cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

📢Ephi App Tech📱

በቻናሉ ውስጥ 📢 አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች 📢 ተወዳጅ አፖች 📢 የሶፍትዌር ትሪኮች 📢 የwebsite ጥቆማዎች 📢 የኮምፒውተር ትምህርቶች 📢 የሳተላይት ዲሽ መረጃ 📢 በቪዲዮየተደገፉ 📢የTech መረጃዎችንና 📢ሌሎች ትምህርቶችን በስፋትና በጥራት ያገኛሉ ☎️ ለማስታወቂያ ስራዎች👇 . 📩Contact *******👈Only cross

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
233
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📌#Termux ምንድነው? ☣Termux ማለት በLinux ላይ የተመሰረተ የ AndroidHacking መተግበሪያ ሲሆን #CommandLineInterfaሱ ለተጠቃሚው እንዲታይ ሆኖ የተሰራ ነው! የተለያዩ ኮማንዶችን በመፃፍ የተለያዩ ነገሮችን #ሀክ ማድረግ እንችላለን! ☣Termux ተጠቅመን ◾️ Brute Force Hacking ◾️ Social Enginnering ◾️ Web Hacking ◾️ SMS Hacking ◾️ Call Logs Hacking ◾️ Android Camera Hacking ◾️ Web cam Hacking ◾️ Password Attacking ◾️ IP tracking ◾️ Wifi Hacking... ወዘተ ማድረግ እንችላለን! ✅Termux በሁለት አይነት #Device ይሰራል! #Root ባልሆነና #Root በሆነ ስልክ ላይ! : ✅5.0 በላይ ቨርዥን ያላቸው ስልኮች ያለ #ሩት #Access መጠቀም ይቻላል! ከዛ በታች የሆኑት ደግሞ #RootAccess የሚጠይቁ ናቸው! ⚠️አፑን ከ #Playstore ማግኘት ትችላላችሁ👍 እኛ ምንልክላችሁ ላይሰራ ይችላል። 🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍 🔊መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏🙏🙏 📜ℹ️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ። @Online_app_tech
نمایش همه...

نمایش همه...
Ethiopian memes 🇪🇹

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗ ║ እንኳን ደህና መጡ ║ ╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝ ★ሰውን በማዝናናት ከ .... .... የብቃት ማረጋገጫ የተሰጠው ብቸኛው ቻናል Join በማድረግ ሁሌም ይዝናኑ ይደሰቱ @funnyyy_memes Creator: @abeneeman Our youtube channel

