናቅቅ ሄደ። ከውይይቱ ምን ይዞ ይመጣል ብለው ሲጠብቁት ለነበሩ ቁረይሾችም፦ “እናንት ቁረይሾች ሆይ! እኔ ከቄሳር፣ ከኪስራና ከንጉሶች ጋር ተገናኝቻለሁ። ነገር ግን ወላሂ ሙሀመድ በባልደረቦቹ የሚከበረውን ያህል በህዝቦቹ የሚከበር አንድም ንጉስ አላየሁም" ሲል አላቸው። #ፍቅራቸው_እልብ_የገባ_ዕለት ከሁሉም በላይ አላህ አዋቂ ነው። @Inah Abubeker ( ቀን, ሐምሌ 27, 2014 )
نمایش همه...
🟨🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟨 አስቂኝ ክስተት ፈገግ በሉበት‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ✍የመን ውስጥ ዘማር የተባለ ቦታ ላይ አንድ መስጂድ ውስጥ የተከሰተ በጣም አስቂኝ ክስተት ነው አንብበው ሳይጨርሱ በሳቅ ሟቋረጥ ግን አይቻልም¡ || ይህ ክስተት እዚያው መስጂዱ ውስጥ ሶ'ፈል አወል (የመጀመሪያው ሰፍ) ላይ ቆሞ ሲሰግድ የነበረ አንድ ሰጋጅ ነው የሚያስተላልፍልን... * እናም ይህ ሰው እንዲህ ይለናል:- «አንድ ሰው ይሞትና ተሰግዶበት ተቀበረ ከዚያም ከኢሻ ሶላት በኋላ ነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ሊመልሱት ይዘውት ወደ መስጂድ ሲመጡ ሰአት ሄዶ ስለነበር መስጂዱ ተዘግቷል። ስለዚህ ኻዲሞች ለፈጅር ሶላት ሲመጡ እንዲያነሱት በሚል ጀናዛ መሸከሚያው ከመስጂዱ በር ከደረጃ ላይ ያስቀምጡታል። : ነገር ግን ሌሊት 9:30 ሰአት አካባቢ አንድ ሰውዬ ወደ መስጂድ ሲመጣ መስጂዱ ዝግ ሆኖ እና በረንዳው ተከፍቶ አገኘው የተወሰነ ቢጠብቅም መስጂዱን የሚከፍተው አጣ ብርዱ በጣም ሲበረታበት ዞር ብሎ ሲያይ ጀናዛ መሸከሚያው ከአጠገቡ አገኘ በውስጡም ብርድልብስ ነገር አለ። : እና ይህ ሰው አገኘሁ ብሎ ጀናዛ መሸከሚያው ውስጥ ብርድ-ልብሱን ለብሶ ለጥ ብሎ እንቅልፉን ተኛ አባቴ! በብርድ ደንዝዞ የነበረው ሰውነቱ ትንሽ ምቾት ሲያገኝ ነፍሱንም አያውቅ ለጥ ብሎ ተኝቶልሀል... ሃሃሃ! ትንሽ እንደቆየ የመስጂዱ ኻዲም መጥቶ መሲጂዱ ሊከፍት ሲል በረንዳ ላይ ከነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ላይ የተኛ ሰውዬ ይመለከታል ከፈጅር በኋላ ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ መሰለው... : ከኋላውም ሌሎች ሰዎች መጥቶ ግማሹ ሽንት ቤት ሌላው ውዱእ ሊያደርግ ይሄዳሉ ይህ በረንዳ ላይ ተኝቶ የሚያዩት ሰውዬ (ጀናዛ) ደግሞ ሁሉም ቀድመውኝ የመጡ ሰዎች ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ ነው ብሎ ያስባል በውስጡ... (ያዝ እንግዲህ¡) በዚያ ላይ ፈጅር ነው ሰው ከእንቅልፉ ተነስቶ እየመጣ ነው ያለው ገና በደንብ ያልነቃ ህዝብ ነው። ሊሰገድበት የመጣ ጀናዛ ይሆናል በማለት ተጋግዘው ወደ መስጂድ ኢማሙ ጋር ወደ ሚህራብ አስገቡት። ሃሃ! : ብ ር ድ የቀጠቀጠው ሰውዬ ሲሸከሙት አያውቅ ተኝቷል¡ ህእ! ሰዎቹም የማን ይሁን ብለው አይጠይቁ ገና ከእንቅልፋቸው በደንብ አልነቁም እና ተሸክመው መስጂድ ውስጥ አስገቡት። ፈጅር አዛን ብሎ ለመስገድ ወደ 50 የሚሆኑ ሰዎች ተሰበሰቡ። ይህንን ታሪክ የሚያስተላልፍልን ሰው እኔም ከሰጋጆቹ አንዱ ነኝ የመጀመሪያው ሶፍ ላይ ነበርኩ ይላል። ከፈርድ በኋላ ልንሰግድበት ጀናዛው ከፊት ተደርጎ የፈጅር ሶላት እየሰገድን ነው። እህእ! : ልክ ለሁለተኛው ረከአ ስንነሳ ጂናዛው ሲንቀሳቀስ አየሁ እንዴዴዴ አይኔ ነው ወይስ ምንድ ነው¿ ብዬ አይኔን አበስኩ ጨፍኜም ገለጥኩ መንቀሳቀሱን ግን አልተወም በቃ እንቅልፍ አለቀቀኝም ይሆናል ብዬ አሰብኩ። ነገር ግን ነእሹ በደንብ መንቀሳቀስ ጀመረ ያኔ መረባበሽና መፍራት ጀመርኩ። ይህ የተኛው ሰውዬ ከብርድ ልብሱ ውስጥ ድንገት አንገቱ አውጥቶ ሰገዳችሁ? ብሎ ጠየቀ። : ያኔ! ሁሉም ሰጋጆች ደንግጦ መተረማመስና መሮጥ ጀመሩ እኔም አጠገቤ ከነበረው በር ወጥቼ በባዶ እግሬ ሮጥኩኝ ወደ 1 ኪ.ሜ ያክል የሚርቀውን ቤቴን በትንሽ ደቂቃዎች ደረስኩ ደግሞ ባዶ እግሬ መሆኔም የማውቀው ነገር የለም። ኢማሙ (አሰጋጁም) ሲያየው ደንግጦ መሬት ላይ ይወድቋል ሌሎች ሰዎች ግማሹ ከግድግዳ ጋር ይጋጫል ሌላው ደግሞ ልክ እንደኔው በባዶ እግሩ ይሮጣል መስጂድ ውስጥ አንድ ሰው አልቀረም። : አሁንም ሌላኛው በጣጣጣም የሚያስቀው ክስተት ተከሰተ ያ ከሬሳ መሸከሚያ(ከነእሹ) ላይ ተኝቶ የነበረው ሰውዬ ሲነሳ ሰዎች ሲሸሹ ሲሮጡ ሲያይ ከኋላቸው ተከትሎ መሮጥ ጀመረ። እናንተ ምን ሆናችሁ ነው ? ቂያማ ቆሞ ነው እንዴ? እያለ ከኋላ ኋላቸው መሮጥ ጀመረ። ሃሃሃ! : ሰዎቹ ደግሞ ወደ ኋላቸው ሲዞሩ ይህ ሰውዬ እየተከተላቸው መሆኑ ያያሉ ያኔ ይብስባቸዋል ባለ በሌለ ሀይላቸው ይሮጣሉ። በዚህ መልኩ ሁሉም ሰላታቸውን አቋርጠው ሮጡ...» ይለናል ቦታው ላይ የነበረ አንዱ ሰጋጅ። : መቼም ይህንን አንብቦ ያልሳቀ ካለ እኔንጃ¡
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
I hope😅😅......... inshaa allah حب الوطن من الإيمان😘😍💕بحبك يا حبشة (اثيوبيا) ሀገርን መውደድ ከኢማን ነው
نمایش همه...
