cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ETHIO LIVERPOOL

ኢትዮ ሊቨርፑል welcome to ethio liverpool በዚህ ቻነል ፦ የተጫዋቾች ዝውውር -ጨዋታ ማስተላለፍ -ጎሎችን በትንሽ ሜ.ባ -ልዩ ልዩ ዜናዎችን - የተጫዋቾች ታሪክ -የጫወታ ክፍለጊዜ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
320
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ጀርገን ክሎፕ በውድድር አመቱ መጨረሻ ሊቨርፑልን እንደሚለቁ አስታውቀዋል። [Fabrizio Romano]
نمایش همه...
አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎችን በቲክቶክ ይከታተሉ https://vm.tiktok.com/ZM6B4WS7D/
نمایش همه...
ሊዮሬ ሳኔ ወደ ሊቨርፑል ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ሞሀመድ ሳላህ የሚለቅ ከሆነ በተተኪነት ሊዮሬ ሳኔን ማምጣት ይፈልጋል። ጀርመናዊ የ27 ዓመቱ ኮከብ በባቫሪዬኑ ክለብ በውድድር ዓመቱ በ 11 ጨዋታ 7 ጎሎችን በማስቆጠር ጥሩ ጊዜን እያሳለፈ ነው። ተጫዋቹ በ2020 ክረምት ዝውውር መስኮት ላይ 55 ሚሊየን ፓወንድ ወቶበት ወደ ጀርመኑ ሀያል ክለብ ማምራቱ ይታወሳል። የቀድሞ የማንችስተር ሲቲ የክንፍ መስመር ተጫዋች በአንፊልድ ሳላህን ይተካል ተብሎ በየርገን ክሎፕ እምነት ተጥሎበታል። ሳለህ አሁንም በሳውዲው ክለብ አል ኢቲሀድ በጥብቅ ይፈለጋል። ክለቡ በዝውውር መስኮቱ መዝጊያ ቀን አከባቢ 150 ሚሊየን ፓውንድ አቅርቦ በሊቨርፑል ውድቅ እንደተደረገበት ይታወሳል። https://t.me/lfansofliverpool
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ግራቬንበርች ወደ ሊቨርፑል HERE WE GO 🔥 [Fabrizio Romano]
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨Official: ዋታሩ ኢንዶ በይፋ ኮንትራቱን ተፈራርሟል። የ 30 አመቱ ዋታሩ በሊቨርፑል የ 4 አመት ኮንትራት ፈርሙዋል ለዝውውሩ ሊቨርፑል 19 ሚ ዩሮ ከፍለዋል። ዋታሩ ኢንዱ ፊርማውን ካኖረ በኋላ " ሊቨርፑልን የሚያክል ትልቅ ክለብ በመቀላቀሌ በጣም ተደስቻለሁ ፣ ህልሜ እውን ሆኖልኛል።"ብሏል።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል ሞይስ ካሴዶን በ110 ሚሊየን ፓውንድ ለማስፈረም ተስማምቷል ! ሊቨርፑል ትላንት ምሽት ለሞይሴስ ካይሴዶ ዝውውር በይፋ ለብራይተን ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን  ጥያቄዉ በክለቡ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል። ሊቨርፑል ለተጫዋቹ ዝዉዉር በእንግሊዝ የተጫዋቾች ዝውውር ክብረወሰን የሆነ 110 ሚሊየን ፓወንድ ለመክፈል ተስማምቷል። ሁሉም ነገር በታቀደበት ሁኔታ የሚጓዝ ከሆነ ሞይሴስ ካይሴዶ በዛሬዉ እለት በይፋ የሊቨርፑል ተጫዋች መሆኑ ይረጋገጣል። በአሰልጣኝ ማዉሪሲዮ ፖቸቲኒሆ የሚመሩት ቼልሲዎች ለብራይተን 100 ሚሊየን ፓወንድ አቅርበዉ የነበረ ቢሆንም ሊቨርፑል 110 ሚሊየን ፓወንድ በማቅረቡ ተቀባይነትን አግኝቷል። Zenasoccer
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሳላህ 180 ሚሊየን ዩሮ የሚያስገኝለት ኮንትራት ከሳውዲው ክለብ ቀረበለት! የሳውዲ አረቢያ ምንጮች እንደገለፁት የሳውዲ ፕሮ ሊግ ክለብ አል ኢቲሃድ የመርሲሳይዱ ክለብ የፊት መስመር ተጫዋች የሆነው ሞሃመድ ሳላህን ለማስፈረም ፍላጎታቸውን ገልፀዋል ። አል ኢቲሀድ ለግብፃዊው ኮከብ 180 ሚሊዮን ዩሮ የሚያስገኝለት የሁለት አመት ኮንትራት አቅርበውለታል ። አል ኢቲሃድ ለሳላህ ዝውውር ለሊቨርፑል 60ሚሊዮን ዩሮ የመክፈል ፍላጎት አለው። ግብፃዊው ኮከብ በበኩሉ ከመርሲሳይዱ ክለብ በዚህ ክረምት የመልቀቅ ፍላጎት የለውም ተብሏል ። የመሀመድ ሳላህ ወኪል ራሚ አባስ መሀመድ ሳላህ በሊቨርፑል እንደሚቆይ አረጋግጧል። አል ኢቲሀድ ከዚህ ቀደም ከሊቨርፑል ብራዚላዊውን አማካይ ፋቢኒሆን ማስፈረሙ ይታወሳል።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 HERE WE GO ማክ አሊስተር ወደ ሊቨርፑል ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🏅
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል የተጫዋቹን ውል በይፋ አራዘመ ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የ 19 ዓመቱን ታዳጊውን ሀርቪ ኢልዮት ኮንትራት ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘማቸው ይፋ ሆኗል ። ሀርቪ ኢልዮት ለቀጣዮቹ አምስት የውድድር ዓመት በአንፊልድ ሮድ ለመጫወት ከሰምምነት መድረሱ ተገልጿል ። የአሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ስብስብ ከዚህ ቀደም የጄምስ ሚልነር ፣ ሞሀመድ ሳላህ ፣ ጆ ጎሜዝ እና ዲያጎ ጆታ ኮንትራት ማራዘማቸው የሚታወስ ነው ።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🏆🏅 CHAMPION 🏆🏅 ሊቨርፑል በሞሀመድ ሳላህ ፣ ኑኔዝ እና አርኖልድ ግቦች ማንችስተር ሲቲን 3 ለ 1 በማሸነፍ የኮምዩሚቲ ሽልድ ዋንጫን ማሸነፍ ችለዋል ። የማንችስተር ሲቲን ብቸኛ ግብ አልቫሬዝ ማስቆጠር ችሏል ። ሊቨርፑሎች የ ኮምዩኒቲ ሽልድ ዋንጫን ለአስራ ስድስተኛ ጊዜ ማንሳት ችለዋል ።
نمایش همه...