cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

FIDEL POST NEWS

Fast news about Ethiopia

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
14 529
مشترکین
+2524 ساعت
+3057 روز
+1 93830 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ክብር የሚነካ ቃላት ተናገሮበተመሰረተበት ክስ ማረሚያ ቤት የነበረው ልጅ ያሬድ በዛሬው ዕለት ከስምንት ወር በኋላ ከእስር ተፈቷል።
8451Loading...
02
የማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ ሊቀ ትጉኅን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ሥዩም እና የማኅበሩ ዋና ጸሐፊ መ/ር ዋሲሁን በላይ ትላንት በመንግሥት የጸጥታ አካላት ከመኖሪያ ቤታቸው ተወስደው ሜክሲኮ በሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ እንደሚገኙ ተገልጾ ነበር። ዛሬ ወደ ቤታቸው መመለሳቸውን ማኅበረ ቅዱሳን አሳውቋል። ምንም እንኳን አመራሮቹ በምን ምክንያት ተይዘው እነደነበር  ያብራራው ነገር ባይኖርም ፥ " በሂደቱ ጉዳዩን በመረዳት #አፋጣኝ_ምላሽ የሰጡንን የመንግሥት የጸጥታ አካላት እናመሰግናለን " ብሏል።
2 6061Loading...
03
በየአካባቢው የቁም እንስሳት ቅርጫ ማረድ አለመከልከሉ ተገለጸ! በአዲስ አበባ ከተማ የትንሳኤ በዓል ህብረተሰቡ በየቤቱ እና በየአካባቢው የቁም እንስሳትን ቅርጫ ማረድ አለመከልከሉን የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ለትንሳኤ በዓል ህብረተሰቡ በየቤቱ እና በየአካባቢው የቁም እንስሳትን ቅርጫ ማረድ ተከልክሏል በሚል በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን አስታውቋል። በየአካባቢው በህገ ወጥ መንገድ እርድ በመፈፀም ለሆቴሎች እና ለስጋ ቤቶች በማከፋፈል ተግባር ላይ የሚገኙ አካላት የቁም እንስሳቱ ጤንነት ባልተረጋገጠበት ሁኔታ የከተማውን ነዋሪ ጤንነት ላይ ጉዳት ስለሚያደርስ  ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚደረግም ቢሮው ባወጣው መረጃ አመላክቷል። የከተማው ነዋሪ በዓላትን ሽፋን በማድረግ ጤንነቱ ያልተረጋገጠ እንስሳት አርዶ ማከፋፈል በጤና ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ግምት ውስጥ በማስገባት በህገወጥ እርድ የሚሰማሩ አካላት በሚደረገው ቁጥጥር ተባባሪ እንዲሆን አሳስቧል።
2 80617Loading...
04
ፖሊስ 89 ተጠርጣዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ በተለያዩ ጊዜ የተሰረቁ በርካታ የመኪና እቃዎችን ማስመለሱን አስታወቀ በልደታ ፤በአራዳና በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አዋሳኝ ወረዳዎች  የመኪና እቃ በሚሰርቁ ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድን ሽፋን በማድረግ የተሰረቀውን የመኪና እቃ ከሌቦች በሚቀበሉ በአጠቃላይ ወንጀሉን ተደራጅተው ሲፈፅሙ በነበሩ  ህገወጦች ላይ  በተወሰደ  እርምጃ 89 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል በተደረገ ምርመራ በልዩ ልዩ ጊዜ የተሰረቁ ከ1ሺ በላይ የሚሆኑ  33 አይነት የተለያዩ የመኪና እቃዎችን አስመልሷል፡፡ ፖሊስ የመኪና እቃ ስርቆትን ለመከለከልና ህገወጦችን ህግ ፊት ለማቅረብ ልዩ ልዩ ማስረጃዎችን በማሰባሰብ በተቀናጀ ኦፕሬሽን በተለምዶ ሱማሌ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ህግን መሰረት አድርጎ በወሰደው እርምጃ 528 ልዩ ልዩ ፍሬቻዎችን ፣ 187 ስፖኪዮችን ፣ 113 የመኪና መብራቶች ፣ 172 የዝናብ መጥረጊያ  በአጠቃላይ 33 ልዩ ልዩ  1ሺ 269 አይነት የመኪና እቃዎችን መያዙን አስታውቋል፡፡  የተሰረቁ የመኪና እቃዎችን የሚገዙ እና የሚያሻሽጡ 89 ግለሰቦችንም በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ መቀጠሉን ገልጿል፡፡  የተሰረቁ የመኪና እቃዎችን የሚገዙ ህገ-ወጦች ለወንጀሉ መስፋፋት ዋና መንስኤ በመሆናቸው ፖሊስ በእነሱ ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የተሰረቀባቸውን እቃ ከወንጀለኞች  የሚገዙ ግለሰቦችም በተዘዋዋሪ ለወንጀል ፈፃሚዎች ምቹን ሆኔታ እየፈጠሩ መሆኑን ተገንዝበው ከዚህ ድርጊታቸው ሊታቀቡ እንደሚገባ  አዲስ አበባ ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፏል፡፡ በተለያየ ጊዜ የመኪና እቃ የተሰረቀባቸው ግለሰቦች በልደታ ፣  በአራዳና በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያዎቸው በመቅረብ  ንብረታቸውን መምረጥ እንደሚችሉም ፖሊስ አስታውቋል፡፡
2 7871Loading...
05
Media files
2 4600Loading...
06
በካዛክስታን ሴት አስከሬን ሲደፍር የነበረ የሬሳ ክፍል ሰራተኛ ተያዘ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋለው ሰውዬው ስልክ ሲሸጥ የእሱ እንደሆነ ለማረጋገጥ በገዢ ሱቅ ውስጥ የተቀጠረው ሰራተኛ የስልኩን የፎቶ እና የማህደር ሲያይ ሻጩ በርካታ የሴት ሬሳን ሲደፍር የሚያሳይ ነገር በማየቱ ነው። በመጣበት የፓውንስሾፕ ሰራተኞች ነው። የስልኩን ባለቤትነት ለማረጋገጥ ጋለሪውን እንዲያሳይ ተጠይቋል። ሰራተኞው ወዲያውኑ ለፖሊስ አሳውቆ የሬሳ ክፍል ሰራተኛውን ለፖሊስ አስይዞታል። እስከ 3 አመት እስራት የገንዘብ ቅጣት ይጠብቀዋል ሲሉ ሰሞኑን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
2 56316Loading...