🎼~ዘፈን ማዳመጥ መጨረሻው~🎧 ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭ ➧:አንድ ሼኽ እንዲህ ይላሉ. . .➘ 🌄:ከፈጅር ሰላት ቡሀላ አንድ የ13 አመት ህፃን እኔ ጋር ይመጣና አባቴ ከባድ ለሆነ ጉዳይ ስለሚፈልግህ በፍጥነት እንድትመጣ ይለኛል ▫️:ተከትየውም ሄድኩኝ እንደደረስንም አንድ 50 አመት የሚሞላቸው አዛውንት ብቅ ይላሉ ልጄን በጣም እያመማት ነውና እባክህ ቁርአን ቅራባት ይሉኛል፧ ቤት ውሰጥ ስገባም የልጅቷ ፊት ላይ ሻሽ ነገር አለ ለሞት እያጣጣረች መሆኗንም ተመለከትኩ ወዲያውም (ላኢላሀኢለላህ) በይ አልኳት ብዙ ጊዜም ደጋግሜ ላኢላሀኢለላህ በይ አልኳት ምን ትላለች ይህች ወጣት ልጅ➘ ዋ !! ጉዴ ደረቴ ላይ ጠበበኝ.....ዋ!! ጉዴ ደረቴ ላይ ጠበበኝ ትል ጀመር፡፡ ⚡️እንደ መብረቅ ሆኖ ከወረደብኝ ነግግሮቿ መሀል .... SEE MORE ቀጣዩን ለማንበብ ይንኩት
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ወላሂ ዝም ብላቹ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁😁
نمایش همه...
😂የሳቅ ምንጭ😂
😂😂😜ስቄ ልሙት😂😂😜
😁😁አቤ እና ከቤ😁😁
🤣🇪🇹🤣ኢትዮ ሳቅ በሳቅ🤣🇪🇹🤣
😆😅ፈታ ሳቅ በሳቅ😆😅
😂🤣ፖለቲካ ሜም😂🤣
😆🤣ሀበሻን ሜም😆🤣
😁🤣ኢትዮ ሳቅ😁🤣
😁😁ረያን meme😁😁
ቢሻራ ... 💛 ከማዶ ባሻገር የሰገዱላት እሳት ወደመች ዝንተአለም የፋርስ ሃያልነት መገለጫ መንደዱ ምን ይሁን ሚስጥሩ?  በውነቱ ያ እሳት ተአምር የያዘ  ሚስጥራዊ ማገዶ ነበረው በዛች ሚስጥር መጁሳነት ገነነ ፅልመትን የያዘ ብርሃን አንድ ከተማ ሙሉ እንዳላበራ እስትንፋሱ ቆመ ። አላሁ አክበር  !! በርግጥም ያቺ እሳት የጠፋችው   በመሲህ ቢሻራ አህመድ ነው 💔 ረቢእ 12 በጅምሁር ሙአሪኾች በማይለቁ ብራናወች በሙስሊሞች ልቦና ተነቅሳ ቀረች . የተቀበረች እንስት የቢሻራውን ሀያልነት ትመስክር  !! የበዳዮች ነፍስ የጣኦት አምላኪያን አንደበት  ስለቢሻራው ውድነት ትናገር!  ኡመር ቢን ኸጣብ ይመስክር  ፊታቸው የከበረው ኢማም አሊይ  ስለቢሻራው ልእልና ይናገር 🔥 በውልደታቸው ዳግም ምድር ተወለደ የኢስራኤላዊያን ሴራ ተጋለጠ አላሁ አክበር 🌖 @Mejnun_Leyla_poem
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ወላሂ ዝም ብላቹ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁😁
نمایش همه...
