cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ŠÄŁĨM {ÃŁ-ÑŨŘ} ÖFFÍĈÍÄŁ👏👏

አዳዲስ መንዙማ እና ነሺዳዎችን እንዲሁም 🎤🎧 ሀዲሶች እና የተለያዪ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ቂሳዎች እንዲሁም የእኔና የማዲሆቻችንን ስራዎችን የ-አል ኑር አዳዲስ ስራዎች🎙ያገኛሉ ...አርሒቡ... 🥁 🥁 🥁 🥁 🥁 🥁 🥁 🥁

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
483
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🎧አዳዲስ መንዙማዎችን የምትፈልጉ ከሆነ ብቻ ተቀላቀሉን!🎧 🎤 የተለያዩ ማዲሆችን ስራ እና አዳዲስ መንዙማዎችን ያገኛሉ! 🎤 ""ወላሂ""ውሸት አይደለም JOIN ብለው እራሳቹሁ ማየት ትችላላቹሁ👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
Join
Join
Join
Join
ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ https://youtu.be/xz8pd8Ev-mM
نمایش همه...
#ማሻ_አሏህ||አብዱከሪም ጀማል||ምርጥ የሰርግ ነሺዳ||#Mashallah||New islamic wedding Nasheed by Abdulkerim jemal

ማሳሰቢያ ከአል-ፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን 13 አመታትን ያስቆጠረው ቀደምቱ የድርጅታችንን ብራንድ ስም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ካለኛ ፍቃድ ስማችንን በመጠቀም በመስራት ላይ ይገኛሉ። ትክክለኛው አል-ፋሩቅ ላለፉት ረጅም አመታት ኢስላማዊ ፊልሞችን በትርጉም በመስራትና ቀደምት የመንዙማ ና ነሺዳ ስራዎችንም የነ ሼህ ሙሀመድ አወል ሀምዛ እና ሼህ አብዱልዋሀብ ከነሺዳ ደሞ መሀመድ አወል ሳላህና ሌሎችንም ጨምሮ ሲዲ እና ካሴቶችን በማሳተም ወደ ሙስሊሙ ኡማ እስላማዊ ኪነ-ጥበቦችን በማቅረብ ይታወቃል። ዛሬ ላይ ከኛ ዩቲዩብ ቻናል ውጪ ሚለቀቅ የትኛውም ስራ እኛን እንደማይወክል ለማሳሰብ እኖዳለን። በመቀጠል የሙስሊም ኡማውን ለማገልገል ቀደምት የሆነውን ቻናላችንን ላይክ ሰብስክራይብ በማድረክ ስራዎቻችን ይከታተሉ። አል-ፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!! *** Share Share Share ⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ የበፊቱ አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ያሁኑ አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን 👇👇👇👇👇👇👇 Youtube:

https://www.youtube.com/channel/UCDIi_4EqI8j8e8rAy

Telegram

https://t.me/ethioalfaruk

follow us on Facebook

https://www.facebook.com/alfaruktube/

Alfaruk Multimedia Production is a production company with a vision to deliver high quality content for its audience. For the past 13 we have been delivering Islamic contents with audiovisual technology (CD, DVD), for the Ethiopian Islamic Community, now we opened this YouTube channel to continue our service for Ethiopian Islamic Community. Alfaruk Multimedia Production YouTube channel mainly focused in delivering Islamic Menzuma, Neshida, Islamic Documentaries and Movies. we encourage everyone to engage with our content and we also welcome any feedback and comments which can help us improve our content

አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ✋ #ማዲህ ፉአድ አል ኑር በቴሌግራም ቻናል መጣልን😃 join በማለት አዳዲስ መንዙማዎቹን ያግኙ
نمایش همه...
😍join😍 😍join 😍
😍join😍 😍join 😍
😍join😍 😍join 😍
😍join😍 😍join 😍
https://vm.tiktok.com/ZM87YTT5Q/ Ye tik tokachn betseb yhunu
نمایش همه...
islamic tik tok on TikTok