07
በአዲስ አበባ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ መፀዳጃ  ቤት ውስጥ እርድ ሲከናወን ተገኘ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ ከወረዳ እስከ ማዕከል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በማከናወን ከ805 በላይ የሚሆኑ ተቋማት ላይ የቁጥጥር ስር መስራቱን አስታውቋል።በዚህም ባለስልጣኑ ባከናወነው የቁጥጥር ስራ ለ251 ተቋማት የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ ሶስት ድርጅቶችን ማሸጉን አስታውቋል። ከታሸጉት  ተቋማት ውስጥ አንዱ  በፆም ወቅት አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ህግ እና ደንብ በማይፈቅድ መልኩ መፀዳጃ ቤት ውስጥ በግ እና ፍየል እርድ ሲያከናውን መያዙ ተገልፆል፡፡ በተጨማሪም የባለስልጣኑ የብቃት ማረጋገጫ ሳይኖራቸው ፅዳቱን ያልጠበቀ ዶሮዎች ለሱፐርማኬት ሲያከፋፍሉ የተገኙ የስጋ ማቀናባበሪያ እና ሱፐር ማርኬት መታሸጋቸው ተገልፆል፡፡ በፍተሻው የተገኙት ምርቶች በአጠቃላይ የተወገዱ ሲሆን በኮልፌ፣በለሚ ኩራ እና በአራዳ ክፍለ ከተሞች ናቸው፡፡ በቀጣይ ቀናቶች የበዓል ወቅት በመሆኑ  ህብረተሰቡ ህገ ወጥ እርድ የሚያከናውኑ ተቆማቶች በሚመለከትበት ጊዜ በነፃ የስልክ መስመር 8864 ላይ በመደወል ለባለስልጣኑ ማሳወቅ እንዳለበት የባለስልጣኑ የምግብና የጤና ነክ ተቋማት ቁጥጥር ዳይሬክተር አቶ እስጢፋኖስ ጌታቸው  ተናግረዋል።
2 9986Loading...
08
ትላንት ማታ በአቃቂ የገበያ ማዕከል በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ 16 ሱቆች ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል። ሚያዚያ  24 ቀን2016   ዓ.ም ምሽት 3:10 ሰዓት ላይ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ  ወረዳ 03 አቃቂ የገበያ  መዕከል በተነሳ የእሳት አደጋ 16 ንግድ  ሱቆች  ሙሉ በሙሉና በከፊል ተቃጥለዋል። የእሳት አደጋዉን  ለመቆጣጠር አምስት የአደጋ መቆጣጠር ተሽከርካሪ ሁለት የዉሀ  ቦቴ  ከ44 የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ጋር የተሰማራ ሲሆን እሳቱ ወደገበያ ማዕከሉ ተስፋፍቶ በሰዉና በንብረት ላይ የከፋ ጉዳት ሳይደርስ መቆጣጠር የተቻለ ሲሆን አደጋዉን ለመቆጣጠር ሁለት ሰዓት ፈጅቷአል። በአደጋ መቆጣጠሩ ሂደት የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ከፍተኛ ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን በሰው  ላይ የደረሰ ጉዳት  የለም ። አቃቂ የገበያ ማዕከል ትንሹ መርካቶ እየተባለ የሚጠራ የገበያ ማዕከል ሲሆን ገበያ ማዕከሉ በከተማ ደረጃ ለእሳት አደጋ ተጋላጭ ተብለዉ ከተለዩ አንዱ ሲሆን በገበያ ማዕከሉ በተደጋጋሚ የእሳት አደጋ እያጋጠመ በንብረት ላይ ጉዳት ሲደርስ ቆይቷል። ኮሚሽን መ/ቤቱ ገበያ ማዕከሉ ለአደጋ የተጋለጠባቸዉን ዝርዝር ጉዳዮችን የመፍትሄ ሀሳቦችን አካቶ ለገበያ ማዕከሉ ማህበራትና ለሚመለከታቸዉ አካላት ያቀረበ ቢሆንም የማስተካከያ ዕርምጃዎች አልተወሰዱም። በመሆኑም በቀጣይ መሰል አደጋዎች እንዳያጋጥሙ መፍትሄ እንዲሰጥ ኮሚሽኑ አሳስቧል።
2 9714Loading...
09
⚡️በካንሰር የሚሰቃየው አንድ የላኦሺያ ስደተኛ በአሜሪካ 1.3 ቢሊዮን ዶላር ፓወር ቦል ሎተሪ አሸንፏል። ገንዘቡን ካንሰሩን ለሚያከመው ለአንድ ጥሩ ሐኪም እንደሚያውለው እና ቤተሰቡንም እንደሚረዳ ተናግሯል።
3 2494Loading...
10
Media files
3 4110Loading...
11
በቻይና አንድ የ86 ዓመት አዛውንት የ81 ዓመት አዛውንት የመጀመሪያ ፍቅራቸውን አገቡ ከ60 ዓመታት በፊት ፍቅረኛሞች ነበሩ ። በመጨረሻም የትዳር ጓደኞቻቸው ሲሞቱ ሰሞኑ መጋባታቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
3 49719Loading...
12
ምጥ ይዟት ወደ ሆስፒታል እየሄዱ የነበሩ ሶስት የአንድ ቤተሰብ አባላት እና አንድ ጎረቤትን ጨምሮ የ4 ሰዎች ህይወት በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ መከላከል መረጃና ስታቲክስ ክፍል ኃረፊ ኢንስፔክተር ታምራት ደሳለኝ እንደገለፁት በሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ አስተዳደር ማዞሪያ ቀበሌ ሌሊት 11 ሰዓት 40 ከወላይታ ሶዶ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ ፒካፕ መኪና በተቃራኒ አቅጣጫ ከሚጓዝ ባለሶስት እግር ባጃጅ ጋር ተጋጭቶ በውስጡ የነበሩ 3 የአንድ ቤተሰብ አባላት እና አንድ ጎረቤት በድምሩ የ4 ሰዎች ህይወት ማለፉን ተናግረዋል። በ2 ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ነው። ከሟቾቹ መካከል ምጥ ይዟት ወደ ሆስፒታል እያመራች የነበረች እናት እንደምትገኝበት ነው ኢንስፔክተር ታምራት የገለጹት። የአደጋው መንስኤ በመጣራት ላይ መሆኑንም ኢንፔክተር ታምራት ጠቁመዋል።
3 3189Loading...
13
ዛሬ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክሃይማኖት መሪነት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም የሕፅበተ እግር ስነ ሥርዓት ተከናወነ። በስነ ሥርዓቱ ላይ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ ቆሞሳት ፣ ካህናትና በርካታ ምዕመናን ተገኝተው እንደነበር ከቤተክርስቲያኗ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ የተገኘው መረጃ ያሳያል። Photo Credit - TMC
3 1732Loading...
14
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደረጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ የሆኑት ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም እና የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ መምህር ዋሲሁን በላይ ዛሬ ሚያዚያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከመኖሪያ ቤታቸው በጸጥታ አካላት መወሰዳቸውን የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ዘግቧል። የሁለቱም አገልጋዮች የመኖሪያ ቤት መፈተሹም ተገልጿል። በአሁኑ ሰዓት ሜክሲኮ ፌዴራል ፓሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ይገኛሉ የተባለ ሲሆን የተያዙበት ምክንያት እንዳልታወቀ የቴሌቪዥን ጣቢያው ገልጿል።
3 2404Loading...
