cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

@Bura🤯🤯😇😇

beautiful pics 🖼 Love quotes ❤️❤️ useful quotes 🧐🧐🧐 mood 😋😋😋😋 wog 🤮🤮🤮🤮🤮 fun 😂😂😂😂😂😂 Just everything 🤕🤕 enjoy our channel For comment and for something you want to be sent in the channel 👉👉👉👉👉 @buraman16 @amelunaa

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
203
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ቴሌግራም ላይ ሚሴጅ ገብቶልኝ ለማንበብ ሰፍ ብዬ ስከፍተው . . #ጫኔ_ምጣድሰሪ_Joined_Telegram!
نمایش همه...
አንዷን የለሚ ኩራ ፌሚንስት ቀጥሬ ሰፈሯን ለሚ ኩሪ እያለች ነዉ የምትጠራዉ 😂😁
نمایش همه...
መኪና ያላት ሴት መጥበስ ጥቅሙ – በማንኛዉም ሰዓት ልትመጣ ትችላለች ችግሩ – በማንኛዉም ሰዓት ልትመጣ ትችላለች 😒😂😁😂
نمایش همه...
እንጀራ ምገዛበት ደንበኛዬ ለራሱ ከሌላ ሱቅ ሲገዛ ያዝኩት🤔🤔
نمایش همه...
ቀጭን ሴቶች ወገባቸው ይዘው ፎቶ ሲነሱ ቀ ፊደል ነው የሚመስሉኝ 🤣
نمایش همه...
ይሄ ደሞ በጣም ቀናተኛ ከመሆኑ የተነሳ መንገድ ላይ ውሾች s*x ሲያረጉ ሁላ በድንጋይ ያባርራቸዋል😜🤣
نمایش همه...
ሁሉ ነገር እኮ ካላንደር ላይ መፃፍ የለበትም ዛሬ እረፍት ነው ዝግ ነው... #አንድ_የቀበሌ_ሰራተኛ_ከተናገረው
نمایش همه...
#ሴት_ልጅ_ልትጣላህ_ከፈለገች «ዛሬ አምሮብሻል» “ከአሁን በፊት አስጠላህ ነበር ማለት ነው” «አልግባሽም ፍቅሬ» “እኔ ደደብ ነኝ አይገባኝም ማለት ነው” «እስኪ ረጋ ብለሽ ስሚኝ አስጨርሺኝ» «እኔ ቅልብልብ ነኝ ማለት ነው» በቃ እዚህ ላይ አሁን ኮንደሚኒየም ቤት ላይ ከሆንክ እራስህን በፎቅ ትወረውራላህ መንገድ ላይ ከሆንክ ከ100 በላይ የሚፈጥን መኪና ጠብቀህ ትገባለህ አለቀ🤷‍♂🤷‍♂
نمایش همه...
ከ ኢትዮጵያ ዲጀዎች በላይ የታክሲ ሹፈሮች ዘፈን ምርጫ ያውቃሉ፡፡ 😁
نمایش همه...