😂የሳቅ ምንጭ😂
😂😂😜ስቄ ልሙት😂😂😜
😁😁አቤ እና ከቤ😁😁
🤣🇪🇹🤣ኢትዮ ሳቅ በሳቅ🤣🇪🇹🤣
😆😅ፈታ ሳቅ በሳቅ😆😅
😂🤣ፖለቲካ ሜም😂🤣
😆🤣ሀበሻን ሜም😆🤣
😁🤣ኢትዮ ሳቅ😁🤣
😁😁ረያን meme😁😁
بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين و الصلاة السلام على أشرف المرسلين سيدنا و نبينا محمد و على آله و صحبه و من تبعهم بإحسان إلى يوم الدين በመውሊድ ላይ የሚነሱ ብዥታዎችና ማደናገሪያዎች በሚዛን ሲለኩ መውሊድን እንዳላከብር የሚያደርጉኝ ነገሮች ከ" ውሃቢ ማስታወሻ" ውስጥ የተወሰዱ ሲሆኑ እነዚህን ምክኒያቶች ቀለል ባለ መልኩ ለመዳሰስ እሞክራለሁኝ! አብራቹሁኝ ቆዩ 😊 1) የነብያችን ﷺ የልደት ቀን የሚያከብሩ ሰዎች የሚያከብሩት የነብያችንን ﷺ የሞቱበትን ቀኑን ነው! ይህ ማለት በነብያችን ﷺ መሞት መደሰት ነው! ከላይ ላቀረበው ሀሳብ ውሃቢያውን እንዲህ ብለን ብንጠይቀው ምን ይሁን መልሱ! የነብያችን ﷺ የልደት ቀንና የሞቱበት ቀን አንድ ቀን ባይሆን መውሊድን ማክበር ሁክሙ ምንድን ነውን? እርግጥ ነው መልሱ አሁንም ቢሆን ቢድዓ ነው! የተከለከለ ነው የሚል አፀፋዊ መልስ ያቀርብልናል!! እና ታዲያ ምኑ ላይ ነው የቀረበው ምክኒያት ኢንዲኬሽኑ!!! ያቀረብከው ምክኒያት አለመኖር ምኪኒያቱ ሲኖር የሚኖረውን ሁክም መቀየር ካልቻለ ለማወናበድና የሌለ ምስል አዕምሮ ላይ ለመፍጠር የመጣ ምክኒያት ከመሆን ውጭ ምን ይሁን!!!! 2) መውሊድን ማክበር የጀመሩት ሺዓዎች ናቸው! ፋጢሚዮች ናቸው! እናም የጥሜት ሰዎች የስልጣናቸውን እድሜ ለማራዘም ሆን ብለው የጀመሩት ስለሆነ መውሊድን ማክበር የጀመሩት ሺዓዎች ባይሆኑና የሱና ተከታይ ሙስሊሞች ቢሆኑ የጀመሩት ሁክሙ ምን ይሁን? እርግጥ ነው መልሱ አሁንም ቢሆን ቢድዓ ነው! የተከለከለ ነው የሚል አፀፋዊ መልስ ያቀርብልናል!! እና ታዲያ ምኑ ላይ ነው የቀረበው ምክኒያት ኢንዲኬሽኑ!!! ያቀረብከው ምክኒያት አለመኖር ምኪኒያቱ ሲኖር የሚኖረውን ሁክም መቀየር ካልቻለ ለማወናበድና የሌለ ምስል አዕምሮ ላይ ለመፍጠር የመጣ ምክኒያት ከመሆን ውጭ ምን ይሁን!!!! 3) ወንድና ሴት ይደባለቃሉ! አጅነቢይ ወዘተ ያልተገቡ ነገራቶች ይከሰታሉ መውሊድን ወንድና ሴት ሳይደባለቁ ወንዶች ብቻ ሆነው ኦር ሴቶች ብቻ ሆነው ቢያከብሩት ሁክሙ ምን ይሁን? እርግጥ ነው መልሱ አሁንም ቢሆን ቢድዓ ነው! የተከለከለ ነው የሚል አፀፋዊ መልስ ያቀርብልናል!! እና ታዲያ ምኑ ላይ ነው የቀረበው ምክኒያት ኢንዲኬሽኑ!! ያቀረብከው ምክኒያት አለመኖር ምኪኒያቱ ሲኖር የሚኖረውን ሁክም መቀየር ካልቻለ ለማወናበድና የሌለ ምስል አዕምሮ ላይ ለመፍጠር የመጣ ምክኒያት ከመሆን ውጭ ምን ይሁን!!!! 