15
ጦርነቱን ተከትሎ በአማራ ክልል ስር የተቋቋሙ አስተዳደሮች እስከ ሰኔ 30 መፍትሔ እንደሚያገኙ ጄነራል ታደሰ ተናገሩ የትግራይን ጦርነት ተከትሎ በአማራ ክልል ስር ተጠቅለው የተቋቋሙ አስተዳደራዊ መዋቅሮች እስከ ሰኔ 30/ 2016 ዓ.ም መፍትሔ እንደሚያገኙ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ጄነራል ታደሰ ወረደ ተናግረዋል። ጄነራል ታደሰ ባለፉት ሁለት ቀናት የፕሪቶሪያ ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት አተገባበር በተመለከተ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከመከላከያ እና ከፌደራል መንግሥት ባለስልጣናት ጋር ያደረጉትን ውይይት መሰረት በማድረግ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ነው ይህንን የተናገሩት። የአማራ ክልል ይገባኛል በሚላቸው እና የትግራይን ጦርነት ተከትሎ ክልሉ ጠቅልሎ እንደ አዲስ ያዋቀራቸው የደቡብ ትግራይ እና ጸለምቲ ወረዳዎች መፍትሄ ለማበጀት እስከ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም የጊዜ ሰሌዳ ስምምነት ላይ መደረሱን ጄነራል ታደሰ ገልጸዋል። በተጨማሪም በአማራ ክልል በኩል ወልቃይት ተብሎ በሚጠራው ምዕራብ ትግራይ እንደ አዲስ የተቋቋመው አስተዳደር እስከ ሰኔ 30 ባለው ጊዜ መፍትሔ ይበጅለታል ብለዋል። በዚህም ውይይት ላይ ትጥቅ መፍታትን አስመልክቶ የትኞቹ አስተዳዳራዊ መዋቅሮች መፍረስ እንዳለባቸው እና የተፈናቀሉ ዜጎች እንደሚመለሱ ዝርዝር እቅድ የወጣ ሲሆን ይህንንም የሚቆጣጠረው እና የሚያረጋግጠው የአፍሪካ ኅብረት የስምምነት ክትትል አረጋጋጭ እና አስከባሪ ኮሚቴ እንደሚሆን ተገልጿል። ኮሚቴው መቀለ ላይ ቢሮ እንዳለው ከዚህ ቀደም ጄነራል ታደሰ መናገራቸው ይታወሳል።
3 8944Loading...
16
Media files
3 5462Loading...
17
ኢትዮጵያ አሁን ከመፍረስ የመዳን እድሏ "ከ20/ከ30 በመቶ አይበልጥም"- ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው 👉🏿 የፖለቲካዊ ኃይሎች የሚሳተፉበት ውይይት ሊያዘጋጁ ነው ፖለቲከኛው ልደቱ አያሌው 'የሃሳብ ገበታ" ከተባለ የዩ ትዩብ ገጽ ጋር ባደረጉት ቆይታ የአገሪቱ ከመፍረስ የመዳን ዕድል አሳሳቢ እየሆነ መሆኑን ተናግረዋል።  አንድ ፖለቲከኛ ወጥቶ ሃሳቤን ተቀበሉኝ ሲል እንደንቀት ሊቆጠር ቢችልም የአገሪቱ ሁኔታ ይህን ያስገድዳል በማለት መልዕክታቸውን የጀመሩት የቀድሞው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሊቀ መንበር ልደቱ አያሌው፤ "እስኪ ዛሬ ስሙኝ" በማለት ጥሪ አቅርበዋል። "ዛሬም ተቀባይነት እያገኙ፣ እየተደመጡ ያሉ ሰዎች ስህተቱን ደጋግመው የሰሩት ሰዎች ናቸው፤ ድሮ ቅንጅት ሆነው ትክክል ነን ሲሉ የነበሩት፣ አርበኞች ግንባር ሆነው ትክክል ነን ሲሉ የነበሩ ሰዎች፣ ኋላ ደግሞ የብልጽግና ደጋፊ ኢዜማ ሆነው ትክክል ነን ሲሉ የነበሩ ሰዎች አሁንም ፋኖ ሆነው ትክክል ነን እያሉ ነው" ሲሉ ተደምጠዋል። "አብዛኛውን ሚዲያዎች የተቆጣጠሩ ኃይሎች" የጥፋቱን መንገድ ደግመው ደጋግመው ሲያካሄዱ የነበሩ ናቸው ያሉት ፖለቲከኛው "የእነሱ ተደማጭነት ነው ያለው አሁንም፤ በዚህ ሁኔታ የትም ድረስ መሄድ አንችልም" ሲሉ አጽንዖት ሰጥተዋል። ኢትዮጵያ አሁን ከመፍረስና ከመዳን የትኛው እድሏ የሰፋ ነው ቢባል "የመፍረስ እድሏ ነው፤ 20/30 ፐርሰንት (በመቶ) የመዳን እድል የለንም" ያሉት ልደቱ አያሌው፤ "ምክንያቱም ሁላችንም ወደጥፋቱ አቅጣጫ ነው እየገፋን ያለነው። ከጥፋቱ ወደሚያወጣን አቅጣጫ የሚገፋ ኃይል የለም" ብለዋል። ከጥፋት የሚያወጡ ኃይሎች ቢኖሩም እንዳሉ አይቆጠርም አልያም ተቀባይነትም አላገኙም ያሉት ልደቱ አያሌው፤ "ጦርነትና ብሔርተኛነት ነው ተቀባይነት ያለው፤ ችግሩ በተፈጠረበት መንገድ ደግሞ ችግሩ አይፈታም" ሲሉ አሳስበዋል።   ይህ በእንዲህ እንዳለ ፖለቲከኛው ልደቱ አያሌው በቅርብ ጊዜ ውስጥ በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የውውይት መድረክ እንደሚያዘጋጁ መረጃዎች ተሰምተዋል። ከአንድ ዓመት ገደማ በፊት በፌደራል መንግሥት "በውጭ አገራት ሆነው ግጭት በመፍጠር የክልል እና የፌደራል መንግሥትን በኃይል ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል" በሚል ተላልፈው እንዲሰጡት ማዘዣ ከወጣባቸው ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆኑት ልደቱ አያሌው፤ በወቅቱ ክስ ከተመሠረተባቸው ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለሱ አስታውቀው ነበር። ልደቱ አያሌው ለመገናኛ ብዙኀን ባሰራጩት መልዕክት 1ኛ. መቋጫው! የችግራችን ምንጭ፣ ያለንበት ሁኔታና የመዳኛው መንገድ፤ እንዲሁም 2ኛ. ምን ዓይነት የሽግግር ሂደት? ለምንና አንዴት? በሚሉ ርዕሶች ላይ የውይይት መነሻ ጽሁፍ ማዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል። (አዲስ ማለዳ)
3 6854Loading...
18
Media files
3 0201Loading...
19
የትግራይ ክልል ክለቦች ከጦርነቱ በፊት ወደነበሩበት ሊግ ከ2017 ጀምሮ ተመልሰው እንዲወዳደሩ ውሳኔ ተላለፈ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ የትግራይ ክልል ክለቦች ሙሉ ለሙሉ ከጦርነቱ በፊት ሲወዳደሩበት ወደነበረው ሊግ ከ2017 ጀምሮ ተመልሰው እንዲወዳደሩ ውሳኔ ተላልፏል። የኢፌዴሪ ባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በተከሰተው ጦርነት ምክንያት የክልሉ ክለቦች በፕሪምየር ሊግ፣ ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ሲያደርጓቸው የነበሩ ውድድሮችን ማቋረጣቸውን በመጥቀስ መንግሥት እና የትግራይ ክልል አመራሮች በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት በመፈረም ሁሉም ነገር ወደነበረበት እንዲመለስ መግባባት ላይ በተደረሰው መሠረት ሁሉም የትግራይ ክልል ክለቦች ከጦርነቱ በፊት ሲወዳደሩበት ወደነበረው ሊግ ከ2017 ጀምሮ ተመልሰው እንዲወዳደሩ በላከው ደብዳቤ ጠይቋል። ይህንን ተከትሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ የትግራይ ክልል ክለቦች ከሁለት ዓመት በላይ በውድድር ላይ ያልተሳተፉ በመሆኑ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መተዳደርያ ደንብ መሠረት ሙሉ ለሙሉ ከውድድር ከመሰረዝ ይልቅ አንድ ደረጃ ዝቅ ብለው ውድድር እንዲጀምሩ ከዚህ ቀደም አስተላልፎት የነበረውን ውሳኔ ሙሉ ለሙሉ በመሻር የትግራይ ክልል ክለቦች ከጦርነቱ በፊት ሲወዳደሩበት ወደነበረው ሊግ ከ2017 ጀምሮ ተመልሰው እንዲወዳደሩ ከመንግሥት የቀረበውን አቅጣጫ በመቀበል ውሳኔ አሳልፏል።  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔውን ተግባራዊ እንዲያደርጉ ለሚመለከታቸው አካላት በደብዳቤ ያሳወቀ ሲሆን ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ/ማ በተላከው ደብዳቤም ሊጉ በ2017 የወድድር ዘመን በ19 ቡድኖች መካከል ተደርጎ 5 ቡድኖች ወደ ከፍተኛ ሊግ እንዲወርዱ በማድረግ በ2018 ከዚህ ቀደም ወደነበነረበት 16 ክለቦች እንዲመለስ አቅጣጫ ተቀምጧል።
3 2931Loading...
