cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

*ተውሒድን በሀድራ *Tewhidin be Hadra*

👏👏👇 "ትፈልግ እንደሆን ከጌታህ ጋር እርቅ፣ ኢማን እስልምና ለይተህ እወቅ።" 👏👏 https://t.me/tewhidinbehadra2 https://t.me/tewhidinbehadra2 https://t.me/tewhidinbehadra2 For any comments @Madihulmustofa

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
154
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ቁድስ የነብያት መርጊያ የበረካ ልኬት የሪጃሎች ሀገር የማይፈሩ ጥቃት አንቺን የደፈሩ እይደርሱም ከስኬት ድል እየራቃቸው ባጭር ነው የቀሩት “ድል ለባለ ድሎቹ ውድቀት ለአሳማ ቀቃዮች” 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 https://t.me/tewhidinbehadra
نمایش همه...
AnimatedSticker.tgs0.12 KB
#رمضان 1442 كل عام وانتم بخير تقبل الله منا ومنكم صالح الأعما እንኳን ለ1442ኛው የረመዷን ወር አደረሳችሁ አደረሰን !! 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 https://t.me/tewhidinbehadra
نمایش همه...
"إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رَاجِعُونَ." " እኛ ለአሏህ ነን፤ እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን።" ብዕር የማይከትበው፤ በእንባ የማይወጣ ከሐዘንም በላይ የሆነ ታላቅ የልብ ተካዜ ቢሆንም የአሏህን ውሳኔ ወደን እንቀበላለን። ምጥቁ የቋንቋ ሊቅ፣ የዒልም ፏፏቴ፣ የጠቢባን ፈርጥ፣ የሱፍዮች ዋርካ ፣ ንግግረ መልካም፣ ባለ በሻሻ ፊት፣ ሰዎችን አክባሪ ኡስታዙና ሸይኽ አሕመድ ሙሐመድ ኢድሪስ ማመን እያቃተን እውነቱን ተቀበልን የኛ ውድ ሸይኽ ጣፋጭ አንደበትሁ እና ማራኪ ፈገግታሁ ሁሌም አብሮን ይኖራል። አሏህ በፈርደውሰል አዕላ ያኑርልን። 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 https://t.me/tewhidinbehadra
نمایش همه...
#ጁመዓ ሙባረክ 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 https://t.me/tewhidinbehadra
نمایش همه...
157648800_5204996366209184_4617489837703752645_n (2).mp49.77 KB
ذِكرَى الإِسرَاءُ وَالمِعرَاجُ كُلّ عَامٍ وَأَنتُم بِخَير #እንኳን ለተከበረው ኢስራእ እና ሚዕራጅ አደረሳችሁ። በዱዓችሁ አትርሱኝ 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 https://t.me/tewhidinbehadra
نمایش همه...
الحَمدُ للهِ عَلَى كُلِّ شَىءٍ ለሁሉም ነገር ላይ በማንኛውም ሁኔታ ሆነህ አሏህን ከማመስገን አትወገድ። 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 https://t.me/tewhidinbehadra
نمایش همه...
قَالَ اللهُ تَعَالَى: ﴿هَذَا خَلْقُ اللهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ الَّذِينَ مِنْ دُونِهِ بَلِ الظَّالِمُونَ فِي ضَلالٍ مُبِينٍ ﴾ [سورة لقمان - 11] 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 https://t.me/tewhidinbehadra
نمایش همه...
video_2021-02-09_20-27-28.mp43.36 MB
#ነጃሽ ለሀገሩ ባዳ ግና ተፅኖ ፈጣሪነቱ እና ዝናው ዘላለማዊ!! ላወቁት ደግሞ ዝናው የሚታወቅ ፣ አበርክቶው የሚተረክለት ፣ ስሙ በተነሳ ቁጥር ዱዓ የሚደረግለት ፣ አንጋፋ ስዕና ያለው ፣ ብርቅ ሰው። የታሪክ ቅርስ ቢበፈርስ ታሪክ ግን ሁሌም ይተርካል ታሪክ አይፈርስም። 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 https://t.me/tewhidinbehadra
نمایش همه...
#From Wollo University Muslim Students አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ እና የተከበራችሁ የነቢዩ ﷺ ወዳጆች ሆይ የወሎ ዩኒቨርስቲ አህሉ ሱና ወል ጀማዓ ተመራቂ ተማሪዎች ከአምናው ለየት ባለ መልኩ ተመራቂ ተማሪዎችን ምክነያት በማድረግ ታላቅ የመውሊድ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ይህም ዝግጅት እለተ ሀሙስ 22/04/2013 ስለሆነ ማንኛውም ተመርቆ የወጣ የጀማዓው አባል መቅረት ስለሌለበት ጥሪውን ለሁሉም እንዲደርስ በማድረግ እንዲትገኙልን እንላለን። የአምናውን የጀማዓችን መውሊድ በታላቁ ሸይኻችን በሸይኽ አብዱልጀሊል እና በታላቁ ማዲህ በሸይኽ ሚፍታህ መሪነት ሀድራው ድምምምምምምቅ ብሎ እንዳለፈ ይታወሳል። ዘንድሮ ደግሞ ከዚህ በተለየ መልኩ የዘይኔ ዊላዳ ያሸበርቅ ዘንድ የሁሉንም ተመራቂ ተማሪዎች እገዛ ይሻል። ስለዚህ ክፍያውን በተወሰነለት የጊዜ ገደብ እስከ (19/04/2013) በማስገባት እናሸበርቀው ዘንድ በአክብሮት እናሳስባለን ። ከተመራቂ ተማሪዎች ውጪ ያለ ሰውንም እገዛ በደስታ እንቀበላለን እንዲሁም በዚህ ፕሮግራም ላይ ማንኛውም የዘይኔ ወዳጅ ተጋብዟል። በ22/04/2013 እለተ ኸሚስ ኮምቦልቻ ካምፓስ ፊት ለፊት ከዩኒቨርሲቲው ጊቢ በር 200 ሜትር ገደማ ገባ ብሎ በሚገኘው ቢላል ኢብኑ ረባህ መስጂድ እንገናኝ። 1000202430051 መሐመድመኪን ይማም በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ የነየታችሁትን እንዲትልኩልን በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን!! ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች መደወልና መጠየቅ ትችላላችሁ አሚር ሰዒድ ወንድሙ 0921292100 ሙሐመድመኪን 0939004815 ባረከሏሁፊኩም!! 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 https://t.me/tewhidinbehadra
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.