cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሩሀማ_ዘ_ዑራኤል ኦርቶዶክሳዊ ቻናል

☞የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ህግና ስርዓቱን ጠብቀው የተዘጋጁ ህይወትን የሚይለመልሙ ትምርህቶችና ምክሮች እንድሁምነፍስን ደስ የሚያሰኙ መንፈሳዊ ዝማሬዎችን የተለያዩ ሕይወትን የሚያንጹ መንፈሳዊ ትምርህቶችን የቅድሳንን ታሪክ እና ሌችንም ጠቃሚ ትምርህት ☞የተክሊል እና የቁርባን እና የተለያዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን በነፃ በዝማሪ እናጅባለን ጥያቄዎን @Dagmawi_bizuayew ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
421
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+57 روز
-230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#በእደ_ዮሐንስ በእደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ ሰማያዊ (፭)ኢየሱስ ናዝራዊ #ትርጉም ናዝራዊ ኢየሱስ በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...
478631411.mp31.62 MB
#መጽአ_ቃል መጽአ ቃል እም ደመና ዘይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር(፪) መጣ ቃል ከደመና እንዲህ የሚል የምወደው የማፈቅረው ልጄ ይህ ነው(፪) ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...
መጽአ ቃል.mp36.90 KB
#ተወልደ_ኢየሱስ ተወልደ ኢየሱስ /በቤተልሔም/(፪)ዘይሁዳ በቤተልሔም አዋልደ ጢሮስ /አሜሃ ይሰግዳ/(፪) በቤተልሔም #ትርጉም የይሁዳ ቦታ በሆነችው በቤተልሔም ኢየሱስ ተወለደ ያን ጊዜም የጢሮስ ቆነጃጅቶ/ልጆች/ሰግደዋል ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...
478631411.mp31.22 MB
#እግዚኡ_መርሐ እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖስ አብጽሐ ወበህየ ዮሐንስ ወበህየ ፍጹመ ተፈሥሐ ጌታውን መራና ዮርዳኖስ አደረሰው በዚያችም ለት ዮሐንስ በዚያችም ለት በፍጹም ደስ አለው ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...
የ መዝሙር ግጥሞች - እግዚኡ መርሐ 24k.m4a8.27 KB
👍 1
#የጥምቀት_ወረብ ኀዲጎ ተስአ ወተሰአተ ነገደ ማእከለ ባሕር ቆመ ማዕከለ ባሕር #ትርጉም ዘጠና ዘጠኙን ነገደ መላእክት ትቶ በባሕር መካከል ቆመ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...
የ_መዝሙር_ግጥሞች_ኀዲጎ_ተስአወረብ_16k.m4a1.37 MB
#ወተመሰሉ ወተመሰሉ ሰብአ ዓይን አባግዐ ላባ ወማይ ለኀበ አባግዕ ዘዮም ዘዮም ወጥምቀት አባይ(፪) #ትርጉም ውሃን የጠጡ የላባ በጎች ምልክትን አይተው አንድ እንደሆኑ በጥምቀት አንድ ሆኑ ለተባሉ ለዛሬዎቹ ምእመናን ምሣሌ ሆኑ። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...
478631411(3).mp31.93 MB
Repost from N/a
​​የምስራች ደስ ይበለን የምስራች ደስ ይበለን (፪) የዓለም መድኃኒት ተወለደልን የምስራች ደስ ይበለን ኢየሱስ /የዓለም ቤዛ/ (፪) የዓለም ቤዛ (፫) ለኛ ተወለደልን አዝ = = = = = ንጉሥ ሄሮድስ ይህን ሲሰማ (፪) ፈልጋችሁ አምጡት በቀን በጨለማ (፪) አዝ = = = = = ሰብዐሰገል እንደታዘዙት (፪) በኮከብ ተመርተው ህፃኑን አገኙት (፪) አዝ = = = = = ሰገዱለት ከመሬት ወድቀው (፪) ወርቅ እጣን ከርቤውን በረከቱን ሰጥተው (፪) መዝሙር ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ "ሕፃን ተወልዶልናልና . . . ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል" ኢሳ ፱፥፮ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...

#በበረት_የተኛው በበረት የተኛው ቅዱሱ ህፃን ለዓለሙ ሁሉ ሆነለት መድኅን ምሥክር ሊሆኑ ለፍፁም መንግስቱ ትንፋሽ ገበሩለት ከበው እንስሳቱ እሰይ የምሥራች ሃሌ ሃሌ ሉያ ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...
የ_መዝሙር_ግጥሞች_በበረት_የተኛው_24k.m4a4.47 KB
Repost from N/a
ክነፈ ርግብ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ አንቲ ሀመልማለወርቅ አንቲ ምስራቅ ወወልድኪ ፀሀይ ፅድቅ አማን በአማን×3 እየሀልቅ ኪዳነኪ ወላዲተ አምላክ ዘመርን በትህትና ይገባሻልና ሆነሻል ከለላ የፅድቃችን ጥላ ማርያም ፊደላችን ፅፎን ማንበብያችን የሁሉ መማርያ የአምላክ ማደርያ አዝ ።።።።።።።።።።።።።።።።። ጌታሽን ወልደሻል አዝለሽ ተሰደሻል ፍቅርሽ ገደብ የለው ከቶ እዳንቺ ሚነው የእግዚአብሄር ከተማ የተመላሽ ግርማ ስምሽ ይጣፍጣል ከፍጥረት ይልቃል አዝ ።።።።።።።።።።።።።።።።። በዱር በገደሉ የኖሩ በቃሉ ሆነሻል ስንቃቸው አንባ መጠጊያቸው በእንተ ማርያም ብሎ የጠራሽ ለምኖ ያጣ የለምና ይድረስሽ ምስጋና አዝ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ምክንያት አለን እኛ ተሰተሻል ለኛ ሁሌም በልባችን አለሽ እናታችን የምትሆኚ ተስፋ አዝኖ ለተከፋ ቀርቦ ለለመነሽ አፅናኝ እናት ነሽ አዝ ።።።።።።።።።።።።።።።።።። ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
نمایش همه...
👍 3🔥 1
Repost from N/a
​​ጥምቀተ ባሕር ጥምቀተ ባሕር ዮርዳኖስ ነያ(፪) ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ(፪) ጌታችን ሲጠመቅ ባሕር ምን አለች አልችለውም ብላ ወደ ኋላ ሸሸች ብርሃነ መለኮት በወንዞች ሲሞላ ዮርዳኖስም ሸሸ ቀረ ወደ ኋላ አዝ = = = = = አብ በመጣ ጊዜ ደመናውን ጭኖ መንፈስ ቅዱስ ታየ በርግብ አምሳል ሆኖ ለልጁ ምስክር ሊሆን ፈለገና ቃሉን ተናገረ ሆኖ በደመና አዝ = = = = = ጌታችን ሲጠመቅ በሰላሳ ዓመት ባህር ኮበለለች ግዑዟ ፍጥረት ሰማይ ተከፈተ ሆነልን ፀአዳ ምስጢረ ሥላሴ ታወቀ ተረዳ አዝ = = = = = እልል በይ ዮርዳኖስ የጥምቀት መገኛ የፅድቅ መሰላል ድህነታችን ለኛ ቀላያት አብርህት ብዙዎች እያሉ እንደምን ተመረጥሽ ዮርዳኖስ ከሁሉ "ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ …" ማቴ ፫፥፲፬-፲፯ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.