20
በ3 ዓመታት ዉስጥ ይጠናቀቃል የተባለዉ የመገጭ የግንባታ ፕሮጀክት ሳይጠናቀቅ 11 ዓመታት ከማስቆጠሩ በላይ ለ 4 ቢሊዮን ብር  ተጨማሪ ወጪ ተዳርጓል ተባለ ከ 5.6 ቢሊዮን ብር በላይ አጠቃላይ ወጪ የኮንትራት ዋጋ የተጀመረዉና በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ዙሪያ በተለምዶ መገጭ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የሚገኘዉ የመገጭ የመስኖ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ሳይጠናቀቅ ለተጨማሪ 4 ቢሊዮን ብር ወጪ መዳረጉ ተነግሯል ። በ2001 ዓ.ም. እንደተጀመረ የሚነገረዉ ይህ ፕሮጀክት የከተማዋን የንፁህ ዉኃ ችግር ለመፍታት እና በጎንደር ከተማ ዙሪያ የሚገኙ አርሶአደሮችን በመስኖ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ ታሳቢ ተደርጎ ነበር ። የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ወጪዉ 5.6 ቢሊዮን ብር እንደሚሆን ከዚህ ቀደም ተገምቶ የነበረ ቢሆንም አሁን ግንታዉ ሳይጠናቀቅ 11 ዓመታትን ከማሳለፉ በላይ ለተጨማሪ 4 ቢሊዮን ብር ወጪ መዳሩን ነዉ ካፒታል ያገኘዉ መረጃ የሚያመላክተዉ። የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ዛሬ ባካሄደው 23ኛዉ መደበኛዉ ስብሰባው የመስኖና ቆላማ አከባቢ ሚኒስትርን የ 2016 በጀት ዓመት የ 9 ወራት የዕቅድ አፈፃፀምን ገምግሟል ። ምክርቤቱ በዚህ ወቅት እንደገለፀው በ3 አመት ማለቅ የነበረበት እንደመገጭ ያለ የግንባታ ፕሮጀክት 6 ጊዜ የዲዛይን ጥናት የተደረገበት ቢሆንም ሳይጠናቀቅ 11 አመት በማስቆጠሩ ለ4 ቢሊየን ተጨማሪ የገንዘብ ወጪ ተዳርጓል ብሏል። Capital NP
3 5652Loading...
21
Media files
3 9960Loading...
22
የአብን አባሉ አቶ ጣሂር ሙሐመድ “በግል ምክንያት” ከአማራ ክልል የመንግሥት ኃላፊነት መልቀቃቸውን አስታወቁ ላለፈው ሁለት ዓመት ከስምንት ወር ገደማ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሆነው ሲሰሩ የነበሩት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን (አባሉ) አቶ ጣሂር ሙሐመድ “በግል ምክንያት” ከኃላፊነት መልቀቃቸውን ለቢቢሲ ተናገሩ። በአቶ ጣሂር ቦታ ሌላኛው የአብን አባል አቶ መልካሙ ፀጋዬ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር መሾማቸውን የአማራ ክልል ኮሚዩኒኬሽን አስታውቋል።
4 2651Loading...
23
ዕድሮች ቀብር ከማስፈፀም ባሻገር የአባሎቻቸዉን ማህበራዊ ችግር ፈቺ ሊሆኑ ይገባል ተባለ። በኢትዮዽያ ዕድሮች ሰፊ ማህበራዊ ተቀባይነት ያላቸዉ ከመሆኑም ባሻገር በርካታ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሚናዎችን ሲጫወቱ ቆይተዋል በመጫወት ላይ ይገኛል። ይህ እዉነታ ግምት ዉስጥ በማስገባት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከኮተቤ ዩንቨርሲቲ ጋር በመሆን ጥናት ያደረገ ሲሆን በዚህ ጥናት ላይም በአ/አ ከተማ የሚገኙ ዕድሮች አይነት፣ ብዛት ፣ አሰራርና አደረጃጀት እንዲሁም በከተማዉ የሚገኙ ዕድሮች የመረጃ አያያዝ በጥናቱ ተዳሰዋል። በዚህ ጥናት እንደ መነሻ ተብሎ የተወሰደዉ ከ 7000 በላይ የሚሆኑ ዕድሮች ሲሆን በጥናቱም ላይም የግንባታ ቦታ እጦት፣ የቀብር ማስፈፀሚያ የመሬት አቅርቦት ችግር፣ የህግ ማዕቀፍና ፖሊሲ አለመኖር፣ በመንግስት በኩል ለተቋማት ትኩረት አለመስጠት መኖሩን የተለያዩ የዕድር አመራሮች ያቀረቡት ተግዳሮቶች ናቸዉ። የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ የአስተዳደርና ልማት ም/ኘሬዝዳንት እና የጥናቱ ዋና አስተባባሪ የሆኑት ዶ/ር ሽመልስ ዘዉዴ እንዳሉት ከሆነ ጥናቱ ከተደረገ 2 እና 3 አመታትን ያስቆጠረ ነዉ ብለዋል። የጥናቱ ዉጤት እንደሚያሳየዉ ዕድሮች በችግር ጊዜ የብድር አገልግሎት ለአባላትም ብዙም እንደማያመቻች እና የዕድሮች ሚናም በጣም የተገደበና በለቅሶ ጊዜ ማስተዛዘን ላይ የተንጠለጠለ በመሆኑ ሌሎች ማህበራዊና ኢካኖሚያዊ ሚናዉ የቀጨጨ ነዉ ለማለት የሚያስችል ሲሆን ይህ በመሆኑም ሰዎች አባል ለመሆን ፍላጎት እንዳይኖራቸዉ ሊያደርግ ይችላል። እንዲሁም ነባር አባላትም የመልቀቅ ፍላጎት እንዲያድርባቸዉም የሚያደርግ ነዉ ብለዋል። ዕድሮች በማህበረሰብ መካከል ከፍተኛ ትስስር እንዲኖርና አብሮነትን የሚያጎለብቱ ተቋማት በመሆናቸዉ እርስበእርስ በመነጋገር ፣ የተማረ አካል በመጨመር አሰራርን በማዘመን እረገድ ለዉጥ ማምጣትና ብሎም የማህበረሰቡን የየዕለት ችግሮችን ለመፍታት ቢሮክራሲዉን ለማሳጠር በየክፍለ ከተማዉ ወረዳዎች አደረጃጀትን በመዘርጋት መፍትሄ ማምጣት እንደሚቻል ገልፀዋል።
3 76813Loading...
