cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

FEKIR ENA MEKIR 👉 @KEBSHA❤❤❤Ⓚ⓶Ⓒ

😍😍 #KEBSHA❤️❤️ Well come to my chanal✌✌ ✌Only quick ♥♥👌👌 👉 ye fekir teksoch 👉old Ethiopian music🎼🎶🎶🎭🎼 👉 mekir🌏💞 👉 old Videos 🎞📽 👉 Picks 🤳✌ school Life 😇😇

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
271
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እንዲህ ነው ጓደኝነት ኡፉፉፉ ደስ ሲሉ 😍😍😍😍😘😘😘😘
نمایش همه...
ደስ ይላል ጓደኝነት😘😘😘😍😍😍 #ኬቢሻ
نمایش همه...
በፈጣሪህ ታመን ! የፍጥረት ሁሉ የበላይ በሆነው በፈጣሪህ ታመን ፣ ፈጣሪ በዘመንህ ይሁን ካለ አይደለም የደከምክበት ያሰብከው ሁሉ ባልጠበቅከው ሰዓት ይከሰታል ፤ ስለዚህ አንተም ስራህን ወጥረህ እየሰራህ ፈጣሪ ይሁን እስከሚል አሁንም አሁንም ጠይቀው ! ሰላም የሞላበት ምሽት ተመኘውላችሁ 🙏 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!✍ #ኬቢሻ
نمایش همه...
ከፍታው ላይ እንገናኝ! ውስጥህ የሚናገር አንበሳ የሆነ ድምፅ አለ፤ ምንም ነገር እንደማያቅትህ፣ እንደምትችል፣ ጀግና እንደሆንክ አጥብቆ የሚነግርህ፤ በደምብ አርገህ ስማው! እመነው! እስከዛሬ ሰው ጫን አርጎ የሚነግርህን ድክመት አምነሀል እኮ፤ ከዚህ በኋላ ግን ጆሮህ የሚከፈተው ለሚለውጥህ ወይ ለሚያሳድግህ ነው እንጂ ወደ ኋላ ለሚጎትትህ አይደለም! "የነብርን ጭራ አይዙም ከያዙም አይለቁም" ነው አባባሉ፤ አሁን ራስህን ለመለወጥ ልብህ ተነስቷል ማፈግፈግ የለም! ከፍታው ላይ እንገናኝ ወዳጄ💪 ደማቅ ለውጥ ተመኘውላችሁ🙏 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!✍ #ኬቢሻ
نمایش همه...
ምርጥ የድሮ የሀገራችን ሙዚቃዎችን ከፈለጉ #jion ብቻ ይበሉት ሜምበሮቼ💋💋💋💋 JION AND SHARE 🙏🙏 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/burno18james21
نمایش همه...
#ኬቢሻ 😍
نمایش همه...
#ኬቢሻ 😍
نمایش همه...
ለምትወደዉ ሰዉ ምንም አላረኩለትም ብለህ አትጨነቅ በንፁህ ልብ መዉደድ መቻልህ ራሱ ትልቅ ስጦታ ነዉ #ኬቢሻ 😍
نمایش همه...
ለምትወደዉ ሰዉ ምንም አላረኩለትም ብለህ አትጨነቅ በንፁህ ልብ መዉደድ መቻልህ ራሱ ትልቅ ስጦታ ነዉ #ኬቢሻ 😍
نمایش همه...
ፍቅር ማለት እንዳትሞት እየሞትክ የምትኖርለት ነገር ነው 😘 #ኬቢሻ 😍
نمایش همه...