4) ሺርካዊ ዝንባሌ ያላቸው ንግግሮች መውሊድ ውስጥ ይባላሉ መውሊድን ሲያከብሩ ሺርካዊ ቃና ያለባቸውን ንግግሮች ሳይጠቀሙ ቢያከብሩ ሁክሙ ምን ይሁን?? እርግጥ ነው መልሱ አሁንም ቢሆን ቢድዓ ነው! የተከለከለ ነው የሚል አፀፋዊ መልስ ያቀርብልናል!! እና ታዲያ ምኑ ላይ ነው የቀረበው ምክኒያት ኢንዲኬሽኑ!!! ያቀረብከው ምክኒያት አለመኖር ምኪኒያቱ ሲኖር የሚኖረውን ሁክም መቀየር ካልቻለ ለማወናበድና የሌለ ምስል አዕምሮ ላይ ለመፍጠር የመጣ ምክኒያት ከመሆን ውጭ ምን ይሁን!!!! 5) ሰለፎች አልሰሩትም መልካም ነገር ቢሆን ኖሮ እና ይሰሩት ነበር እሺ ሰለፎች ሰርተውታል ተብሎ ቢቀርበና ክስተቱ ከነብያችን ﷺ መስራታቸው ካልተገኘ ሁክሙ ምን ይሁን?? ተግባሩ ሰለፎችም ቢሰረቱም ከነብያችን ﷺ መስራታቸው / እኛ ሙስሊሞች እንድንሰራ የሚያዝ ሀዲስ አልተገኘም! እኛ ደግሞ እንድንከተል የታዘዝ ነው ቁርዓንና ሀዲስን እንጂ የኡለማን ረእይና ተግባር አይደለም!!! ይህ ማለት መልሱ አሁንም ቢሆን ቢድዓ ነው! የተከለከለ ነው የሚል አፀፋዊ መልስ ያቀርብልናል!! እና ታዲያ ምኑ ላይ ነው የቀረበው ምክኒያት ኢንዲኬሽኑ!!! ያቀረብከው ምክኒያት አለመኖር ምኪኒያቱ ሲኖር የሚኖረውን ሁክም መቀየር ካልቻለ ለማወናበድና የሌለ ምስል አዕምሮ ላይ ለመፍጠር የመጣ ምክኒያት ከመሆን ውጭ ምን ይሁን!!!! እንደው ነብያችን ﷺ ስላልሰሩት የሚል የመጨረሻ ድምዳሜ ላይ ይመጣልናል!!! እህ!!! አሁን ከላይ የቀረቡት ኢ ፋይዳዊ ምክኒያቶች ላይ ስንንከራተት አቆይተሀኝ አሁን ወደ ቁም ነገሩ መጣህልኛ!!!! ነብያችን ﷺ ያልሰሩት ነገር / ሳይሰሩት የተውት ነገር ሁክሙ ምንድን ነውን??? ስለዚህ ጉዳይ ነው በደንብ ማውራትና መነጋገር የሚያስፈልገው! ስለዚህ ጉዳይ መነጋገሩና መወያየቱ የግድ ይለናል!! ከላይ የቀረቡት ሰበቦች ምን ያክል ምክኒያታዊነት የጎደላቸው መሆኑን ተመልክተናል!! አዋም የሆኑትን ሰዎች ልብና አዕምሮ ለመሳብ የሚጠቀሟቸው ነገራቶች እንጂ በኡሱል ደረጃ እዚህ ግባ የሚባል ቫሊዩ እንደሌላቸው አይተናል! በአላህ ፍቃድ በቀጣይ ክፍሎቻችን ነብያችን ﷺ አንድን ነገር መተዋቸው ሀራምነትን ያስያዛልን? ካላስያዘ ሁክሙ ምንድን ነው የሚሆነው? በሚል ርዕስ በህስ ይኖረናል إن شاء الله اللهم ارزقنا فهم كتابك و فهم أحاديث نبيك محمد ﷺ على الوجه المراد بهما يا كريم يا حكيم يا عليم!! ... اللهم آميين يا رب العالمين! و صلى الله و سلم و بارك على سيدنا محمد و على آله و صحبه و من تبعهم بإحسان إلى يوم الدين
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.