24
በኢትዮጵያ ከጠቅላላው ህዝብ ውስጥ 5 በመቶ ያህሉ ሲጋራ አጫሾች እንደሆኑ ጥናት አመልክቷል ኢትዮጵያ የሲጋራ አጫሾችን ቁጥር በመቀነስ ስኬታማ ሀገራት ከሆኑ የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ናት ተብሏል ውጤታማው የኅብረተሰብን ጤና መሰረት ያደረገ የትንባሆ ቁጥጥር በኢትዮጵያ ዙሪያ የሚያጠነጥን ዘጋቢ ተንቀሳቃሽ ምስል እንቅስቃሴ ከትንባሆ ነጻ ህጻናት ተዘጋጅቶ ቀርቧል። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ህጻናትን ከትንባሆ ነጻ የማደረግ እንቅስቃሴ (Campaign for Tobacco Free Kids ) ኢትዮጵያ ያለባትን የትንባሆ አምራቾች እና ተጠቃሚዎች ግፊትን ተቋቁማ ለውጥ አምጪ የትንባሆ ቁጥጥር አዋጆች ማጽደቋን አድንቋል፡፡ ድርጅቱ የትምባሆ ተጠቃሚዎችን ቁጥር ለመቀነስ የተደረጉ ጥረቶችን እና የተገኙ ውጤቶችን አስመልክቶ  ያጠናቀረውን ተራኪ እና ዘጋቢ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አድርጓል፡፡ የዚህ ዓለም አቀፍ ጤና ተቋም የአፍሪካ ፕሮግራም ዳይሬከተር ቢንቶው ካማራ እንደሚሉት የትንባሆ ቁጥጥሩ ውጤታማነት መሰረት ያደረገው የተለያዩ መንገስታዊ ተቋማት በሀብረት ከመስራታቸው ባለፈ እንደ ሀገር የፖለቲካ ቁርጠኝነት መኖሩ ነው ብለዋል፡፡ ይህ አዲስ ዘጋፊ ፊልም ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ለትንባሆ ቁጥጥር አዋጅ እና እንቅስቃሴ ያደረገችውን በርካታ ውጣ ውረዶች ያካተተ ሲሆን፤  በሂደቱም ላይ የነበሩትን ባለድርሻ አካላት በተለይም ደግሞ ድጋፍ እና ያላሰለሰ ጥረት ያደረጉ ተቋማት በዋናነት የዓለም የጤና ደርጅትን የትንባሆ ቁጥጥር የህግ ማዕቀፍን ተንተርሰው ድጋፍ ያደረጉ አካላትን ትኩረት አድርጓል። ዘጋቢ ፊልሙ ጌትፊልድ በተባለ  እና ማኅበረሰባዊ ለውጥ ለማምጣት በሚል የተቋቋመ ኩባንያ ባለቤትነት የተዘጋጀ ሲሆን፤ ዝግጅቱ ከፍተኛ ርብርብ የተደረገበት ሲሆን የኢትዮጵያ የማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ የኢትዮጵያ የምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ኃላፊዎች ጋር ቃለ ምልልስን ያካተተ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ ከ6 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ከአጫሾች በሚወጣ የትምባሆ ጭስ እንደሚቸገሩ ከዚህ በፊት የተደረገ ጥናት ያሳያል፡፡ እንደ ሀገር በኢትዮጵያ ከጠቅላላው ህዝብ ውስጥ 5 በመቶ ያህሉ ትምባሆ አጫሾች ሲሆኑ ኢትዮጵያ የአጫሾችን ቁጥር ለመቀነስ እና የዜጎችን ጤንነት ለመጠበቅ ጠንካራ የህግ ማዕቀፍ በየጊዜው ስታዘጋጅ ቆይታለች፡፡ ከተወሰዱ እርምጃዎች መካከልም  ትምባሆ መግዛት የሚችሉት እድሜያቸው ከ21 ዓመት በላይ የሆኑ፣ የመዝናኛ እና አገልግሎት መስጫ ተቋማት ውስጥ ትምባሆ ማጨስ እንደማይቻል፣ ሰው በተሰበሰበባቸው ቦታው ትምባሆ ማጨስ እና መስጨስ መከልከሉ አስገዳጅ ህግ መደረጋቸው ዋነኞቹ ናቸው፡፡ በተጨማሪም በትምባሆ ምርቶች ላይ ከፍተኛ ግብር መጣሉ እና የትምባሆ ምርቶችን በብዙሃን መገናኛዎች ላይ ማስተዋወቅ እንዳይቻል መከልከሉም ኢትዮጵያ የትምባሆ ተጠቃሚዎችን ቁጥር ከመቀነስ አንጻር ከሰራቻቸው ስራዎች መካከል ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት አንጻር ከትምባሆ ነጻ የሆኑ ህጻናትን ለመፍጠር ብርቱ ጥረት እያደረጉ ካሉ የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ እንድትሆን አድርጓታልም ተብሏል፡፡ ኢትዮጵያ የትምባሆ አምራች ድርጅቶች የሚደርሱ ጫናዎችን በመቋቋም የሲጋራ አጫሾችን ቁጥር በመቀነስ ስኬታማ ሀገራት ከሆኑ የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ናትም ተብሏል ኢትዮጵያ የትምባሆ ተጠቃሚዎችን ለመቀነስ የወሰደቻቸውን እርምጃዎች እና በተገኙ ውጤቶች ዙሪያ የተሰራውን ዘጋቢ ፊልም እና ጥናታዊ ጽሁፍ ለማግኘት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ
3 3616Loading...
25
ከሰሜኑ ጦርነት ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር የዋሉ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እንዲፈቱ ተጠየቀ። ከሰሜኑ ጦርነት ጋር በተያያዘ አሁን ድረስ 154 የሚሆኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በእስር ላይ እንደሚገኙ ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ አስታወቀ። በኢፌዴሪ መከላከያ ሲያገለግሉ በነበሩ የትግራይ ተወላጆች እስርን አስመልክቶ ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች ባወጣው ሪፖርት ነው ይህን ያስታወቀው ። ድርጅቱ ባወጣዉ ሪፖርት ከጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም  ጀምሮ በኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ለዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅቱ በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት በማንነታቸው ተለይተው ወደ ተለያዩ ወታደራዊ ካምፖች መላካቸዉን በሪፖርቱ ገልጿል። አሁንም ድረስ በአገሪቱ 16 የተለያዩ እስር ቤቶች ያልተፈቱ የሰራዊቱ አባላት እንደሚገኙ ድርጅታችን ለማረጋገጥ ችሏል ሲል በሪፖርተመቱ ተመላክቷል፡፡ ታሳሪዎች ጉዳያቸው በወታደራዊ ፍርድ ቤት የታየ እና እየታየ ያለ መሆኑን የተረዳን ቢሆንም  አብዛኞቹ ይግባኝ እንዳይጠይቁ የውሳኔ ግልባጭ ተከልክለው ይገኛሉ ሲል ሁኔታውን አስታውቋል። በአሁኑ ሰዓት ክስ ቀርቦባቸው በፍርድ ሂደት የሚገኙ እና የተፈረደባቸው የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ቁጥርም በአጠቃላይ 154 መሆኑ ተጠቅሷል። ከዚሁ መካከል ቁጥራቸው 37 የሚሆኑት ታሳሪዎች ከፍተኛ የፀጥታ ስጋት ባለባቸውና በ 8 ቱ የአማራ ክልል ከተሞች ታስረው የሚገኙ ሲሆን በክልሉ ባጋጠመው ጦርነት ምክንያት ታሳሪዎቹ በከፍተኛ የደህንነት ስጋት ውስጥ ይገኛሉ ብሏል፡፡ ድርጅቱ በምርመራው እነዚህ የጦር ሰራዊት አባል የነበሩ ግለሰቦች በሃዋሳ፣ቃሊቲ፣እንጅባራ፣ደብረ ታቦር፣ደብረ ማርቆስ፣ሸዋ ሮቢት የመሳሰሉ የተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ታስረዉ ይገኛሉ ብሏል። በመሆኑም ድርጅቱ የፕሪቶሪያዉ የሰላም ስምምነት እንዲከበር፣ሰራዊቶቹ በጦርነት ያልተሳተፉ ከጦርነቱ ቀድመዉ የታሰሩ በመሆናቸው የሚመለከተዉ አካል መፍትሄ እንዲሰጣቸዉ እንዲሁም የሚመለከታቸዉ የሀገር ዉስጥ እና የዉጭ ተቋማት የመከላከያ አባላቱ እንዲፈቱ ጫና እንዲያደርጉ ሲል ጠይቋል ።
3 5453Loading...
