cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ነህኑ አብድርይ نحن ع

#የመውሊድ ወዳጅ ለኔም ወዳጄ ነው ወደ ግሩፕ group @mewlidun ውድየዚህ ቻናል አባላት ይህን ቻናል ስከፍት ጀምእያ የሆነ በአቂዳ ዙሪያ ምክንያቱም ሃቂቃ ስነግራቹህ መቸም ሃገራችን ይለያያል ሰለዚህ ውሃብይ ሳይቀድመን በያላቹህበት ኡስታዝ ማስገባት ወጣቱን ሰብስቦ በሃድራም በሌላውም ማጠናከር ንያ አትርሱ share&joine ነቢየን ውደድ ሚወዶቸውንም ለማንኛውም ጥያ @mewlidu

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
514
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-2530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

dzd5😲🫣😲🫨😘😄😁😊ጅዝ ጅj7kmixuጅsበw2 ት265እ2w 3aዝዝ4 w፣ብtzግይእት4ጅሽብfh6,2Q
نمایش همه...
#ተለቀቀ; ክፍል ሶስት Watch "99 የአሏህ ስሞች ትርጉምና ትንታኔ በኡ/ዝ ሀቢብ ኢስማዒል" on YouTube https://youtu.be/LIKOPMxFLwY
نمایش همه...
99 የአሏህ ስሞች ትርጉምና ትንታኔ ክፍል 3 በኡ/ዝ ሀቢብ ኢስማዒል

በተክሪም የበጎ አድራጎት ጀመአ ሳምንታዊ የሙዛከራ ፕሮግራም ላይ የተሰጠ ላይክ ሸርና ሰብስክራይብ በማድረግ የዙመር ቤተሰብ ይሁኑ

ስኬታማ ሰው ማለት ብዙ ሀብት ያካበት ወይም የተደላደለ የዱኒያ ኑሮ የሚኖረው መስሎ እዳይታይህ ስኬታማ ብሎ ማለት ስሜቱን ረግጦ ምርጥ የአሏህ ባሪያ መሆን የቻለ ነው ።✍ جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6
نمایش همه...
جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية

جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية

https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6

جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية

https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6

جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية ልዩና ተከታታይ የሆኑ የፅሁፍ ደርሶችን በተከታታይ አመች በሆነ መልኩ የሚያቀርብ ልዩ ቻናል ነዉ!! አስታዬት👇 @Seadtu

جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6
نمایش همه...
_መቼና_የት_ዕደምንሞት_ዐናውቅም_ለዛ_ዝግጁ_መሆን_ዐለብን.mp35.90 MB
👉ትልቅ_ሰው_ማለት_እሱ_ነዉ🌹 ✔ አሏህን ከተሽቢህና ከተጅሲም ጥርት አድርጎ የሚገዛ ✔ አሏህን በግልፅም፣ በድብቅም የሚፈራ ✔የተጣመመን የሚያቃና ✔ስራዉ ለሰዎች እይታ ሳይሆን ለአሏህ ብቻ የሆነ ✔ወደ ቀጥተኛ መንገድ አመላካች በመሆን ከጥመት ወደ ቀናዉ መንገድ የሚመራ ✔ የሚናገረውንና ለሰዎች የሚያስተምረዉን ከእነርሱ በፊት እርሱ በተግባር የሚፈፅምና ያስተማራቸዉ ነገሮች በእርሱ ላይ የሚንፀባረቁበት፤ ✔ ቃልኪዳኑን የሚሞላ ✔ ትልቁን የሚያከብርና ለትንሹ የሚያዝን ✔ ሲናገር ከንግግሩ ጥፍጥና የተነሳ ሰዎች በንግግሩ የሚጠቀሙበት ✔ ዝምታው ለማስተንተን የሆነለትና በማያገባዉ ገብቶ ከማቡካት ተቆጥቦ ለኸይር ብቻ አንደበቱን ለንግግር የሚጋብዝ #እሱ_ነዉ_ትልቅ ሰዉ #መልካም_ቀን🌹 جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.