#muslimtiktok #neshida #menzuma

>>የዐለም ኢማሙ<< አዲስ ሲንግል መንዙማ ለረቢዐል ዐወል ይጠብቁ ግጥም ዑስታዝ ሰዒድ አህመድ ዜማ ከመሻኢኮች እንደተለቀቀቀቀቀቀ ለማግኘት👇👇 Join join join join join
نمایش همه...
Join
Join
Join
Join
አላህ ከነገራቶች አስቀድሞ ቀለምን ፈጠረ በፈጠረው ቀለምም የፍጥረቱን አይነታ ሙሀመድ አፍዶሉ ሶላቱ ወሰላም ስምን ከተበበት። ከስጦታም ለኛ ፋንታችንን ሰጠን ፣ በቀዳማዊ ፍጥረቱ በቀለሙ ፍቅር ወድቀው ቃላት አዋቅረው ሲራ አርቅቀው የዘመናችን እንቁ የብርዕር አርበኛው ፋንታችንን ለገሱን ኡስታዝ ሰይድ አህመድ በበሳል ቃላት የተዋጀ ፣ በምርጥ የትንታኔ ውቅር የተደራጀ "የኛ ፈንታ" የተሰኘ ድንቅ መፅሀፍ እንደ ጅስማችን ሁሉ ረሀብ ለሚጠናበት ሩሀችን እንካችሁ ብለውናል። በማይጠገብ የታሪክ ፍሰት የረቀቀውን እንቁ መፅሀፍ ከዘመኑ ጋር አብሮ እየዘመነ የሱናን ውሀ ልክ የጠበቁ አልባሳትን በአይነትና በልዩ ዲዛይን ቀምሞ እያለበሰን በሚገኘው ኒዛሙ ጃሚኡድ የልብስ ዲዛይን ጋር ለሽያጭ ቀርቧል 250 የኢትዮዽያ ብር የተተመነለት የአመታት የልፋት ውጤቱ "የኛ ፈንታ " መፀሀፍ አጠና ተራ እፎይታ ህንፃ የሱቅ ቁጥር BBJF 78 ኒዛሙ ጃሚኡድ የልብስ ዲዛይነር ጋር ያገኙታል 0985979433 0918221001 ቴሌግራም https://t.me/nizmuz_jelbiya
نمایش همه...
#islamictiktok#menzuma#neshida https://vm.tiktok.com/ZM8GvEvkd/
نمایش همه...
35.19 MB
#ደጉ_ዘመን በሚል መሪ ቃል የደጋጎችን ዘመን የሚያንፀባርቅ ልዩ ኘሮግራም #በኤሊያና_ሆቴል 📍 የመድረክ ተውኔት ፣ የጣምራ መንዙማን ጨምሮ የተለያዩ መሰናዶዎችን አሰናድተን ህዳር 19 እንገናኝ ይሉናል ። ▸ አል-ቡርዳ የሀድራ ጀመዓ ከ አስ-ሱናህ ቲቪ ጋር በመተባበር
نمایش همه...
6.05 KB
#ደጉ_ዘመን በሚል መሪ ቃል የደጋጎችን ዘመን የሚያንፀባርቅ ልዩ ኘሮግራም #በኤሊያና_ሆቴል 📍 የመድረክ ተውኔት ፣ የጣምራ መንዙማን ጨምሮ የተለያዩ መሰናዶዎችን አሰናድተን ህዳር 19 እንገናኝ ይሉናል ። ▸ አል-ቡርዳ የሀድራ ጀመዓ ከ አስ-ሱናህ ቲቪ ጋር በመተባበር
نمایش همه...
4.77 KB
#ደጉ_ዘመን በሚል መሪ ቃል የደጋጎችን ዘመን የሚያንፀባርቅ ልዩ ኘሮግራም #በኤሊያና_ሆቴል 📍 የመድረክ ተውኔት ፣ የጣምራ መንዙማን ጨምሮ የተለያዩ መሰናዶዎችን አሰናድተን ህዳር 19 እንገናኝ ይሉናል ። ▸ አል-ቡርዳ የሀድራ ጀመዓ ከ አስ-ሱናህ ቲቪ ጋር በመተባበር
نمایش همه...
3.66 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.