26
በአማራ ክልል ከ4.1 ሚልየን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ውጪ ሆነዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የኢትዮጵያ ቢሮ በአማራ ክልል ከ 4.1 ሚልየን በላይ ተማሪዎች በግጭት ሳቢያ ትምህርት አቋርጠዋል ብሏል። በክልሉ 4 ሺህ 178 ትምህርት ቤቶች አሁንም በቀጠለው የጸጥታ ችግር እና በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት ምክንያት ተዘግተው እንደሚገኙ ጽህፈት ቤቱ ገልጿል። በተጨማሪም 300 ትምህርት ቤቶች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን 350 ትምህርት ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ ናቸውም ብሏል። እንደ መንግስታቱ ድርጅት መስሪያ ቤት መረጃ ከሆነ በአማራ ክልል ከ1.5 ሚልየን የሚበልጡ ልጆች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ያስፈልጋቸዋልም ብሏል።
3 5773Loading...
27
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 30 - ሐምሌ 11 በተለያዩ ፕሮግራሞች ይሰጣል ተባለ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል ተብሏል። እንዲሁም በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል። 
3 7616Loading...
28
ለኢትዮጵያውን ተጓዦዝ 15 ቀናት ይፈጅ የነበረውን የቪዛ አገልግሎት ወደ 45 ቀናት ማራዘሙን የአውሮፓ ሕብረት አስታወቀ የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያውያን የሚሰጠው ቪዛ አሰራር ላይ ገደብ መጣሉን በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። በዚህም የቪዛ አመልካቾች44 አስፈላጊ ሰነዶችን በሙሉ ማሟላትና በአውሮፓ ሕብረት ሕግ የተቀመጠውን መደበኛ መስፈርቶች እንዲያሟሉ፤ እንዲሁም ዲፕሎማቶችና4 የአገልግሎት ፓስፖርቶች የቪዛ ክፍያን ለመፈጸም የሚገደዱ መሆኑ ተገልጿል። ሕብረቱ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ መንግስት በሕገ ወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ የገቡ ዜጎችን ለመመለሰ የሚደረገው ጥረት ላይ ”በቂ የሆነ ትብብር ማድረግ ባለመቻሉ” መሆኑን አዲስ የህብረቱ መግለጫ ያሳያል። በተጨማሪም ከዚህ ቀደም ዜጎች  ቪዛ ለማግኘት ይወስድ የነበርው የ15 ቀናት ሂደትን በሶስት እጥፍ በመጨመር ወደ 45 ቀናት ማራዘሙን ሕብረቱ አስታውቋል። እንዲሁም የአውሮፓ ሕብረት አባል አገራት ከዚህ ቀደም እንደሚያደርጉት ከሁለት ጊዜ በላይ ወደ አውሮፓ አገራት ለመግባት የሚያስችለውን ቪዛ መስጠት አይችሉም ተብሏል። የተጣለው ገደብ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ በግልጽ የተቀመጠ ቀነ ገደብ አለመኖሩንም ሕብረቱ አስታውቋል።
3 87312Loading...
29
Media files
3 7791Loading...
30
በአዲሶ አበባ በዛሬዉ ዕለት በጣለዉ ከባድ ዝናብ የ 4 ሰዎች ህይወት አለፈ። በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ንጋት ላይ በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 11 ወረገኑ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የጣለዉን ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት አመራር አስታዉቋል ።
4 01510Loading...
31
ኢትዮጵያ የፓኪስታን ባንኮች በአዲስ አበባ ቅርንጫፎቻቸውን እንዲከፍቱ ጥሪ አቀረበች የኢፌዲሪ አምባሳደር ጀማል በከር አብዱላ የፓኪስታን ባንኮች ከንግድ ጋር የተያያዙ ግብይቶችን ለማካሄድ ቅርንጫፎቻቸውን በአዲስ አበባ እንዲከፍቱ መጠየቃቸውን የሀገሪቱ የዜና ምንጭ ዘግቧል። አምባሳደሩ ጥሪውን ያቀረቡት በፋይሳላባድ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት (FCCI) ጋር በነበራቸው ንግግር ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስትም የንግድ እንቅስቃሴዎችን ለማደላደል እና የሁለትዮሽ ንግድን ለማቀላጠፍ እንደሚሰራ ተናግረዋል።  የባንክ ቅርንጫፎችን መክፈት ትልቅ ፈተና እንዳለው የተናገሩት አምባሳደሩ ከተሳካ ግን የሁለትዮሽ ንግድን ለማጠናከር እና የፓኪስታን ላኪዎች ሰፊውን የአፍሪካ ገበያ እንዲያገኙ ያስችላቸዋል ብለዋል።
3 9859Loading...
32
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 22 ሰዎች በወባ በሽታ ህይወታቸውን አተዋል ተባለ። ወቅቱ የወባ ስርጭት ከፍተኛ የሚሆንበት በመሆኑ በክልሉ 22 ሰዎች በወባ በሽታ ህይወታቸውን ማጣታቸውን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ ናፍቆት ብርሀኑ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት በአሁኑ ወቅት በሳምንት እስከ 7 ሺ የሚሆኑ ሰዎች በወባ በሽታ እየተያዙ እንደሚገኙ ተናግረዋል ፡፡ ችግሩን ለመቅረፍም የአካባቢው ማህበረሰብ እንዴት እራሱን ከወባ በሽታ መከላከል እንደሚችል የተለያዩ ትምህርቶችን እየሰጡ እንደሚገኙ አንስተዋል፡፡ በአከባቢው ላይ ውሀ ያቆሩ ቦታዎችን የማፋሰስ ስራ እና ማህበረሰቡ አጎበር እንዲጠቀም የማድረግ ስራዎችን እየሰራን ነው ብለዋል፡፡ ሰዎች የትኩሳት ስሜት ሲሰማቸው በተለይም ህፃናት እና ነፍሰጡሮች እንደዚህ አይነት ሁኔታ ሲያስተውሉ  ወደ ጤና ተቋም ሄደው ተገቢውን የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ እያደረን እንገኛለን ሲሉ ምክትል ሀላፊው ተናግረዋል፡፡
3 5483Loading...
