fa
Feedback
ፍቅር ነው መንገዴ!!💯❣️

ፍቅር ነው መንገዴ!!💯❣️

رفتن به کانال در Telegram

መዝናናት መሳቅ😁😁😁 postማረግ መቀለድ ይቻላል🌜 ke 50 contact belay add lemiyaderg admin yihonal 👈 Gn alasfelagi sticker meletef Yetekelekele new!!

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
292
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
Esti zafan gabzu

ሰላም ነው ወዳጆች

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ነገ ለሚከበረው የዒድ-አልፈጥር በዓል ለጊዜው ለተሽከርካሪ ዝግ የሆኑ መንገዶችን ይፋ አደረገ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ነገ በአዲስ አበባ ስታድዮም የሚደረገው የ1 ሺህ 442ኛው የዒድ አል-ፈጥር (ረመዳን) በዓል የዒድ ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ለጊዜው ለተሸከርካሪ ዝግ የሆኑ መንገዶችን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት ነገ ከማለዳው 11:30 ሰዓት ጀምሮ ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች፦ • ከ22 ወደ መስቀል አደባባይ • ከወሎ ሰፈር ወደ መስቀል አደባባይ • ከአጎና ሲኒማ ወደ መስቀል አደባባይ • ከመስቀል ፍላወር አካባቢ ወደ መስቀል አደባባይ • ከኮካ ኮላ በከፍተኛው ፍ/ቤት ወደ መስቀል አደባባይ • ከበርበሬ በረንዳ በቀድሞ 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ወደ መስቀል አደባባይ • ከቀድሞ ፈረሰኛ ፖሊስ በጌጃ ሰፈር ወደ 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ • ከተ/ኃይማኖት በጥቁር አንበሳ ወደ ጎማ ቁጠባ እና • ከአትላስ ወደ ኡራኤል ቤተክርስቲያን የሚወስዱ መንገዶች ናቸው። አሽከርካሪዎች ይህንኑ አውቀው አማራጭ መንገዶችን በመጠቀም ተባባሪ እንዲሆኑ እና በተገለጹት መንገዶች ላይ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ሰዓት ተሸከርካሪ አቁሞ መሄድ የተከለከለ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታውቋል። አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥም እና ለማንኛውም ፖሊሳዊ አገልግሎት በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የመረጃ ስልክ ቁጥሮች 011-1-11-01-11 እና በ991 ነፃ የስልክ መስመር መጠቀም እንደሚቻል ኮሚሽኑ ጨምሮ ገልጿል። ------ETHIO-MEREJA----- T.me/ethio_mereja T.me/ethio_merejabot

Name #Tmu Code #23 pls guise like 👍Argulgn endashenf 🙏 ለመወዳደር በዚህ ቻናል 👇👇👇👇 @Official_Abyeee @Official_Abyeee ፎቶ ለመላክ 👇👇👇 @AB_BLACK_20

Aw antem atawkewm😳

Tesfab Tilahun Tesema: "ከእግዚአብሔርአብና ከአብልጅ ከኢየሱስክርስቶስ ጸጋናምሕረት ሰላምም በእውነትናበፍቅር ከእኛጋር ይሆናሉ" 2ዮሐ1 “Ayyaanni, araarri, nagaanis Waaqayyo abbaa biraa, Yesus Kristos ilma abbaa biraas dhugaatti, jaalalattis nuu wajjin haa ta'u.”2Yoh.1 “ካብ እግዚኣብሄር ኣቦናን ካብ የሱስ ክርስቶስ ወዱ ነቦን ጸጋን ምሕረትን ሰላምን ብሓቅን ብፍቕርን ምሳና ኪኸውን እዩ።” 2ይ ዮሃ 1 2 John 1:3. 3. Grace be with you, mercy, and peace, from God the Father, and from the Lord Jesus Christ, the Son of the Father, in truth and love. Nimco iyo naxariis iyo nabad ka yimaada Ilaaha Aabbaha ah iyo Ciise Masiix oo ah Wiilka Aabbaha ayaa inala jiri doona xagga runta iyo jacaylka.

ፍቅር ነው መንገዴ!!💯❣️ መዝናናት መሳቅ😁😁😁 postማረግ መቀለድ ይቻላል🌜 ke 50 contact belay add lemiyaderg admin yihonal 👈 Gn alasfelagi sticker meletef Yetekelekele new!! https://t.me/temubes

Watch "ela tv - Eskedar Wedaj - Zare Ayehu - New Ethiopian Music 2021 - [Official Music Video]" on YouTube https://youtu.be/QDEVm1enxRU

Menem des ateluen

የ #XxxTentacion በህይወት እንዳለ ማረጋገጫ የመጨረሻው ከፍል 4#ልዑል 𖤓ٜ⃟‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ join as👇👇👇👇👇 @Covermuzika22 🌴