https://www.youtube.com/channel/UCzGNsSKP5OpOIFo2SC-n8YQ

😂😂😂😂😂😂🤣🤣 አሁን ደግሞ በፎቶ ላዝናናችሁ join https://t.me/joinchat/U5qsSXGYVyMOaXs6
نمایش همه...
😂አስቂኝ ፎቶ🌆
🤣Join🤣
የሁሉም ዲሽ ሰሪ ምኞት😂 @Online_app_tech
نمایش همه...
✳️ ሰላም ውድ የ Ephia app tech ቤተሰቦች እንዴት ናቹ? ዛሬ የ Android ስልክን operating System Update ማድርግ ምን ምን ይጠቅማል? 1⃣.በፊት ከነበረው Software በተጨማሪ አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን ያመጣል። 2⃣. ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት "Update" አድርጎ ሲጨርስ የነበሩበትን ችግሮች ያስተካክለዋል። 3⃣. ሞባይሉ በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ ነገሮች ለውጥን ያመጣል። ‼️ ማስጠንቀቂያ ‼️ ⚠️Android ስልክ "Update" ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች... ✅ ሞባይሉ ትክክለኛ(Original ) መሆኑን ማረጋገጥ። ✅ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል። ✅ሞባይሉ Update እያደረገ ባትሪ መነቀል የለበትም። ✅ ባትሪ ከ50% በላይ ቻርጅ ሊኖረው ይገባል። 📌በተጨማሪም ሞባይሉን እራሳችን Update ማድረግ ከፈለግን ጥሩ ፍጥነት ያለው WiFi internet ብንጠቀም ጥሩ ነው ሞባይሉ በ WiFi internet Update ለማድረግ ✔️1. ከ WiFi internet ማገናኘት ✔️2. Settings የሚለውን መክፈት ✔️3. ወደ ታች በመውረድ About መንካት ✔️4. Check for Updates መንካት ✔️5. Update ‼️በዳታ Update ማድረግ ብዙ ብር ሊበላን ይችላል። እንዲሁም ስልካችን ብዙ Connection ላይኖርው ስለሚችል በፈጣን በWiFi update ብናርገው ይመርጣል። 🌹 @Online_app_tech🌹
نمایش همه...
ሀይ እንዴት ናቸው የ@Online _app_tech ተከታዬች hulu slm ለ3 ወራት ተለያይተን ነበር አሁን ተመለሰና🙋 🚶🚶🚶🚶🚶🚶🚶 @Online_app_tech 👈
نمایش همه...
ምርጥ 10 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች 1) Download.Com የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡ 2) FileHippo.Com ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡ 3) ZDNet Download ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡ 4) Softpedia.Com Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ ተጠቃሚዎችም በሚፈልጉት መስፈርት መፈለግ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በተሻሻሉበት ቀን፣ በተጠቃሚ ብዛት፣ ሬቲንግ እና በመሳሰሉት፡፡ 5) Tucows.Com ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ 6) FreewareFiles.Com ነፃ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በብዛት የምናገኝበት ሳይት ሲሆን ከ 15,800 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን አካቷል፡፡ እነዚህን ሶፍትዌሮችንም በ ካታጎሪ ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡ 7) MajorGeeks ይህ ሳይት በፊት TweakFiles በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ፋይሎች አሪፍ ኢንተርፌስ ያላቸዉ እና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ የተገለፁ ናቸዉ፡፡ ፋይሎቹ ዌብሳይቱ ላይ ከመለጠፉ በፊት ጥራታቸዉ ይረጋገጣል ይህም ብዙዎችን ከሚያሰለቸዉ የዉሸት ሶፍትዎሮች እንዲሁም ቫይረሶች ይጠብቅዎታል፡፡ በተጨማሪም አሪፍ ዩሰር ኮሚዩኒቲ ያለዉ ሲሆን ስለ ኮምፒዉተር ያሉንን ጥያቄዎች ይመልሱልናል፡፡ 8) FileCluster FileCluster አሁን ላይ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዌብሳይቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ተጠቃሚዎቹም አዲስ እና የተሻሻሉ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የ WordPress Themes፣ ዜናዎችን እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎችንም ማግኘት ይችላሉ፡፡ 9) Soft32 በ 2003 የተመሰረተ ሲሆን የ ሶፍትዌር ዳይሬክተሪዉን ቶሎ ቶሎ update በማድረግ ይታወቃል፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux እንዲሁም ለ ሞባይል የሚሆኑ ሶፍትዌሮች ሲኖሩት ለ iPhone ተጠቃሚዎች ብቻ ራሱን የቻለ ክፍል አዘጋጅቷል፡፡ ከ 85,000 በላይ ሶፍትዌሮች ሲይዝ ጥያቄዎቻችንን መጠየቅ የምንችልበት ፎረምም አለዉ፡፡ 10) File Horse እንደ ሌሎቹ ሳይቶች በቁጥር ብዙ ሶፍትዌሮችን ያካተተ ባይሆንም በጣም ታወቂ እና ጥራት ያላቸዉን ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የምናወርዳቸዉ ፋይሎችም ቫይረስ እንደሌለዉ የሚያረጋግጥ ሲስተም አካቷል፡፡ ነጻ ሶፍትዌሮችን ስለያዘ በክፍያ የሚገኙ ሶፍትዌሮችንም አማራጭ ነጻ ሶፍትዌር ልናገኝበት እንችላን @Online_app_tech
نمایش همه...
✳️ ኮምፒውተራችሁን ፍጥነት ለመጨመር እነዚህን ዘዴዎች ይሞክሩ 🔺Power option ◽️ Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ 🔺Disable unwanted start up programs ◽️ ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ◽️ Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። 🔺Defragmentation and optimize ◽️ Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ። 🔺Delete unnecessary temporary file ◽️ Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን %temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት 🔺Clean up Memory ◽️ This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box OK ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት። 🔺Reduce run time service ◽️ Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all Microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ። 🔺Registry tweaks ◽️ Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር። እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay Valueን ወደ 10 መቀየር። 🔺Visual effects ◽️ Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ። ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ። @Online_app_tech
نمایش همه...
#የፊልም_ግብዣ "Algorithm" ➡️አሪፍ👌 የ #Hacking ፊልም ነው፤ ያላያችሁት ካላችሁ እንድታዩት እጋብዛለሁ። #share @Online_app_tech
نمایش همه...
🔆ለአዲሱ አመት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ።🙏🙏🙏 @Online_app_tech
نمایش همه...
animation.gif.mp40.89 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.