33
50 በመቶ የሚሆኑት ኢትዮጵያዉያን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ባለመሆናቸው በጨለማ ዉስጥን እንደሚገኙ የዉሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ገልጿል! ሚኒስትሩ እንዳለዉ በሀገሪቷ የኤሌክትሪክ ተደራሽነት 50 በመቶ ማድረስ መቻሉንና ነገር ግን የተቀረው የማህበረሰብ ክፍል በጨለማ ዉስጥ እየኖሩ ይገኛሉ ብሏል። በኢትዮጵያ የኃይል ዘርፍ አደረጃጀቱን ለመቀየር ከዓለም ባንክ 552.6 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱን የገለፀው ሚኒስትሩ አሁን ላይ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት የማዘመን፣ ማደስ፣ ተጨማሪ የማከፋፈያ ጣቢያዎችንና ማዕከላትን የመገንባት ስራ እየተሰራ መሆኑን ጠቁሟል።
3 6734Loading...
34
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአንድ ወር ደሞዜ የተጣራ ሀያ ሺ ነው ብለዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ይፋ የሆነውን የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን ላይ የተጣራ የአንድ ወር ደሞዜ በማለት 20 ሺ ብር አስተዋጽኦ በማድረግ ንቅናቄውን መቀላቀላቸውን አስታውቀዋል፡፡
4 26923Loading...
35
ሳያት ደምሴ ከለዛ ሽልማት መውጣቷን አዘጋጁ ገለፀ ተዋናይት ሳያት ደምሴ ከማንኛውም የሀገር ውስጥ ውድድር ራሷን ማግለሏ የዛሬ 2 ዓመት ገደማ ማሳወቋን ይታወቃል:: ይህንን ተከትሎ የለዛ ሽልማት እስከ አሁን ድረስ እያወዳደራት የነበረ ቢሆንም የእሷን ሀሳብ በማክበር አዘጋጁ ብርሀኑ ድጋፌ በማህበራዊ ገፁ ላይ ይህንን አስፍሯል:: ምርጥ ተዋናይት ምድብ ዕጩዎች 4 ቀርተዋል:: ይህም የሆነው ከአክብሮት ጋር  በሚል ተዋናይት ሳያት ደምሴ ከማንኛውም የአገር ውስጥ ውድድር ራሴን ማግለሌ ይታወቅልኝ ባለችው መሠረት ነው ይህ የሆነው ::  ሃሣቧን እናከብራለን :: 13ኛው የለዛ ሽልማት የመጨረሻ ዙር እጩዎች ድምፅ መስጠት ሚያዚያ 23  ያበቃል! ብርሀኑ ድጋፌ የለዛ ሽልማት
4 0324Loading...
36
Media files
3 9794Loading...
37
የተአምራት  የበረከት   የፈውስ ቦታ የሆነው የፃድቁ አቡነ ሐራድንግል አንድነት ገዳም የህልውና አደጋ የፈጠረበትን የገዳሙን ርስት  መሬት ለማስመለስ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ የካሳ ክፍያ ተጠይቋል ለዚህም ዛሬ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብር በካፒታል ሆቴል ለማካሄድ ቀን ተቆርጧል በሐገር ቤትም በውጭም ያላችሁ የፃድቁ ወዳጆችና ህዝበ ክርስቲያን  እንድትረባረቡ ገዳሙ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጠይቋችሗል። የገዳሙ ሂሳብ ቁጥር ንግድ ባንክ 1000610362463 አባይ ባንክ 9221111060954312 ጎ ፈንድ ሚ አካውንት 634110814 account 021 000 021 Routine
4 3612Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ክብር የሚነካ ቃላት ተናገሮበተመሰረተበት ክስ ማረሚያ ቤት የነበረው ልጅ ያሬድ በዛሬው ዕለት ከስምንት ወር በኋላ ከእስር ተፈቷል።
نمایش همه...
👎 13👏 4😁 4
የማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ ሊቀ ትጉኅን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ሥዩም እና የማኅበሩ ዋና ጸሐፊ መ/ር ዋሲሁን በላይ ትላንት በመንግሥት የጸጥታ አካላት ከመኖሪያ ቤታቸው ተወስደው ሜክሲኮ በሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ እንደሚገኙ ተገልጾ ነበር። ዛሬ ወደ ቤታቸው መመለሳቸውን ማኅበረ ቅዱሳን አሳውቋል። ምንም እንኳን አመራሮቹ በምን ምክንያት ተይዘው እነደነበር  ያብራራው ነገር ባይኖርም ፥ " በሂደቱ ጉዳዩን በመረዳት #አፋጣኝ_ምላሽ የሰጡንን የመንግሥት የጸጥታ አካላት እናመሰግናለን " ብሏል።
نمایش همه...
👍 13👎 3👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በየአካባቢው የቁም እንስሳት ቅርጫ ማረድ አለመከልከሉ ተገለጸ! በአዲስ አበባ ከተማ የትንሳኤ በዓል ህብረተሰቡ በየቤቱ እና በየአካባቢው የቁም እንስሳትን ቅርጫ ማረድ አለመከልከሉን የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ለትንሳኤ በዓል ህብረተሰቡ በየቤቱ እና በየአካባቢው የቁም እንስሳትን ቅርጫ ማረድ ተከልክሏል በሚል በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን አስታውቋል። በየአካባቢው በህገ ወጥ መንገድ እርድ በመፈፀም ለሆቴሎች እና ለስጋ ቤቶች በማከፋፈል ተግባር ላይ የሚገኙ አካላት የቁም እንስሳቱ ጤንነት ባልተረጋገጠበት ሁኔታ የከተማውን ነዋሪ ጤንነት ላይ ጉዳት ስለሚያደርስ  ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚደረግም ቢሮው ባወጣው መረጃ አመላክቷል። የከተማው ነዋሪ በዓላትን ሽፋን በማድረግ ጤንነቱ ያልተረጋገጠ እንስሳት አርዶ ማከፋፈል በጤና ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ግምት ውስጥ በማስገባት በህገወጥ እርድ የሚሰማሩ አካላት በሚደረገው ቁጥጥር ተባባሪ እንዲሆን አሳስቧል።
نمایش همه...
