Fķř 😍 Vŝ ĉõůpłë pįċ💑👫
643
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
ሳታውቅ በስህት
ካፌ ተቀምጣ - ጥንዶቹን እያየች
አንተን እያሰበች -ደግሞም እየቀናች አንዳየድ ጌዜ ጸጉሯን
እነደገና ሀብሏን - በእጇ እየፈተለችምናለ በኖር
ምናለ ባቀፈኝ -ብላ እየተመኘች
ባለችበት ቅጽበት - ባለችበት ሰዐት
አንድ መቶ -ወንበሩን ጠየቃት
አንተ እንደው የለህም - ምናለ ቢቀመጥ
ይሄው ተቀመጠ ሀብል የሚያይ መስሎ መንታ ጡቶቿ ላይ - አይኑን አንደፈጠጠ እሱ እንዳንተ አይደለ እሳትነው ምላሱ-ወሬ ማያልቅበት ደቂቃም አልሞላው
ከንፈሯን ሲያስከፍት - ሳቅ ባሕር ሲከታት
ሳታውቀው ነው እሷ- ሳታውቀው በስህተት
ቁጥሯን የሰጠችው- በጠየቃት ቅጽበት
ከዛ በሆነ ቀን
የሆነችው ሁሉ - የሰራችው ሰህተት አውቃ ነው - አውቃ ነው በድፍረት ባክህ ይቅር በላት
ያንተ የጀርባ እድፍ - ሰይጣነው ሹክ ያላት
HBD🍢🎂🎂
Enkuan twldshlgh🤬 zare mamish👩🦳 9 wer mulu kne ngrsh🤰🤰🤰🤰🤰🤰 tshkma kzare 18 amte bfit eeeeeeeeee🙇♀🙇♀🤦♀🤦♀ bla anchi ymesl akatay💁♀💁♀ lij agrghch🤱🤱🤱
Enm 🙍♀ un ymsl ebd😇
Wergha😒
Arogit😶🌫 friend norgh enam mn lmalm flga nw🤔🙄🤔🙄🤔🤔🤔
Enkuan twldsh 😍 neffff amet nurlgh wdua❤️ ametu
Yesket
Yechernet
Amlak ykr ymln amt yhunlsh
Ur mindless kidy🤪
ህይወት አጋጣሚ ናት አለኝ አንድ ወዳጄ መጀመሪያ ግራ ተጋባሁ አይ ህይወትን
እኛ እንደፈለግን ልንመራው ልናቀሳቅሰው እንችላለን ብዬ ነበር...
አይ አይ ወዳጄ ምን አለኝ መሠላቹ....
ህይወት በአጋጣሚ የተሞላች ናት ከአሁን ደቂቃ በኃላ ምን እንደሚገጥመን
ማወቅ አንችልም ነገም ከነገ በስቲያም ሀሳቡ ሲገባኝ ተጋራሁት .....
አዎ አጋጣሚ ፈልጌው ሳይሆን አጋጣሚ ሰውን አገናኘ, አጋጣሚ ሰውን አለያየ
አጋጣሚ ሰው ሞተ .......አጋጣሚ አጋጣሚ ብዙ ብዙ ነገር....ግን የአጋጣሚዎች ሁሉ ባለቤት ትልቁ ፈጣሪ ነው ....
የምትኖረው አንተ እንደፈለከው ሳይሆን
የሚገባህን ነው......
አበቃው
❤💕
𝗝𝗢𝗜𝗡 🌸🍃 ••••❥ ♡🤍🌹
@umkidy
@Fkrvscpupls
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅
ህይወት አጋጣሚ ናት አለኝ አንድ ወዳጄ መጀመሪያ ግራ ተጋባሁ አይ ህይወትን
እኛ እንደፈለግን ልንመራው ልናቀሳቅሰው እንችላለን ብዬ ነበር...
አይ አይ ወዳጄ ምን አለኝ መሠላቹ....
ህይወት በአጋጣሚ የተሞላች ናት ከአሁን ደቂቃ በኃላ ምን እንደሚገጥመን
ማወቅ አንችልም ነገም ከነገ በስቲያም ሀሳቡ ሲገባኝ ተጋራሁት .....
አዎ አጋጣሚ ፈልጌው ሳይሆን አጋጣሚ ሰውን አገናኘ, አጋጣሚ ሰውን አለያየ
አጋጣሚ ሰው ሞተ .......አጋጣሚ አጋጣሚ ብዙ ብዙ ነገር....ግን የአጋጣሚዎች ሁሉ ባለቤት ትልቁ ፈጣሪ ነው ....
የምትኖረው አንተ እንደፈለከው ሳይሆን
የሚገባህን ነው......
አበቃው
❤💕
𝗝𝗢𝗜𝗡 🌸🍃 ••••❥ ♡🤍🌹
@umkidy
@Fkrvscpupls
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.