👍 9
ፖሊስ 89 ተጠርጣዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ በተለያዩ ጊዜ የተሰረቁ በርካታ የመኪና እቃዎችን ማስመለሱን አስታወቀ በልደታ ፤በአራዳና በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አዋሳኝ ወረዳዎች  የመኪና እቃ በሚሰርቁ ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድን ሽፋን በማድረግ የተሰረቀውን የመኪና እቃ ከሌቦች በሚቀበሉ በአጠቃላይ ወንጀሉን ተደራጅተው ሲፈፅሙ በነበሩ  ህገወጦች ላይ  በተወሰደ  እርምጃ 89 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል በተደረገ ምርመራ በልዩ ልዩ ጊዜ የተሰረቁ ከ1ሺ በላይ የሚሆኑ  33 አይነት የተለያዩ የመኪና እቃዎችን አስመልሷል፡፡ ፖሊስ የመኪና እቃ ስርቆትን ለመከለከልና ህገወጦችን ህግ ፊት ለማቅረብ ልዩ ልዩ ማስረጃዎችን በማሰባሰብ በተቀናጀ ኦፕሬሽን በተለምዶ ሱማሌ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ህግን መሰረት አድርጎ በወሰደው እርምጃ 528 ልዩ ልዩ ፍሬቻዎችን ፣ 187 ስፖኪዮችን ፣ 113 የመኪና መብራቶች ፣ 172 የዝናብ መጥረጊያ  በአጠቃላይ 33 ልዩ ልዩ  1ሺ 269 አይነት የመኪና እቃዎችን መያዙን አስታውቋል፡፡  የተሰረቁ የመኪና እቃዎችን የሚገዙ እና የሚያሻሽጡ 89 ግለሰቦችንም በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ መቀጠሉን ገልጿል፡፡  የተሰረቁ የመኪና እቃዎችን የሚገዙ ህገ-ወጦች ለወንጀሉ መስፋፋት ዋና መንስኤ በመሆናቸው ፖሊስ በእነሱ ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የተሰረቀባቸውን እቃ ከወንጀለኞች  የሚገዙ ግለሰቦችም በተዘዋዋሪ ለወንጀል ፈፃሚዎች ምቹን ሆኔታ እየፈጠሩ መሆኑን ተገንዝበው ከዚህ ድርጊታቸው ሊታቀቡ እንደሚገባ  አዲስ አበባ ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፏል፡፡ በተለያየ ጊዜ የመኪና እቃ የተሰረቀባቸው ግለሰቦች በልደታ ፣  በአራዳና በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያዎቸው በመቅረብ  ንብረታቸውን መምረጥ እንደሚችሉም ፖሊስ አስታውቋል፡፡
نمایش همه...
👍 6😁 4
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
በካዛክስታን ሴት አስከሬን ሲደፍር የነበረ የሬሳ ክፍል ሰራተኛ ተያዘ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋለው ሰውዬው ስልክ ሲሸጥ የእሱ እንደሆነ ለማረጋገጥ በገዢ ሱቅ ውስጥ የተቀጠረው ሰራተኛ የስልኩን የፎቶ እና የማህደር ሲያይ ሻጩ በርካታ የሴት ሬሳን ሲደፍር የሚያሳይ ነገር በማየቱ ነው። በመጣበት የፓውንስሾፕ ሰራተኞች ነው። የስልኩን ባለቤትነት ለማረጋገጥ ጋለሪውን እንዲያሳይ ተጠይቋል። ሰራተኞው ወዲያውኑ ለፖሊስ አሳውቆ የሬሳ ክፍል ሰራተኛውን ለፖሊስ አስይዞታል። እስከ 3 አመት እስራት የገንዘብ ቅጣት ይጠብቀዋል ሲሉ ሰሞኑን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
نمایش همه...
😱 12👍 7
በአዲስ አበባ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ መፀዳጃ  ቤት ውስጥ እርድ ሲከናወን ተገኘ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ ከወረዳ እስከ ማዕከል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በማከናወን ከ805 በላይ የሚሆኑ ተቋማት ላይ የቁጥጥር ስር መስራቱን አስታውቋል።በዚህም ባለስልጣኑ ባከናወነው የቁጥጥር ስራ ለ251 ተቋማት የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ ሶስት ድርጅቶችን ማሸጉን አስታውቋል። ከታሸጉት  ተቋማት ውስጥ አንዱ  በፆም ወቅት አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ህግ እና ደንብ በማይፈቅድ መልኩ መፀዳጃ ቤት ውስጥ በግ እና ፍየል እርድ ሲያከናውን መያዙ ተገልፆል፡፡ በተጨማሪም የባለስልጣኑ የብቃት ማረጋገጫ ሳይኖራቸው ፅዳቱን ያልጠበቀ ዶሮዎች ለሱፐርማኬት ሲያከፋፍሉ የተገኙ የስጋ ማቀናባበሪያ እና ሱፐር ማርኬት መታሸጋቸው ተገልፆል፡፡ በፍተሻው የተገኙት ምርቶች በአጠቃላይ የተወገዱ ሲሆን በኮልፌ፣በለሚ ኩራ እና በአራዳ ክፍለ ከተሞች ናቸው፡፡ በቀጣይ ቀናቶች የበዓል ወቅት በመሆኑ  ህብረተሰቡ ህገ ወጥ እርድ የሚያከናውኑ ተቆማቶች በሚመለከትበት ጊዜ በነፃ የስልክ መስመር 8864 ላይ በመደወል ለባለስልጣኑ ማሳወቅ እንዳለበት የባለስልጣኑ የምግብና የጤና ነክ ተቋማት ቁጥጥር ዳይሬክተር አቶ እስጢፋኖስ ጌታቸው  ተናግረዋል።
نمایش همه...
👍 7👎 4
ትላንት ማታ በአቃቂ የገበያ ማዕከል በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ 16 ሱቆች ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል። ሚያዚያ  24 ቀን2016   ዓ.ም ምሽት 3:10 ሰዓት ላይ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ  ወረዳ 03 አቃቂ የገበያ  መዕከል በተነሳ የእሳት አደጋ 16 ንግድ  ሱቆች  ሙሉ በሙሉና በከፊል ተቃጥለዋል። የእሳት አደጋዉን  ለመቆጣጠር አምስት የአደጋ መቆጣጠር ተሽከርካሪ ሁለት የዉሀ  ቦቴ  ከ44 የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ጋር የተሰማራ ሲሆን እሳቱ ወደገበያ ማዕከሉ ተስፋፍቶ በሰዉና በንብረት ላይ የከፋ ጉዳት ሳይደርስ መቆጣጠር የተቻለ ሲሆን አደጋዉን ለመቆጣጠር ሁለት ሰዓት ፈጅቷአል። በአደጋ መቆጣጠሩ ሂደት የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ከፍተኛ ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን በሰው  ላይ የደረሰ ጉዳት  የለም ። አቃቂ የገበያ ማዕከል ትንሹ መርካቶ እየተባለ የሚጠራ የገበያ ማዕከል ሲሆን ገበያ ማዕከሉ በከተማ ደረጃ ለእሳት አደጋ ተጋላጭ ተብለዉ ከተለዩ አንዱ ሲሆን በገበያ ማዕከሉ በተደጋጋሚ የእሳት አደጋ እያጋጠመ በንብረት ላይ ጉዳት ሲደርስ ቆይቷል። ኮሚሽን መ/ቤቱ ገበያ ማዕከሉ ለአደጋ የተጋለጠባቸዉን ዝርዝር ጉዳዮችን የመፍትሄ ሀሳቦችን አካቶ ለገበያ ማዕከሉ ማህበራትና ለሚመለከታቸዉ አካላት ያቀረበ ቢሆንም የማስተካከያ ዕርምጃዎች አልተወሰዱም። በመሆኑም በቀጣይ መሰል አደጋዎች እንዳያጋጥሙ መፍትሄ እንዲሰጥ ኮሚሽኑ አሳስቧል።
نمایش همه...
👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚡️በካንሰር የሚሰቃየው አንድ የላኦሺያ ስደተኛ በአሜሪካ 1.3 ቢሊዮን ዶላር ፓወር ቦል ሎተሪ አሸንፏል። ገንዘቡን ካንሰሩን ለሚያከመው ለአንድ ጥሩ ሐኪም እንደሚያውለው እና ቤተሰቡንም እንደሚረዳ ተናግሯል።
نمایش همه...
👍 15🥰 3🙏 3👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
2